Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟ avatar
✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟
✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟ avatar
✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟
Date range
Number of views

Citations

Posts
Hide reposts
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Deleted26.02.202506:42
Deleted25.02.202511:36
💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
🗣የአእላፋት ዝማሬ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።



እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
Deleted22.02.202515:05
22.02.202506:58
5+5×5-5 = ?
Deleted22.02.202504:51
21.02.202518:51
ተማሪ ነህ 🤗
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Deleted25.02.202519:17
25.02.202515:27
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Deleted25.02.202511:35
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Deleted24.02.202508:00
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8
https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8
Deleted22.02.202515:05
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Deleted22.02.202504:51
21.02.202518:31
💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂
Deleted26.02.202506:42
25.02.202519:02
ተማሪ ነህ 🤗
Deleted25.02.202519:17
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Deleted25.02.202507:47
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
22.02.202514:56
​​​​​​
በጾም ወራት "ዓሳ" መብላት ይቻላልን???


( ክፍል 2 )

2ኛ· ሁለተኛው ነጥብ ደግሞ ጌታችን ለሐዋርያቱ በፆም ወቅት ዓሳን አበርክቶ መግቦቸዋልና ዓሳ በጾም ወቅት ቢበላ ችግር የለውም የሚል ነው ይህ መጽሀፍን በቅጡ ካለመረዳት የመጣ ነው። ምክንያቱም ጾም በሐዲስ ኪዳን የተጀመረው ጌታችን ካረገ በሗላ ነው።

ጌታችን ሐዋርያትንና የሚከተለውን ሕዝብ ዓሳ በሚያበላበት ወቅት ጾም አልንበረም። ይህ ነገር ግራ እንዲያጋባን ያደረገን እርሱ አምስት ዓሳንና ሁለት እንጀራ አበርክቶ የመመገቡን ነገር የምንዘክረው እኛ የአብይን ፆም በምንጾምበት ወቅት ስለሆነ ይህን ፆም ደግሞ ጌታችን ፆሞታል ስለምንል ይመስለኛል ነገር ግን ጌታችን አሳውን የመገባቸው እርሱ በፆመበት ወቅት አይደለም ጌታችን አርባ ቀኑንና አርባ ሌሊቱን ሲፆም ለብቻው ከሰው ሳይገናኝ በገዳመ ቆሮንጠስ ነው እንጂ ከሐዋርያቱና ከሕዝቡ ጋር በከተማ አይደለም።



ስለዚህ በመፅሀፍ ቅዱስም ሆለ በሌሎች አዋልድ መጽሀፍት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፆም ወቅት አሳን መገቧል የሚልና በፆም ወቅትም አሳን መመገብ ይቻላል የሚል አንዳችም አስተምሕሮ አናገኝም።

በተጨማሪም ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በተግሳፁ አንዳስቀመጠው "ስለ ፆም ክርክር በተነሳ ጊዜ ሁሌም ቢሆን ለፆም አድሉ " እንዳለ እንደው ማስረጃ ባይኖር እንኳ ሁል ጊዜ ለፆም ማድላት ይኖርብናል ምክንያቱም ለምሳሌ አሳን በፆም ብንበላ ከፆሙ በረከት ሱታፌ እናጣለን እንጂ አንጠቀምም ባንበላው ግን የሚጎልብን ነገር ሳይኖር ተጨማሪ በረከትን እናፍሳለንና ነው።



ይህ ትክክለኛ ነጥብ ይመስለኛል ጥንተ ጠላት ዲያቢሎስ ስንፍናችንን ስለሚያውቅ አመቱን ሙሉ ትዝ የማይለንን ነገር ልክ ፆም ስንጀምር ጥቅሙን ያሳየናል በየምግብ ቤቱ ማስታወቂያውን ተለጥፎ እንድናስተውል ያደርገናል ይህን ከንቱ ስራ ስናይ የጠላት ወጥመድ መሆኑን በመረዳት ከወጥመድ መሰናክል እንዳንገባ መሸሽ ላላወቁትም ማስወቅ ይኖርብናል።


💚
ወስብሐት ለእግዚአብሔር


┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Deleted22.02.202515:05
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Deleted22.02.202504:50
21.02.202518:27
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Deleted26.02.202506:42
25.02.202518:29
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
22.02.202514:37
✞ለመዳኑ ህይወት✞

ለመዳኑ ህይወት ለጽድቁ ጠርቼህ
ከዓለም ለይቼ በፍቅሬ መርጬህ
በረከትና ፍቅር ሰላሜን ወርውረህ
ልጄ የምወድህ እባክህ ወዴት ነህ
ይልሃል እግዚአብሔር እባክህ ወዴት ነህ

ከዓለም ጉያ ውስጥ ሽብር ከተሞላው
ከስንጥቅ አለት ውስጥ ጎድጓዳ ከሆነው
የአራዊቱ ግርማ ያንበሶቹ ግሳት
የዘንዶው ትርምስምስ የእባቦቹ ፉጨት
የጨለማው ክብደት የፍጥረት ማዛጋት
እንዲህ ያለ ስፍራ ተወርውረህ ነወይ
ቀናት ተቆጠሩ አይኖችህን ሳላይ
አዝ= = = = =
ከቅዳሴው ዕጣን ምስጋና ስቀበል
ጎላ ያለው ድምፅህ ተሰውሮብኛል
በቅድስቱ በኩል በምትቆምበት በቅዳሴ ጊዜ
አይኖቼ ስላጡህ ፈልገው ፈልገው ይዞኛል ትካዜ (፪)
አዝ= = = = =
ልጄ ምን በደልኩህ ምን አጎደልኩብህ
ትተህኝ የሄድከው እንደዛ ስወድህ
ዘወትር ፊትህን ሳየው ደስ እያለኝ
ደስታዬን በሀዘን ምነው ለወጥክብኝ(፪)

መዝሙር
ይልማ ኃይሉ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Deleted22.02.202507:05
22.02.202503:45
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
Deleted22.02.202504:50
21.02.202516:27
1GB ስንት MB ነው?
Shown 1 - 24 of 107
Log in to unlock more functionality.