Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лачен пише
Лачен пише
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лачен пише
Лачен пише
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል avatar
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል avatar
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል
02.05.202518:29
ይህን መልዕክት ሰላሳ ሺ ሞባይል ቢኖረኝ በሁሉም አሰራጨው ነበር።
14.04.202518:26
ደርሶችን ሼር በማድረግ አግዙኝ።
👇
ከዚህ በመቀጠል በሸይኽ ሙሀመድ ዐረብ ሀፊዘሁሏህ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች pdf ተገጥሞላቸው ከስር ተጭነዋል ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ በማሰራጨት አግዙን አሏህ ይቀበለን
👇
ይህ ኡስታዝ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ደረጃችን ጠብቀው በትንንሽ ደቂቃዎች ሰፊ ግንዛቤዎችን የያዙ ጧሊበል ኢልሞች ለነቅል እንዲመቻቸው በነህው በሶርፍ በበላጋ መንጢቅ የረቀቀ አቀራረባቸው የሚያስተምሩበት መንገድ አጀብ ያሰኛል እንደው ዝም ብሎ መጠጣት ነው አህባቢ።

💫💫💫💫
#አቂዳ 👇#መንሀጅ 👇

0️⃣1️⃣) አቂደቱ-ጦሀውያ
📖 العقيدة الطحاوية
0️⃣2️⃣ ) ወጂዝ ፊ ዓቂደቲ አሰለፍ
📖 الوجيز في عقيدة السلف الصالح

0️⃣3️⃣)አጅዊበቱል-ሙፊዳ
📖الأجوبة_المفيدة_عن_أسئلة_المناهج_الجديدة
0️⃣4️⃣)ሸርሁ-አሱና-በርበሓሪ
📖 شرح السنة
0️⃣5️⃣)ሸርህ ሉመዓቱ-ኢዕቲቃድ
📖 شرح لمعت الإعتقاد
0️⃣6️⃣) ኩን ሰለየን ዓለል ጃዳቲ
📖 كن سلفيا على الجادة
0️⃣7️⃣)ኪታቡ-ተውሁድ...ሸይኽ ፈውዛን
📖 كتاب التوحيد - صالح الفوزان
0️⃣8️⃣)አቂደቱ ሰለፍ ወአስህቢ ሀድስ
📖عقيدة السلف وأصحاب الحديث للصابوني

0️⃣9️⃣)ዓቂደቱ አሕሊ ሱነቲ ወልጀማዓ
📖 عقيدة أهل السنة والجماعة عثيمين
🔟) ተቅሪብ ተድሙርያ
📖 تقريب التدمرية
1️⃣1️⃣) ዓቂደቱል ዋሲጥያ
📖 العقيدة الواسطية
1️⃣2️⃣)ቀዋዒድ-አልሙስላ
📖 القواعد_المثلى_في_صفات_الله_وأسمائه_الحسنى
1️⃣3️⃣)አል-ኢርሻድ
📖 الإرشاد_إلى_صحيح_الاعتقاد
1⃣4⃣)ሸርሁ አቂደቱል ዋሲጢያ
📖 شرح العقيدة الواسطية
1⃣5⃣)ቀውሉ ሰዲድ
📖 القول السديد

#ፊቅህ 👇

1️⃣)ሰፊነቱ-ነጃ
📖 متن_سفينة_النجاة
2⃣)አቡ ሹጃዕ
📖 متن  أبي شجاع
3⃣)ሙቀድመቱ ሀድረምያ
📖 المقدمة_الحضرمية_في_الفقه(بافضل)
4⃣)ዑምደቱ አሳሊክ
📖عمدة_السالك_وعدة_الناسك
5⃣)ሲፈቱ-አሶላት
📖صفة الصلاة
6⃣)አረሀብየቱ ፊኢልማል ፈራኢዲ
📖الرحبية فى علم الغراعيد

#ቀዋኢድ_አልፊቅሂያ 👇
#ኡሱል_አልፊቅህ 👇

1⃣)ኡሱል ሚን ዒልም ኡሱል
📖الاصول من  علم الاصول
2️⃣)መንዙመቱ ኡሱሊል ፊቅህ
📖منظومة أصول الفقه وقواعده
3⃣)ኢምታዑል-ዑቁል
📖إمتاع العقول

#ተርቢያ እና #አደብ👇

1⃣)ሂልያ-ጧሊበል-ዒልም
📖 حلية طالب العلم
2⃣)መውዒዞቱ ኒሳዕ
📖 موعظة النساء
#ሀዲስ 👇

1️⃣) ቡሉጝ-አለመራም
📖 بلوغ المرام من أدلة الأحكام
2⃣)ሱነን አቢ ዳውድ
📖 سنن أبي داود
3⃣)ተጅሪድ
📖 تجريد

#ሙሰጠላሁል_ሀዲስ 👇
#ሲራ 👇

1⃣)ረውዶቱል-አንዋር
📖 روضت الأنوار

#ነህው 👇

1⃣) አጅሩምያ
📖 الآجرومية
2⃣)ቱህፈቱ ሰንያ
📖 التحفة السنية
3️⃣) ሙልሀቱል-ኢዕራብ
📖 ملحة الإعراب


#ሶርፍ 👇

1⃣)ቢናእ-አፍዓል
📖 البناء
2️⃣)መቅሱድ
📖 المقصود
3⃣)ተስሪፉል-ዒዝይ
📖تصريف العزي
4⃣)ሸርህ-መራህ አርዋህ
📖شرح مراح الأرواح


#አል_ኢምላ 👇
#መንጢቅ👇
#በላጋ👇
#አል_ቁርዐን_ወኡሉሙሁ 👇

3️⃣4️⃣)ኡሱል-ፊ-ተፍሲር
📖 اصول فى التفسير

🧳
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/teaching_of_all_prophets
https://t.me/teaching_of_all_prophets

✍በአቡ ሀኒፋ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ  የተዘጋጁ
26.03.202502:07
👆 ሙሉ 30 ጁዝዕ ቁርዐን በአጭር ጊዜ መሀፈዝ ቀላል ሆንዋል በደንብ ደጋግማችሁ አድምጡት?

🤲 አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን!
🌴
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
25.03.202508:23
ዘካተል ፊጥርን የሚመለከቱ ነጥቦች
~
1- ምንነቱ፦ ሙስሊሞች ከዒደል ፊጥር በፊት ለችግረኞች የሚሰጡት የእህል / የምግብ ሶደቃ ነው።

2- ሑክሙ፦ በሚችል ሰው ላይ ግዴታ ነው። [አልቡኻሪይ፡ 1503] [ሙስሊም፡ 984]

3- በማን ላይ ነው ግዴታው?

