🌸🇸🇦ብዕሬን ለተውሂዲ🇸🇦📚✍
ተውሂዲ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ነው።
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateAug 19, 2024
Added to TGlist
Mar 23, 2025Latest posts in group "🌸🇸🇦ብዕሬን ለተውሂዲ🇸🇦📚✍"

17.05.202502:11
16.05.202520:48
ላጤ ወንዶች ሰርቶ መብላት ሲሰለቻቸው እዲህ ነው የሚያረጋቼው አሉ!! ክክክ
ፈገግ እያላችሁ 🌷
ፈገግ እያላችሁ 🌷
16.05.202520:31
👌 🌺🤌🌺
✍
✍

16.05.202520:17
🎧
Reposted from:
📝 ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel (أبو الدرداء)

16.05.202518:01
ሲሕርን ካገኘሀው…ቅርኣት ከመቅራት ጋር አቃጥለው። የታሻገ ሲሕር ቢያገኝ ከመቅራቱ በፊት ሙዐወዘተይን ሱረቱል (ናስንና ሱረቱል ፈለቅን)መቅራት ኣለበት።ምክንያቱም ሳይቀራ የታሸገውን ነገር ቢከፍተው ሊጎዳው ይችላል።እናም ሲሕሩን ካገኘው ይቅደደው።ሊያጠፋውም መሞከር ኣለበት።
ነካ ነካ
ዐረብኛ የምትችሉ ብታደምጡት በጣም ትፈየዳላችሁ ።ባረከሏሁ ፊኩም!
©
🏝https://t.me/ibnujemilchannel
ነካ ነካ
ዐረብኛ የምትችሉ ብታደምጡት በጣም ትፈየዳላችሁ ።ባረከሏሁ ፊኩም!
©
ሸየኽ ሱለይማነ_ሩሐይሊይ
🏝https://t.me/ibnujemilchannel
16.05.202517:43
🎧
16.05.202517:41
🌷.............
16.05.202516:37
🥀(قُلْ هَلْ نُنَبِّئُكُم بِالْأَخْسَرِينَ أَعْمَالًا
🍃«#በሥራዎች በጣም ከሳሪዎቹን እንንገራችሁን» በላቸው፡፡
🥀الَّذِينَ ضَلَّ سَعْيُهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَهُمْ يَحْسَبُونَ أَنَّهُمْ يُحْسِنُونَ صُنْعًا
🥀እነዚያ እነሱ ሥራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸው ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት #ሥራቸው #የጠፋባቸው #ናቸው፡፡»)
[አል-ከህፍ: 103-104]
https://t.me/lisllwskkoxqwdklsfl

16.05.202514:15
🍃•
ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቀሙን
ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድርገን ኢላሂ
አሏህየ ይችን ምላሴንም አንተን
በማውሳት አርጥብልኝ ኢላሂ🫧
- سُبحانَ الله .
- الحمدُلله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- سُبحانَ الله وبحمدهِ .
- سُبحانَ الله العظيم .
- استغفِرُ الله واتوبُ إليه
ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቀሙን
ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድርገን ኢላሂ
አሏህየ ይችን ምላሴንም አንተን
በማውሳት አርጥብልኝ ኢላሂ🫧
- سُبحانَ الله .
- الحمدُلله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- سُبحانَ الله وبحمدهِ .
- سُبحانَ الله العظيم .
- استغفِرُ الله واتوبُ إليه

16.05.202509:18
16.05.202501:45
🌹አልሃምዱሊላህ አሏህ ያን ጨለማ ገፎ
ይሄን ንጋት ሲያመጣ
እኛንም ከጨለማው ጋ ሳይተወን ወደ ንጋት ያመጣን ጌታ የተመሰገነ ይሁን
ከንጋት መዓዛ ጋር አዲስ ተስፍ አብሮ ይወለዳል
ያረህማን ሁሌም ካንተ ተስፋ ከማይቆርጡና አንተም ጉዳያቸውን ከምትሞላላቸው ባሪዎችህ አድርገን ልባችንንም ለጭንቀት ቦታ እንዲኖረው አታድርገብን!!
🌹صباح الخير🌹
https://t.me/lisllwskkoxqwdklsfl
ይሄን ንጋት ሲያመጣ
እኛንም ከጨለማው ጋ ሳይተወን ወደ ንጋት ያመጣን ጌታ የተመሰገነ ይሁን
ከንጋት መዓዛ ጋር አዲስ ተስፍ አብሮ ይወለዳል
ያረህማን ሁሌም ካንተ ተስፋ ከማይቆርጡና አንተም ጉዳያቸውን ከምትሞላላቸው ባሪዎችህ አድርገን ልባችንንም ለጭንቀት ቦታ እንዲኖረው አታድርገብን!!
🌹صباح الخير🌹
https://t.me/lisllwskkoxqwdklsfl

16.05.202501:44
15.05.202523:48
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيماً ﴾
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: (( مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ ))
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: (( مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ ))

15.05.202522:31
አታዝግም !!
ስህተት በሆኑ ነገራቶች ላይ ባለማወቅ ትወድቅ ይሆናል። ነገር ግን አንተ የዛን ነገር ክፉነት አሏህ ያሳወቀህ ለታ ተውበት ከማድረግ አታዝግም። በተውበት ላይ ተቻኮል። ሞትህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ነገር ግን ተውበትህ የዶሮ የአፍ ጥራጊ እንዳይሆንብህ ጥርት አድርገው። ✍
https://t.me/lisllwskkoxqwdklsfl
ስህተት በሆኑ ነገራቶች ላይ ባለማወቅ ትወድቅ ይሆናል። ነገር ግን አንተ የዛን ነገር ክፉነት አሏህ ያሳወቀህ ለታ ተውበት ከማድረግ አታዝግም። በተውበት ላይ ተቻኮል። ሞትህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ነገር ግን ተውበትህ የዶሮ የአፍ ጥራጊ እንዳይሆንብህ ጥርት አድርገው። ✍
https://t.me/lisllwskkoxqwdklsfl

15.05.202520:30
🌹🎧🌺
🤌 ✍
🤌 ✍

Records
17.05.202523:59
1KSubscribers13.01.202523:59
0Citation index30.04.202523:59
295Average views per post17.05.202519:21
240Average views per ad post30.04.202511:29
24.14%ER30.04.202523:59
29.32%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
Log in to unlock more functionality.