3.1. በትንሽ በትልቁ፣ በሴት በወንዱ፣ በሁሉም ሙስሊም በሆኑ የቤተሰብ አባላት ቁጥር የሚወጣ ሶደቃ ነው።

3.2. ገና ያልተወለደ ፅንስ እዚህ ግዴታ ውስጥ አይገባም።

3.3. አንድ ሰው የሌሎችን ዘካተል ፊጥር (ለምሳሌ ከሱ ጋር ያልሆኑ ቤተሰቦቹን ወይም የአገልጋዮችን) ማውጣት ይችላል። ግን እንደሚያወጣላቸው ማሳወቅ ይገባል።

4- ምን ያህል አቅም ባለው ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው? ለራሱም ለቤተሰቡም ለዒድ ሌሊትና ቀን የሚበቃ ቀለብ ባለው ላይ ግዴታ ነው።

5- ለማን ነው የሚሰጠው? የእለት ጉርስ ለሌለው ድሃ።

5.1. ዘካ እና ዘካተል ፊጥር የሚስሰጠው ለሙስሊም ብቻ ነው። ሌሎች ሶደቃዎችን ሙስሊም ላልሆኑ አካላት መስጠት ይቻላል።

5.2. ሑክሙን ባለማወቅ ወይም የሚግገባው አካል ስለማያገኙ ለሰራተኞቻቸው ዘካተል ፊጥር የሚሰጡ ሰዎች አሉ። ሰራተኞቻቸው የማይገባቸው ከሆኑ የተሰጣቸውን ለሚግገባቸው አሳልፈው መስጠት ይኖርባቸዋል።

6- የሚሰጡ የእህል / የምግብ አይነቶች፦ ተምር፣ ዘቢብ፣ አይቤ እንዲሁም በሃገር በአካባቢው ለቀለብነት የሚውሉ፣ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይበላሹ መቆየት የሚችሉ እንደ ስንዴ፣ ገብስ፣ ጤፍ፣ ወዘተ. ያሉ የእህል / የምግብ አይነቶች ሁሉ ይገባሉ። ምክንያቱም "ከምግብ አንድ ቁና" የሚል ሐዲሥ አለና። [አልቡኻሪይ፡ 1508] [ሙስሊም፡ 985] በዒዱ እለት መመገብ የሚችሉት አይነት ቢሆን ተመራጭ ነው።

7- መጠኑ፦ አንድ ቁና (ሷዕ) ነው። በአራቱ ኸሊፋዎች ዘመን በዚህ መልኩ ነው ሲፈፀም የኖረው።

7.1. በራስ ፈቃደኝነት ጨምሮ መስጠት ይቻላል።

7.2. የሚስሰጠው መጠን በኪሎ ግራም:- በሐዲሥ የመጣው በስፍር ስለሆነ የክብደት መለኪያ ስንጠቀም እንደ እህሉ አይነት መጠኑ ይለያያል። ወደ ኪሎ ሲቀየር ዱቄት ላይ 2.5 ኪሎ አቅራቢያ ይመጣል። ይሄ የአንድ ሰው መጠን ነው። 10 ቤተሰብ ያለው ሰው 25 ኪሎ ማለት ነው።

8- ጊዜው፦ ግዴታ የሚሆነው የረመዷን ወር የመጨረሻ እለት ተጠናቆ የዒዱ ሌሊት ሲገባ ነው። ልብ በሉ! በኢስላማዊው አቆጣጠር የአንድ እለት ቀዳሚው ክፍል ቀኑ ሳይሆን ሌሊቱ ነው።

8.1. ከዒድ ሶላት ማሳለፍ አይፈቀድም። ረስቶ በጊዜው ያላወጣ ሰው ሲያስታውስ ቢሰጥ ወንጀል አይኖርበትም። አውቆ ወይም ችላ ብሎ ወቅት ካሳለፈ ግን ወንጀል ላይ ወድቋል። ቢሆንም ግን የድሃ ሐቅ ስለሆነ ወቅቱ ቢያልፍም ሊያወጣ ይገባል።

8.2. ተቀባዩ በመራቁ የተነሳ በእለቱ ለማድረስ የሚቸገር ሰው "የት ላድርግልህ?" ብሎ ይጠይቅና ከወከለበት ቦታ ያደርግለታል። በዚህን ጊዜ በእለቱ ባይወስድም ችግር የለውም።

8.3. አስቀድሞ መስጠት ይቻላል? ለሚሰበስቡ አካላት አንድ ቀን ሁለት ቀን ቀድሞ መስጠት ይቻላል። ከዚህ ውጭ በጊዜው መስጠት እየተቻለ ቀደም ብሎ መስጠት አይገባም። ነገር ግን በእለቱ ለመስጠት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲኖሩ ትንሽ ቀደም ብሎ መስጠት ይቻላል። እንዲሁም በውጭ ሃገራት ያሉ ሰዎች ለሚሰጥላቸው አካል ቀደም ብለው ገንዘቡን በመላክ እህሉን ማስገዛት ይችላሉ። ወኪሉ ግን በተቻለ መጠን ወቅቱን መጠበቅ አለበት።

9. ከቤተሰብ ርቃችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች ወላጆቻችሁ ዘካተል ፊጥር የማያወጡላችሁ ከሆነና የማውጣት አቅሙ ካላችሁ ዘካተል ፊጥር ማውጣት እንዳትረሱ።

10. አስገዳጅ ወይም አንገብጋቢ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር በገንዘብ ማውጣት አይቻልም።

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
24.03.202511:09
⛔️ለጥንቃቄ ያህል!!⁉️

🚫 የቴሌግራም አካውንቶን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ‼️

👉በየጊዜው የኢንተርኔት ሀከሮች(ጠላፊዎች) በየ ጊዜው ሁኔታና ባሕሪያቸውን እየቀያየሩ የሰውን አካውንት የመጥለፍ ሙከራ ያደርጋሉ‼️

👉በዚህ ሰሞን ደግሞ የቴሌግራም አካውንቶን ወደ ፕሪሚየም አካውነንት በነፃ ያሳድጉ የሚል ማጭበርበሪያ ሊንክ ከተለያዩ አካውንቶች እየተሰራጨ ይገኛል።

👉⭕️በመሆኑም፦እንደዚህ ዓይነት ሊንኮችና ሌሎችም የማታውቋቸው ሊንኮች ከማታውቋቸውም ከምታውቋቸው ሰዎች ጭምር ሊደርሳችሁ ይችላል።

👉⭕️ እንደዚህ አይነት ሊንኮች በምትከፍቱበት ጊዜ የተፃፃፋችሁትንና  Join ያደረጋችሁትን ግሩፕና ቻናሉንና መረጃችሁን በማጥፋት እንደ አዲስ አካውንት እንድትክፍቱ ወይም አካውንቱ Delete ካላደረጋችሁ መጠቀም እንዳትችሉ ያደርጋል።

NB፦በምታውቋቸው ሰዎች የሚላከው ሊንክ አውቀው አይደለም የሚልኩት።እነሱም የተላከላቸው መልዕክት ሳያውቁ በሚከፍቱበት ጊዜ Telegram ላይ ለተገናኙት ጓደኛ ወይም ቤተሰብ በሙሉ በራሱ ጊዜ ስለሚልክ ነው።

👉መፍትሄ⤵️
⛔️ከማንኛውም ሰው በ cutt/ly ወይም bit/ly ወይም በሌላ በአጓጊ ነገሮች የሚጀምር ሊንክ አለመክፈት‼️
⛔️መልዕክቱ እንደገባ ሳይከፍቱ Delete ማድረግ።
⛔️አካውንታችሁን  በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On ማድረግ‼️

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
20.03.202503:30
ወቅታዊ መልዕክት‼
==============
(ለሌሎችም አሰራጩት! ከምንዳው ተቋዳሽ ትሆናላችሁ!)
||
✍ ዛሬ ሐሙስ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ አሁን ይሄ ምሽቱ የጁሙዓህ ቀን ሌሊት ነው። በተጨማሪም የረመዿን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። በተጨማሪም ለይተ-ል-ቀድር ይበልጥ ከምትጠበቅባቸው ነጠላ ቀናት (ዊትር) መካከል አንዱ የሆነው 21ኛው ሌሊት ነው።
ታዲያ ይሄን ቀን ከሌሎቹ ምን ይለየዋል?

የጁሙዓህ ሌሊት ከዐሽረ-ል-አዋኺር መካከል ከነጠላዎቹ ቀናት ከአንዱ ጋር ከገጠመ ለይለተ-ል-ቀድር ከሌላው በበለጠ መልኩ ትጠበቃለች።



*بعد مغرب اليوم الخميس  .. ستكون ليلة الثالث والعشرين وتوافق ليلة الجمعة، فتوافقت ليلة وتر وليلة جمعة*
وقد نقل ابن رجب في لطائف المعارف عن ابن هبيرة أنه قال :
ኢብኑ ረጀብ አል-ሃንበሊ ለጧኢፉ-ል-መዓሪፍ በተባለው ዕውቅ ኪታቡ ላይ ከአቡ ሁረይራህ የሚከተለውን አስተላልፏል፦

«
*إذا وافقت ليلة الجمعة ليلة وتر فهي أرجى من غيرها في أن تكون ليلة القدر .*
«የጁሙዓህ ሌሊት ከነጠላዎቹ (የዐሽረ-ል-አዋኺር) ሌሊት ጋር ከተገጣጠመች፤ ከሌሎች (ሌሊቶች) ይበልጥ ለይለተ-ል-ቀድር ትሆናለች ተብሎ ይከጀላል።»


*ويقول شيخ الاسلام ابن تيمية :
ታላቁ የኢስላም ሊቅ ሸይኹ-ል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚይተም እንዲህ ይላል፦
إذا وافقت ليلة الجمعة احدى ليالي الوتر من العشر الأواخر فهي أحرى أن تكون ليلة القدر بإذن الله.*
«የጁሙዓህ ሌሊት ከመጨረሻዎቹ አስሮች ውስጥ ከነጠላዎቹ ሌሊቶች ጋር ከገጠመች፤ በአላህ ፈቃድ ይበልጥ ለይተ-ል-ቀድር ትሆናለች ተብሎ ትጓጓለች (ትጠበቃለች)!»

*وفي حديث المساء للشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله(239) قال بعض أهل العلم: إن كان في الأوتار ليلة الجمعة كانت آكد وأقرب أن تكون ليلة القدر، لذا ينبغي لنا أن نعني بهذه الليالي ولاسیما هذه الليلة وأن يكون لنا فيها حظ ونصيب من الإجتهاد  في الخير.*

በአጭሩ የጁሙዓህ ሌሊት ከነጠላዎቹ የመጨረሻዎቹ አስሮች ሌሊቶች ጋር ከገጠመች ያቺ ሌሊት ለይለተ-ል-ቀድር የመሆን እድሏ በጣም ትልቅ ነው። ለለይለተ-ል-ቀድርን ይበልጥ የቀረበች ናትና ሌሊቷን ቁርኣን በመቅራት፣ በተሃጁድና መሰል ዒባዳዎች ሕያው ማድረግ ላይ እንበርታ። ይህ ሌሊት ደግሞ አሁን ያለንበት ሌሊት ስለሆነ እኛም እንበርታ፤ ሌሎችንም እናበርታ፤ መልዕክቱንም እናድርስ።

አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን!

 ||
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
26.04.202515:42
ስማኝ ወንድሜ! ዕድሜህ ከ30 ዓመት በታች ከሆንክ አንብበው — ምክንያቱም እነዚህ 10 ስህተቶች ህይወትህን ሙሉ ድሃ አድርገው ያስቀሩሃል ... .

ይህ በሃያዎቹ ዕድሜያቸው ውስጥ ለሚለፉ፣ ነገር ግን ትኩረታቸው ለተሰረቀ፣ ወይም ህይወት ውለታ እንዳለባት ለሚያስቡ ወጣቶች ሁሉ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡

ከ30 ዓመት እድሜህ በፊት የምትወስናቸው ውሳኔዎች ወይግዛትህን ይገነባሉ ወይ ደግሞ አቅምህን ይቀብራሉ፡፡

ጠጋ በል፣ አእምሮህን አሰራው — ከ30 ዓመት በፊት ወንዶች የሚሰሯቸው ድሃ፣ ግራ የተጋቡና አቅመ ቢስ ሆነው እንዲቀሩ የሚያደርጓቸው 10 አደገኛ ስህተቶች እነሆ፡

1. ዓላማን ከማሳደድ ይልቅ ሴቶችን ማሳደድ የሃያዎቹ ዕድሜህ ራስህን ለመገንባት ነው — ቆንጆ ሴቶችን ለማስደመም አይደለም፡፡

ሴቶች ሁሌም ይኖራሉ፣ የማግባት ጊዜህም ይመጣል ። ሴቶች አንተን እንዲያሳድዱ የሚያደርግ ህይወትን በመገንባት ላይ አተኩር።

2. የ9-5 ስራ በቂ ነው ብሎ ማሰብ ወርሃዊ ደሞዝህ በረከት ይመስልሃል?

በጎን ሌላ ነገር የማትገነባ ከሆነ ወጥመድ ነው፡፡ ንግድ ጀምር። ክህሎት ተማር። ጊዜህን መልሰህ ግዛ።

3. ለማደግ ከመዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ይልቅ ለማስደመም ማውጣት

ያ አይፎን፣ የዲዛይነር ጫማዎች፣ በክለብ የምትጠጣቸው መጠጦች — የወደፊት ህይወትህን በዝምታ እየገደሉ ናቸው፡፡ ሀብት እንጂ እዳ አታከማች። ገንዘብህን አባዛው እንጂ አታባክነው፡፡

4. መርዛማ ጓደኞችን እና ስሜታዊ ጥገኛዎችን ማቆየት የጓደኞችህ ስብስብ እንድታድግ የማይገፋፋህ ከሆነ፣ ወደ ኋላ እየጎተቱህ ነው፡፡

ለመካከለኛነት ኑሮ ታማኝ መሆን የለብህም፡፡ ቁረጣቸውና ከፍ በል።

5. ከሴቶች ጋር ስሜታዊ ድክመት ማሳየት ሴት እንድትሰድብህ፣ እንድታታልልህ፣ ችላ እንድትልህ ትፈቅዳለህ — እና አሁንም ትለምናለህ? ወንድሜ፣ አቋምህን አስተካክል። ሴቶች የሚያከብሩት ሀይልንና ድንበርን ብቻ ነው፡፡

6. መፅሐፍትን፣ መማርን እና ራስን ማስተማርን ችላ ማለት ሳምንቱን ሙሉ ፓርቲ ማድረግ፣ መፅሐፍ ማንበብ የለም፣ እድገት የለም?

በ30 ዓመትህ ግን ህይወት ታስተምርሃለች፡፡ አንብብ። ተማር።

7. ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ አለመማርታገኛለህ። ታወጣለህ። ትከስራለህ። ትደግመዋለህ። ገንዘብን እንዴት መቆጠብ፣ ኢንቨስት ማድረግ፣ ማባዛት እና መጠበቅ እንዳለብህ ተማር።
7. ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ አለመማርታገኛለህ። ታወጣለህ። ትከስራለህ። ትደግመዋለህ። ገንዘብን እንዴት መቆጠብ፣ ኢንቨስት ማድረግ፣ ማባዛት እና መጠበቅ እንዳለብህ ተማር። ገንዘብ ወደ ስሜታዊ ሰው አይመጣም — ወደ ስልታዊ ሰው ነው የሚመጣው፡፡

8. ያለ ዲሲፕሊን ወይም መዋቅር መኖርበፈለግከው ሰዓት መነሳት። ሁሌም የጊዜ ሰሌዳ የለህም፡፡ ምንም ግብ የለህም። ይህ የተሸናፊዎች አኗኗር ነው፡፡ ቀንህን አዋቅር፣ ጊዜህን ተቆጣጠር፣ እና በዓላማ ተንቀሳቀስ።

9. ጊዜ አለ ብሎ ማሰብ ጊዜ የለም ወንድሜ። ህይወት ቀድሞውኑ እየሮጠች ነው፡፡ በ30 ዓመትህ፣ እኩዮችህ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች፣ የቴክኖሎጂ ግዙፎች፣ ባለሃብቶች ይሆናሉ፡፡ አሁንም ''ነገሮችን እየደረስኩበት ነው'' የምትል ከሆነ፣ ህይወት በየጠዋቱ በጥፊ መምታት ትጀምርሃለች።

10. ሁሉንም ሰው ማመን ሁሉም ሰው ጓደኛህ አይደለም፡፡ ሁሉም ሴት እጣ ፈንታህ አይደለችም፡፡ ብልህ ሁን። እቅዶችህን በዝምታ ያዝ። ጉልበትህን ጠብቅ። የወደፊት ህይወትህ በማስተዋልህ ላይ የተመካ ነው፡፡

ስለዚህ እንደ ተዋነይ የምመክርህ :

የሃያዎቹ ዕድሜህ ለጨዋታ አይደለም — ቦታ ለመያዝ ነው፡፡ ከ30 ዓመትህ በፊት የምትገነባው ነገር ከፍ እንደምትል ወይም በመካከለኛነት ውስጥ እንደምትበሰብስ ይወስናል።

እኩዮችህ TED Talks ሲሰጡና በግል አውሮፕላን ሲበሩ አንተ የጸጸት ታሪኮችን የምትናገር ሰው አትሁን።

ወንድ ሁን። ራስህን አስተካክል። ንቃ።

Bini Girmachew-እንደወረደ የቀረበ

🧳
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/teaching_of_all_prophets
https://t.me/teaching_of_all_prophets
29.03.202515:19
✨ ሰበር ዜና...ነገ ዒድ ነው! ✨

እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አል-ፈጥር
       በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

☀       🌟        🌟        🌟
   ☁   🎊ᴇɪᴅ ☁    🚀  ☁
☁  ☁   🎊ᴍᴜʙᴀʀᴇᴋ  ☁
      🛩️   ☁       🛩️        ☁     
☁     ☁         ☁    ☁ ✈
    ☁        🚁         ☁
    🏡🚧🚧🚧🚆🚧🚧🚧🏡
                      / l  \
  _  🚂🚋🚋
/l\_🚏____
             🚦/🚘 l      \🚦
        🌴   /        l 🚍  \ 🌴 
https://t.me/nhwdr
   
      🌳 /   🚔     l   🚖    \  🌳 
     🌵/               |              \ 🌵
  ⛳ /      🚖       l   🚔        \  ⛳
🌴 /                   l                  \ 🌴
    /     🚍           l    🚘            \
  /                       l                      \
🚏                   🚏                     🚏
o تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

o  🎁🎁🎁 عيد مبارك 🎁🎁🎁
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
25.03.202517:19
#በዚህ_በተከበረ_ወር_ካልተስተካከልን_መቼ_ነው...

🔷🔷
#መቼ_ነዉ ❓❓❓

🔺መቼ ነው ☞ እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው?

🔻መቼ ነው ☞ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው?

🔺መቼ ነው ☞ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው?

🔻መቼ ነው☞ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው?

🔺መቼ ነው☞ ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው?

🔻መቼ ነው☞ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው?

🔺መቼ ነው☞ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው?

🔻መቼ ነው☞ ለመልካም ስራ ሰበብ የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ በሰላታችን የምንጠቀመው?

🔻መቼ ነው☞ ዱአችን ተሰሚነት የሚያገኝው?

🔺መቼ ነው☞ ዲናችንን የምንረዳው?

🔻መቼ ነው☞ ውሎና አዳራችን በሱና የሚሆነው?

🔺መቼ ነው☞ ሙሉ በሙሉ በአሏህ ላይ የምንመካው?

🔻መቼ ነው☞ የዱንያን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው?

🔺መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው?

🔻መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ቁርአንና ሀዲስ የሚቀራው የሚወራው?

🔺መቼ ነው☞ ውሽት እምናቆመው?

🔻መቼ ነው☞ የአሏህን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው?

🔺መቼ ነው☞ እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው?

🔻መቼ ነው☞ ለሰዎች ከአላህ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው?

🔺መቼ ነው☞ በኛ ዘመን በዲናችን የበላይነት ምናገኝው?

🔻መቼ ነው☞ የኢስላም ዘቦች የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ ኢስላምን የምናስተዋውቀው?

🔻መቼ ነው☞ ለድሃ እምናዝነው?.

🔺መቼ ነው☞ ትዳራችን ስላም ሚያገኝው?

🔻መቼ ነው☞ የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው?

🔺መቼ ነው☞ ዱአቶቻችን ለገጠሩ የሚጨነቁት?

🔻መቼ ነው☞ ከሀሜት : ሰውን ከመበድል: ክማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው?

🔺መቼ ነው☞ ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው?

🔻መቼ ነው☞ ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው?

🔺መቼ ነው☞ ለአሏህ ብለን እምንዋደደው?

🔻መቼ ነው☞ አሏህ በወሰነልን ነገር ደስተኞች የምንሆነው?

🔺መቼ ነው☞ የሌሊት ሰላትንና ዚክርን የምንላመደው?

🔻መቼ ነው☞ የበድለንን ይቅር የመንለው?

🔺መቼ ነው☞ ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው?

🔻መቼ ነዉ ☞ ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው?

🔺መቼ ነው☞ ኡለማዎቻችንን እምናከብረው?

🔻መቼ ነው☞ ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው?

🔺መቼ ነው☞ ባወቅነው የምንሰራው?


🔻መቼ ነው☞ የምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን በተጠንቀቅ የምንቆመው?

🔺መቼ እረ መቼ ነው☞ ኢስላምን የምንኖረው?

🔻መቼ ነው ☞ ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው?

🤲አሏህ ያግራልን🤲

ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
24.03.202506:38
መሸምደድ ያለባቸው አንገብጋቢ ነጥቦች ለሁሉም ሙስሊሞች
👇
ሙስለሞ ከሆንክ የረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ አስመልክቶ ማወቅ ያለብክ ወሳኝ ነገሮች

1_ የረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ) ስሞ ማነው?

ሙሃመድ አብነ አብዲላህ አብነ አብዲል ሙጠለብ አበነ ሃሽሞ:

ሃሽም ከቁረይሽ ጎሳ ነው: የቁረይሽ ጎሳ ደግሞ ከአረበ ዘር ነው: አረቦች ደግሞ የነብዩላህ ኢስማኢል አብኑ አብራሂም ዘር ናቸው።

2_ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) መቼ ተወስዳ?

የዝሆን አመት።

3 እናታቸው ማን ትባላለች?

ኣሚና ቢንት ዋህብ።

4_ የተወስዱት የት ነው?

መካ ውስጥ

5_ እናታቸው ስትሞት ስንት አመታቸው ነበር?
ስድስት (6) አመታቸው

6_እናታቸው ከሞተች ቡሃላ ማን አሳደጋቸው?

አያታቸው አብዱል ሙጠለብ ከዛ እሱ ሲሞት ደግሞ አጎታቸው አቡጣለብ ።

7_ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በልጅነታቸው ምን አይነት ስራ ይሰሩ ነበር?

እረኝነት ከዛ ደግሞ ንግድ።

8_የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያ ሚስታቸው ማን ትባላለች?

ኸዲጃ በንቱ ኹወይሊድ(ረ.ዐ)።

9_የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ልጆች በአጠቃላይ ስንት ናቸው?

ሰባት (7) ናቸው።

(3) ወንዶች እና (4) ሴቶች።

10_ከኸዲጃ ስንት ልጅ ወስዱ?

ስድስት (6)። አንዱን ደግሞ ከማሪያ።

11_ልጆቻቸው ስማቸው ማን ማን ይባላል?

ወንዶቹ : ቃሲም, አብደላህ, አበሪሂም

ሴቶቹ: ሩቀያ, ዘይነብ, ኡሙኩልሱም, ፋጢማ

12_ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ዋህይ ሲወርድባቸው ዕድሚያቸው ስንት ነበር?

አርባ (40) አመታቸው ነበር።

13_ ወደ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) )ዋህይን ያቀበል የነበረው መላዒካ ስሙ ማን ይባላል?

ጅብሪል (ዓ.ሰ)።

14_ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለመጀመሪያ ጊዜ ዋህይ ሲወርድላቸው የት ነበሩ?

(ሂራ) የሚባል ዋሻ ውስጥ።

15_መጀመሪያ ረሱል ላይ የወረደው ምን ነበር?

ሱረቱል አለቅ ከ ቁ.(1)

اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ (አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡)

ከሚለው እስከ ቁጥር (5) ድረስ።

16_መጀመሪያ የሰለሙት እነማን ናቸው?

ከወንዶች: አቡበከር (ረ.ዐ)

ከሴቶች: ኸዲጃ (ረ.ዐ)

ከወጣቶች: አለይ (ረ.ዐ)

17_ ሰሃቦች ለመጀመሪያ ግዜ ወዴት ተሰደዱ?

ወደ ሃበሻ።

18_ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)በሚስጥር ዳዕዋ እያደረጉ ምን ያክል ቆዩ?

ሶስት (3) አመት።

19_የመዲና ሰዎች እንዲሰልሙ ሰበብ የሆነው ሰሃባ ማን ይባላል?

ሙስዓብ አበኑ ዑመይር (ረ.ዐ)።

20_ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እና ሰሃቦች ወዴት ነው የተሰደዱት?

ወደ መዲና

21_ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) መዲና ላይ የገነቡት የመጀመሪያው መስጅድ ማን ይባላል?

ቁባዕ መስጅድ።

22_የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የዳዕዋ ዘመን ስንት ዓመት Φρ?

(23) ዓመት።

(13) ዓመት መካ ፧ (10) ዓመት መዲና።

23_ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ስንት ሃጅ አድርገዋል?

(1) ሃጅ፧ እሷም (ሃጀተል ወዳዕ) በመባል

ትታወቃለች።

24_ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የት ነው የሞቱት?

      መዲና ::

25_ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በስንት ዓመታቸው ሞቱ?

በ (63) ዓመታቸው፡፡

26_ከረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ሚስቶች ውስጥ ሰባቱን (7) ጥቀስ?

1_ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ (ረ.ዐ)

2_ዓዒሻ ቢንት አቢበክር (ረ.ዐ)

3_ሰውዳ ቢንት ዘምዓ (ረ.ዐ)

4_ሃፍሳ ቢንት ዑመር (ረ.ዐ)

5_ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ (ረ.ዐ)

6_ዘይነብ ቢንት ጃህሽ (ረ.ዐ)

7_(ኡሙ-ሰለማ) ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ (ረ.ዐ)

27_ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ዘመቻዎች ውስጥ አምስቱን (5) ጥቀስ?

1_የበድር ዘመቻ

2_የኡሁድ ዘመቻ

3_የአህዛብ ዘመቻ

4_የኸይበር ዘመቻ

5_የ&tሁመካ ዘመቻ

28_የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ሚስታቸው ማን ትባላለች?

መይሙና ቢንትል ሃሪስ (ረ.ዐ)

29 ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በኛ ላይ ምን ምን ሃቅ አላቸው?

1_ንግግራቸውን ማመን

2_ሱናቸውን መከተል

3_ከነፍሳችን አስበልጠን መውደድ

4_ በሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ

30_የተመሩት የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምትኮች እነማን ናቸው?

1_አቡበክር ሲዲቅ (ረ.ዐ)

2_ዑመር አበነል ኸጣብ (ረ.ዐ)

3_ኡስማን አበኑ አፋን (ረ.ዐ)

4_አሊይ አብኑ አቢጧአብ (ረ.ዐ)

31_ዙ-ኑረይን በመባል ሚታወቀው ሰሃባ ማነው?

ዑስማን አብኑ አፋን (ረ.ዐ)

32_የሸሂዶች አለቃ ሚባለው ሰሃባ ማነው?

ሃምዛ አበነ አብዲልሙጠለብ (ረ.ዐ)

33_የተሰላው የአላህ ሰይፍ ሚባለው ሰሃባ ማነው?

ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ)።

34_በኢስላም የመጀመሪያዋ ሸሂድ ሴት ማን ነች?

ሱመያ ቢንቱል ኸያጥ (ረ.ዐ)።

35_የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሙዓዚን ማን ነበር?

ቢላል አብኑ ረባህ (ረ.ዐ)።

በመጨረሻሞ አላህ ሁላችንንም በጀነተል ፊርደውስ የረሱል ጎረቤት አድርጎ ይሰብስበን።

ውዱ ነቢያቸነ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርዱ::

ሼር ይደረግ

🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
06.03.202516:39
ግሩፕ ላይ አድ አድርጉ አህባቢ ።
20.04.202519:04
ውይይት

ከአቡ ሀኒፋ ጋር

🌴ወንዶች በማይክ
🌴ሴቶች በፅሁፍ

ሼር በማድረግ እናሰራጨው ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ባረከሏሁ ፊኩም
💫
https://t.me/teaching_of_all_prophets?livestream=7e72ff423b0db94146
26.03.202514:12
#ዛሬ_ማታ_እኮ_ረመዳን_27_ነው_መተኛት_የለም_ኢንሻአላህ!

*""(በለይለተል ቀድር)""የሚደረግ ዱዓ_*

አዒሻ (ረዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ መሰረት ‹‹የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለይለቱል ቀድር ቢገጥመኝ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ስላቸው፣

_*اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني*_
_አላሁመ ኢንነከ ዐፉውን ቱሒቡል_ዐፍወ ፈአዕፉ አኒይ በይ" አሉኝ። (ቲርሚዚይ ዘግበውታል )

ትርጉሙ....
*""‘አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታንም ትወዳለህ። ይቅር በለኝ!፤""*  ማለት ነው

የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
25.03.202516:44
👆 ሙሉ 30 ጁዝዕ ቁርዐን በአጭር ጊዜ መሀፈዝ ቀላል ሆንዋል በደንብ ደጋግማችሁ አድምጡት?

🤲 አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን!
🌴
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
25.03.202501:18
እንኳን ወደ ነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ አለም አቀፍ የዳዕዋ እንቅስቃሴ በደህና መጣችሁ።

ከስር የቀዋኢደል ፊቅህያ እና ኡስሉል ፊቅህ ደርሶች  በደረጃ ከነ ፒዲኤፍ ተጭኗል አሏህ የምንጠቀምባቸው ያድርገን።

ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ በማሰራጨት አግዙኝ ።

የቀዋኢደል ፊቅህያ እና ኡስሉል ፊቅህ ኪታቦች በደረጃ
፡፡፡፡፡፡፨፡፡፡፡፡፡*
1/መትን ቀዋኢደል ፊቅህያ ሊሰዕዲ
2/መትን ቀዋኢደል ፊቅህያ የኡሰይሚን
3/አልፈራኢዱል በሂያ
4/መንዙመቱ_ኡሱሊል_ፊቅህ የኡሰይሚን
5/መትን ወረቃት
6/ሸርህ ወረቃት
7/አል ኡሱል ሚን ኢልሚል ኡሱል
8/መንዙመቲል ፈድፉርያህ
9/ነዝሙል ወረቃት
10/አዱረሪል በሂያ
11/ቀዋኢደል ፊቅህያ አልኻዲሚይ
12/ኢምታዑል ኡቁል
13/መንዙመቱ ኢብኑ ሰነዲ


በማሰራጨት አጅር ይሸምቱ
የቴሌግራም ቻናል፡-
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
23.03.202519:39
ዘካተል ፊጥርን የሚመለከቱ ነጥቦች
~
1- ምንነቱ፦ ሙስሊሞች ከዒደል ፊጥር በፊት ለችግረኞች የሚሰጡት የእህል / የምግብ ሶደቃ ነው።
2- ሑክሙ፦ በሚችል ሰው ላይ ግዴታ ነው። [አልቡኻሪይ፡ 1503] [ሙስሊም፡ 984]
3- በማን ላይ ነው ግዴታው?
3.1. በትንሽ በትልቁ፣ በሴት በወንዱ፣ በሁሉም ሙስሊም በሆኑ የቤተሰብ አባላት ቁጥር የሚወጣ ሶደቃ ነው።
3.2. ገና ያልተወለደ ፅንስ እዚህ ግዴታ ውስጥ አይገባም።
3.3. አንድ ሰው የሌሎችን ዘካተል ፊጥር (ለምሳሌ ከሱ ጋር ያልሆኑ ቤተሰቦቹን ወይም የአገልጋዮችን) ማውጣት ይችላል። ግን እንደሚያወጣላቸው ማሳወቅ ይገባል።

4- ምን ያህል አቅም ባለው ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው? ለራሱም ለቤተሰቡም ለዒድ ሌሊትና ቀን የሚበቃ ቀለብ ባለው ላይ ግዴታ ነው።
5- ለማን ነው የሚሰጠው? የእለት ጉርስ ለሌለው ድሃ።
5.1. ዘካ እና ዘካተል ፊጥር የሚስሰጠው ለሙስሊም ብቻ ነው። ሌሎች ሶደቃዎችን ሙስሊም ላልሆኑ አካላት መስጠት ይቻላል።
5.2. ሑክሙን ባለማወቅ ወይም የሚግገባው አካል ስለማያገኙ ለሰራተኞቻቸው ዘካተል ፊጥር የሚሰጡ ሰዎች አሉ። ሰራተኞቻቸው የማይገባቸው ከሆኑ የተሰጣቸውን ለሚግገባቸው አሳልፈው መስጠት ይኖርባቸዋል።

6- የሚሰጡ የእህል / የምግብ አይነቶች፦ ተምር፣ ዘቢብ፣ አይቤ እንዲሁም በሃገር በአካባቢው ለቀለብነት የሚውሉ፣ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይበላሹ መቆየት የሚችሉ እንደ ስንዴ፣ ገብስ፣ ጤፍ፣ ወዘተ. ያሉ የእህል / የምግብ አይነቶች ሁሉ ይገባሉ። ምክንያቱም "ከምግብ አንድ ቁና" የሚል ሐዲሥ አለና። [አልቡኻሪይ፡ 1508] [ሙስሊም፡ 985] በዒዱ እለት መመገብ የሚችሉት አይነት ቢሆን ተመራጭ ነው።
7- መጠኑ፦ አንድ ቁና (ሷዕ) ነው። በአራቱ ኸሊፋዎች ዘመን በዚህ መልኩ ነው ሲፈፀም የኖረው።
7.1. በራስ ፈቃደኝነት ጨምሮ መስጠት ይቻላል።
7.2. የሚስሰጠው መጠን በኪሎ ግራም:- በሐዲሥ የመጣው በስፍር ስለሆነ የክብደት መለኪያ ስንጠቀም እንደ እህሉ አይነት መጠኑ ይለያያል። ወደ ኪሎ ሲቀየር ዱቄት ላይ 2.5 ኪሎ አቅራቢያ ይመጣል። ይሄ የአንድ ሰው መጠን ነው። 10 ቤተሰብ ያለው ሰው 25 ኪሎ ማለት ነው።

8- ጊዜው፦ ግዴታ የሚሆነው የረመዷን ወር የመጨረሻ እለት ተጠናቆ የዒዱ ሌሊት ሲገባ ነው። ልብ በሉ! በኢስላማዊው አቆጣጠር የአንድ እለት ቀዳሚው ክፍል ቀኑ ሳይሆን ሌሊቱ ነው።
8.1. ከዒድ ሶላት ማሳለፍ አይፈቀድም። ረስቶ በጊዜው ያላወጣ ሰው ሲያስታውስ ቢሰጥ ወንጀል አይኖርበትም። አውቆ ወይም ችላ ብሎ ወቅት ካሳለፈ ግን ወንጀል ላይ ወድቋል። ቢሆንም ግን የድሃ ሐቅ ስለሆነ ወቅቱ ቢያልፍም ሊያወጣ ይገባል።
8.2. ተቀባዩ በመራቁ የተነሳ በእለቱ ለማድረስ የሚቸገር ሰው "የት ላድርግልህ?" ብሎ ይጠይቅና ከወከለበት ቦታ ያደርግለታል። በዚህን ጊዜ በእለቱ ባይወስድም ችግር የለውም።
8.3. አስቀድሞ መስጠት ይቻላል? ለሚሰበስቡ አካላት አንድ ቀን ሁለት ቀን ቀድሞ መስጠት ይቻላል። ከዚህ ውጭ በጊዜው መስጠት እየተቻለ ቀደም ብሎ መስጠት አይገባም። ነገር ግን በእለቱ ለመስጠት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲኖሩ ትንሽ ቀደም ብሎ መስጠት ይቻላል። እንዲሁም በውጭ ሃገራት ያሉ ሰዎች ለሚሰጥላቸው አካል ቀደም ብለው ገንዘቡን በመላክ እህሉን ማስገዛት ይችላሉ። ወኪሉ ግን በተቻለ መጠን ወቅቱን መጠበቅ አለበት።
9. ከቤተሰብ ርቃችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች ወላጆቻችሁ ዘካተል ፊጥር የማያወጡላችሁ ከሆነና የማውጣት አቅሙ ካላችሁ ዘካተል ፊጥር ማውጣት እንዳትረሱ።
10. አስገዳጅ ወይም አንገብጋቢ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር በገንዘብ ማውጣት አይቻልም። የዚህ ነጥብ ዝርዝሩ በቀጣይ የሚታይ ይሆናል ኢንሻአላህ።

🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
26.03.202510:50
ቀላል ጥያቄ?✅ ቀላል መልስ

#የተከበረው የረመዷን ወር #እየተገባደደ ነው ስንት ጊዜ #ቁርዐንን_አኸተማችሁ⁉

💫ከተክክለኛው ምላሻችሁ ጀርባ ጠቃሚ የንፅፅር እና አለም አቀፍ ዳዕዋ ላይ የሚሰሩ ሊንኮች በስጦታ ተቀምጠዋል 𝕒𝕕𝕕 ማለት እንዳይረሱ።

🛖ረመዷን ሄደ ጓዙን ጠቀለለ
🛖ትንሽ ቀን ቀርቷልኝ የሚጠቀም ካለ
👆 ኢሄን አይቶ ያልጓጓ ይኖራል?

🤲 አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን!
🌴
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🛖
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 🌴
የቴሌግራም ቻናል
ጀይን👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
24.03.202518:31
ለምትወዱት ብቻ አሰራጩት
🌴
የተመረጡ መትን የአቂዳ ኪታቦች ከሰለፎች ጀምሮ በደረጃ pdf የተገጠሙ
🪴
1፡-መትን ኡስሉ ሰላሳህ
2፡-መትን ቀዋኢደል አርበዐ
3፡-መትን አልዋጅባት አልሙተሀቲማት
4፡-መትን ኪታቡ ተውሂድ
5፡-መትን ከሽፋ ሹብሀት
6፡-መትን አቂደቱል ዋሲጢያ
7፡-መትን መሳኢሉል ጃሂልያ
8፡-መትን አቂደቱ ጧሀውያ
9፡-መትን ኡስሉ ሲታ
10፡-መትን ኡስሉ ሱና ኢማሙ አህመድ
11፡-መትን አሱሉል ኢማን
12፡-መትን ሀኢየቱ ኢብኒ አቢዳውድ
13፡- መትን ፈድሉል ኢስላም
14፡-መትን ነዋቂዱል ኢስላም
15፡-መትን ቀዋኢዱል ሙስ
16፡-መትን ሸርሁ ሱና ሊልበርበሀሪ
17፡-መትን ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
18፡-መትን ላሚየቱ ኢብኑ አልወርዲ
19፡-መትን ላሚየቱ ኢብኑ ተይሚያ
20፡-መትን አዱሩሱል ሙሂማህ

21፡-ኢስላምን_ለህፃናት_ማስገንዘብ
22፡-ሀዚሂ_ደዕወቱና_ወዐቂደቱና
23፡-ሚን_ኡሱሊ_ዐቂደቲ_አህሊስሱነቲ_ወልጀማዐ
24፡-ኹዝ_ዐቂደተክ_ሚነል_ኪታቢ_ወሱነቲ_ሶሒሓ
25፡-ዐቂደቱ_አህሊሱነቲ_ወልጀማዐ
26፡-መእና ላኢላሀኢለላህ
27፡-ዶላለቱል አህባሽ
28፡-ሚንሃጁል ፊርቀቱ አናጂያ
29፡-መባድኡል ሙፊዳህ
30፡-ኪታቡ ተዉሂድ ሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
31፡- አልቀዉሉ ሰዲድ ፊ መቃሲዲ ተዉሂድ
32፡- ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
33፡-ዓቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀዲስ
34፡-አልቀዉሉ ሰዲድ ፊ መቃሲዲ ተዉሂድ
35፡-ሙጅመሉ ኡሱሊ አህሊሱነቲ ወልጀማዓህ ፊልዓቂዳህ
36፡-ዐቂደቱ_ተውሒድ_የፈውዛን
37፡-ማ_የተመየዙ_ቢሂል_ሙስሊሙ_አኒል_ሙሽሪክ
38፡-አልሙዕተቀዱ_ሶሒሕ
39፡-ኑሩ_ተውሒድ
40፡-ሱለም አልዉሱል
41፡-አል ዑቡድያ
42፡-አል ኢርሻድ
43፡-ዋጂቡና_ነህወ_ማ_አመረነላሁቢሂ 
44፡-ቀዋዒዱን_ሀማ_ፊል_አስማኢ_ወሲፋት
45፡-ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥረቱ_ወቀረረትሃ_አሸሪዐቱ
46፡-አቂደቱ ራዝየይን
47፡-አል ቀውሉል ሙፊድ ፊአዲለቲ ተውሂድ
48፡-ኡሱሉ ሱና ሊልሁመይዲ
49፡-ሶሪሁ ሱና ሊጦበሪ
50:-ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ
51፡-አቂደቱ ሸይኽ መሃመድ ኢብን አብዱል ወሀብ
52፡-ሪሳለቱ ፊተውሂደል ኢባዳ
53፡-ተፍሲሩ ከሊመቱ ተውሂድ
54፡-ሸርሁ ሱና ሊልሙዘኒ
55፡-መዕነ ጧኡት
56:-ኢዕቲቃዱ_አህሊ_ሱንና_ሊል_ኢስማዒሊይ
57፡-ሪሳለቱ_ብኒ_አቢ_ዘይድ_አልቀይረዋኒ
58፡-አልመንዝመቱ_ራኢያ_ፊሱና_ሊዘንጃኒ
59፡-አልጃሚዑ_ሊዒባደቲላሂ_ወሕደሁ
60፡-ተፍሲሩ_ከሊመቲ_ተውሒድ
61፡- ደላኢሉ_ተውሒድ
62:-ኪታቡ አልከባኢር ሊዘሀቢ
63፡-አል ኢባነህ
የአቡ ሀሠን አል አሽዐሪይ

64፡-ስለ ኢስቲዋእ
65:-የአራቱ አኢማዎች ዐቂይዳ
66፡-አርበዑነ ለተምያ
67፡-አል ሀቁል አውከድ
68፡-አዕላሙ ሱነቲ አልመንሹረቲ
69፡-አዱረቱል መድያ
70፡-ሙዘኪረቱን ዓላ ዐቂደቲል ዋሲጢያህ
71፡-ኩና ፊ ጃሒሊያ
72፡-አቂደቱ ሰኢድ ኢብን ጁበይር
73፡-ኢስቢቱል ቀደር ወረዲ አላ ጉላቲል ቀደርያ
74፡-ሪሳለቱ ፊበያኒ መንዚለቲ ሰና ሊአቢ ዘናዲ
75፡-ፊቅሁል አክበር
76፡-አል ወስየቱ ቢሉዙሚ ሱነቲ ሊልአውዘኢይ
77:- ኢትባኡ ሶሀበቲ ወኢስባቲል ቀደሪ
78፡-ኢዕቲቃዱ አቢአብዲላህ ሱፍያን ኢብኑ ሰኢድ አሰውሪይ
79፡-ኢስባቱ ሲፋት ወሩዕየቲ ወረዲ አለል ጀህሚየቲ
80:-መጅሙዑን_ፊ_አቂደቲ_አል_ኢማሚ ማሊክ
81፡-ሙጅመሉ ኢዕቲቃዲ አህሊ አል_ሱነቲ
82፡-ቀሲደቱ ፊሱና ሊብኒ ሙባረክ
83፡-አቂደቱ አህሊሱና
84፡-ኢስባቱ አል_ሲፋት ኢማሙ ሻፊዒይ
85፡-አል ኢማን ሊአቢ ኡበይድ
86፡-አቂደቱ ቢሽሪል ሀፊ
87፡-መጅሙዑን-ፊ-ዓቂደቲ ዒስሀቅ ብን ራሀወይህ
88፡-አቂደቱ ቁተይበተ ብን ሰዒድ
89፡-የአሕባሾች እምነት በሚዛን ላይ
90:-አቂደቱ አል_ኢማም አህመድ
91፡-ሪሳለቱል ዒማም አህመድ ኢለል ሙተወኪ
92/ ተስሂል አልአቂደቲል አልኢስማኢሕያህ
93/አል አቂደቱ ሶሂህ
94/ሙዘኪራቱ አለል አቂደቲል ዋሲጥያ
95/ኢርሻዱል አናም
96/አብዋቡን ሙኽተሶረቱን ፊልአቂዳህ
97/አል ኢቅቲሷድ ፊል ኢዕቲቃድ
98/አኑስሁ ሰዲድ
99/ሙኽተሶሩ አሸሪዐህ
100/የሱፍያ እምነት ግድፈት
101/መትን አቂደቱ ሰፋራንያህ
23.03.202515:37
በቅንነት እና የአሏህን ፊት ፈልጋችሁ ለጧሊበል ኢልሞች አሰራጩት ።
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
👇
እንኳን ወደ ነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ አለም አቀፍ የዳዕዋ እንቅስቃሴ በደህና መጣችሁ።

ከስር የአረበኛ ቋንቋን ለማወቅ የሚረዱ የሉጋ የድምፅ ትምህርቶች ከነpdf ተጭነዋል።

አላህ የምንጠቀምባቸው ያድርገን።

ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ በማሰራጨት አግዙኝ ።


3 የሉጋ ደርሶች በተወዳጅ ኡስታዞች በደረጃ


1:-የአረበኛ ቋንቋ ሉጋ ትምህርት ቁ.01
2፡-የአረበኛ ቋንቋ ሉጋ ትምህርት ቁ.02
3፡-የአረበኛ ቋንቋ ሉጋ ትምህርት ቁ.03

ሼር  በማድረግ አግዙኝ
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
26.01.202513:21
👉በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብዲላህ አልሃበሺ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች ሪከርዶችን ሰብስበን ይዘንልዎት መጥተናል።

✍️ታድያ እርስዎ ምን ይጠብቃሉ፣
🤝ቻናሉን ጆይን ይበሉ፣
📱የሚፈልጉትን ዳውንሎድ ያድርጉ፣
📖ይቅሩ ይሞጥሉ፣
🔗ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር ያድርጉ፣
🔉ዳዕዋውን ይነሽሩ፣

👇 ቂርአቶችን ለማግኘት 👇

ይህን ኡስታዝ ለየት የሚያደርገው ማብራርያው ግልፅ እና ቀለል ባለ አቀራረብ በሚሰማ ጥርት ያለ ድምፅ ማቅራቱ ነው።


ሼር ይደረግ
1️⃣ ሪያዱ ሷሊሂን
رياض الصالحين
2️⃣ ኡሱሉ ሰላሳ
الاصول الثلاثة
3️⃣ ቀዋኢዱል አርባዐ
قواعد الأربع
4️⃣ ኡሱሉ ሰላሳ
አድስ የተቀራ ከሰፊ ማብራሪያ ጋር
الاصول الثلاثة جديد
5️⃣ ሹሩጡ ሶላት
شروط الصلاة
6️⃣ ኪታቡ ተውሂድ ሸይኽ ሙሀመድ ኢብን አብዲልወሀብ
كتاب التوحيد الشيخ محمد ابن عبد الوهاب
7️⃣ አርበኢነ ነወዊያ
اربعين النووية
8️⃣ ዱሩሱል ሙሂማ
الدروس المهمة لعامة الأمة
9️⃣ መእና ላኢላሀኢለላህ
معنى لا إله إلا الله
🔟 ዶላለቱል አህባሽ
ضلالة الأحباش
1️⃣1️⃣ ሂዳየቱል ሙስተፊድ
هداية المستفيد في احكام التجويد
1️⃣2️⃣ ቡሉጉል መራም
بلوغ المرام
1️⃣3️⃣ ኡምደቱል አህካም
عمدة الأحكام
1️⃣4️⃣ ሙንከራት
منكرات
1️⃣5️⃣ ሸርህ ኡሱሉ ሲታ ፡ ኢብኑ ኡሰይሚን
شرح اصول الستة لبن عثيمين
1️⃣6️⃣ መሳኢሉል ጃሂልያ
مساءلة الجاهلية
1️⃣7️⃣ ሪሳለቱን አኸዊየህ
رسالة الأخوية
1️⃣8️⃣ ቀዋኢዱል ሙስላ
قواعد المثلا
1️⃣9️⃣ ሚን ኡሱል (ፈውዛን)
من أصل عقيدة أهل السنة والجماعة الشيخ فوزان
2️⃣0️⃣ አል ወጂዝ
الوجز
2️⃣1️⃣ ሹሩጡ ሶላት አድስ የተቀራ ከሰፊ ማብራሪያ ጋር
شروط الصلاة 
2️⃣2️⃣ ኪታቡ ተውሂድ ሸይኽ ፈውዛን
كتاب التوحيد الشيخ فوزان
2️⃣3️⃣ አቂደቱል ዋሲጥያ
عقيدة الواصطية
2️⃣4️⃣ አጅዊበቱል ሙፊዳ
الأجوبة مفيدة
2️⃣5️⃣ ኡሱል ፊተፍሲር
اصول في التفسير
2️⃣6️⃣ ፈትሁል ሀመውየቱል ኩብራ
فتح الحموية
2️⃣7️⃣ ቁጥብያ
القطبية
2️⃣8️⃣ አሱፍያ ፊሚዛኒል ኪታቢ ወሱና
الصوفية في ميزان الكتاب والسنة
2️⃣9️⃣ ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም
شرح نواقد الاسلام
3️⃣0️⃣ መንሀጁ ፊርቀቱ ናጅያ
منهج الفرقة الناجية
3️⃣1️⃣ ሀዚሂ ደእወቱና ወአቂደቱና
هذه دعوتنا وعقيدتنا
3️⃣2️⃣ ተንቢሃት
تنبيهات
3️⃣3️⃣ አቂደቱ ጦሃውያ
عقيدة الطحاوية
3️⃣4️⃣ ሸርሁ ሱና
شرح السنة
3️⃣5️⃣ መባድኡል ሙፊዳህ
المبادئ المفيدة
3️⃣6️⃣ አልኢርሻድ
الارشاد
3️⃣7️⃣ መንዙመቱል ቀዋኢዱል ፊቂሂያ
منظومة القواعد الفقهية
3️⃣8️⃣ ሂልየቱ ጧሊቢል ዒልም
حلية طالب العلم
3️⃣9️⃣ ሸርህ መንዙመቱል በይቁንያ
شرح منظومة البيقونية
4️⃣0️⃣ ሸርህ ሉሚዐቱል ኢእቲቃድ
لمعة الاعتقاد
4️⃣1️⃣ መጃሊሱ ሸህሩ ረመዷን
مجالس شهر رمضان
4️⃣2️⃣ መንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያህ ወጧኢፈተል መንሱራ
منهج الفرقة الناجية وطائفة المنصورة
4️⃣3️⃣ ሶሂሁል ሙሶፋ
الصحيح المصفى
4️⃣4️⃣ መትኑ አጅሩምያ
متن الاجرومية
4️⃣5️⃣ ሙተሚመቱል አጅሩምያ
متميمة الاجرومية
4️⃣6️⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ
تحفة السنية
4️⃣7️⃣ የቢናእ ኪታብ
بناء
4️⃣8️⃣ መቅሱድ
المقصود
4️⃣9️⃣ ተስሪፉል ዒዚ
شرح تصريف العزي تفتازاني
5️⃣0️⃣ አልዋጅባት
الواجبات
5️⃣1️⃣ አኑስሁ ሰዲድ
النصح السديد
5️⃣2️⃣ ሀዚህ ደዕወቱና ወአቂደቱና አድስ የተቀራ ከሰፊ ማብራሪያ ጋር
هذه دعوتنا وعقيدتنا
5️⃣3️⃣ መትን መንዙመቱል ሃኢያ
منظومة حائية
5️⃣4️⃣ ሪሳለቱል ሂጃብ
رسالة الحجاب
5️⃣5️⃣ ሁዝ አቂደተክ
خذ عقيدتك
5️⃣6️⃣ ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳ
كن سلفيا على الجادة
5️⃣7️⃣ የሒጃብ  ቱሩፋቶች
فضائل الحجاب
5️⃣8️⃣ አዳቡል ሙስሊማ  
آداب  المسلمة --
5️⃣9️⃣ ሸርህ ነዝሙል ወረቃት
شرح نظم الورقات في اصول الفقه
6⃣0⃣አልፈዋኪሁል ጀንያ
الفواكه الجنية

6⃣1⃣አዲማዑ ጦብዕያህ
الدماء طبيعية


የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌
ቁጥር አንድ የጧሊበል ኢልሞች ምርጫ
👇
ውድ እህቴ ውድ ወንድሜ ለወዳጅ ዘመድ በግልም በግሩፕም በቻናልም ይህን ሶደቀተል ጃርያህ በኢኽላስ ሼር በማድረግ እናሰራጨው አሏህ ይቀበለን።

ተጨማሪ ደርሶች ለማግኘት
👇
https://t.me/nhwdr/46157
✍ዝግጅት፡- አቡ ሀኒፋ ሙሀመድ
Shown 1 - 24 of 1 288
Log in to unlock more functionality.