Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Ethiopian Digital Library avatar
Ethiopian Digital Library
Ethiopian Digital Library avatar
Ethiopian Digital Library
04.05.202509:22
Meta Physics

🔴 95% of the universe is the unknown

🔴 Only 5% of the universe is known

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
02.05.202508:54
በኦሮሚያ ክልል ከ700 በላይ የትምህርት ቤት ዳይሬክተሮች ከነበሩበት የሃላፊነት ደረጃ እንዲወርዱ መደረጋቸው ተገለፀ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በዘንድሮ በጀት ዓመት 7 መቶ 22 ዳይሬክተሮችን ከነበሩበት የሃላፊነት ደረጃ በታች ወርደው እንዲሰሩ መደረጉን አስታውቋል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶ/ር ካሳሁን ገላና በስነምግባር እና በአመራር ብቃት ጉድለት፤በተሰራ ክትትል የትምህርት ቤቶቹ አመራሮች ከነበሩበት ደረጃ ዝቅ ብለው እንዲያገለግሉ መደረጉን ለጣቢያችን ገልጸዋል።

በተጨማሪም ምክትሉ በሀይስኩል ጀረጃ ሲያስተምሩ የነበሩ 3 መቶ ሁለት መምህራንም በተደረገ ግምገማ ወደታች ወርደው እንዲያስተምሩ መደረጉን አስረድተዋል።

በበጀት አመቱ የትምህረት ጥራትን ለማስተካከል ሰፋፊ ስራ መሰራቱን ያነሱት ሃላፊው በከተሞች ላይ ከበቂ በላይ ተከማችተው የነበሩ 1 ሺህ 38 መምህራን ፤የመምህራን እጥረት ወዳለባቸው አከባቢዎች መዛወራቸውን አንስተዋል።

በተያያዘ በክልሉ በተፈጥሮ እና በግጭት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ 1ሺህ 6 መቶ ትምህርት ቤቶች በመንግሥት እና ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በጥገና ላይ እንደሚገኙም ነግረውናል።

ETHIO FM 107.8

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
02.05.202507:36
ኩረጃ ነውር መሆን የለበትም - እንዲኮርጁ መበረታታት አለባቸው

ትምህርትም ይሁን ሥራ .. ከቅጥር ግቢው (Compound) ባናወጣው ጥሩ ነው:: መደበኛ ትምህርት እዚያው መደበኛ ቦታው ማለቅ አለበት:: ለተማሪዎች የቤት ሥራ መሰጠት የለበትም:: መምሕራን ልጆቻችንን ልቀቁልን:: የቤት ሥራ ለቤተሰብ ነው:: እናንተ መደበኛውን (ባሕላዊውን) አስተምሩዋቸው:: እኛ ወላጆች ኢ-መደበኛውን (Practical) አኗኗርና አሠራርን እናስተምራቸዋለን:: የትምህርት ቤት የትምህርት ካሪኩለም ባሕላዊና ሗላቀር ሆኗል:: ካሪኩለሙን ነው ያልኩት:: ለተማሪዎች የቤት ሥራ ከተሰጣቸው በኤአይ ሠርተውት ይመጣሉ:: ምን ያህል እንደገባቸው ማወቅ ያዳግታል::

ክላስ ወርክ እና ግሩፕ talk በጣም አሪፍ ነው:: ክፍል በጩኸት ማለትም በጫጫታ መሞላት አለበት:: ኩረጃ ነውር መሆን የለበትም:: እንዲኮርጁ መበረታታት አለባቸው:: ቦዪንግ ወይም ማይክሮሶፍት ውስጥ የሚሠራ ዜጋችን መኮረጅ ኃጢአት ይመስለዋል:: የፓኪስታኑ ሞክሼ ዐብዱልቃዲር ኻን አውሮፓ ውስጥ ከሚሠራበት ድርጅት የኒኩሊየር ቀመር ኮርጆ ነው የወጣው:: ፓኪስታንን አስታጠቃት:: ቻይናን ያሳደጋት ኩረጃ ነው::

እኛ ግን አድዋ ላይ ከጣልያን ጋር ስንዋጋ ጣሊያኖች ስንቅ በመኪና ውጊያ በታንክ ሲጠቀሙ እኛ ግን ስንቅና ትጥቅ በአህያ ነው የጫንነው:: ያው በሰው ብዛት አቸነፍን:: ማይጨው ላይ ሲመጡ የአድዋ ስህተታቸውን አርመው አውሮፕላን ይዘው ሲመጡ እኛ ግን አሁንም ስንቅና ትጥቅ የጫንነው በአድዋው አሕያ ነበር:: ድባቅ መቱን:: በአምስት ዐመታት የመኪናና የአውሮፕላን ፋብሪካ ጀምረው ነበር:: ሲወጡ ግን የጋሪ ፋብሪካ እንኳ ማቋቋም አልቻልንም:: (ከፕሮፍ መስፍን):: በቅርቡ ወያኔ የተበላችው ደርግ ጋር በተዋጋችበት መሳሪያ ነው:: ዐብይሻ ጨዋታውን በድሮን አደረገው::

ስለዚህ አሁን ላይ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር በደንብ ማሳለፍ አለባቸው:: ፊልም ቤትና ፊኛ መንፋት ከሚያዟዙሩዋቸው ኮምፒውተር እንዲችሉ ይርዱዋቸው:: አብረው ሥራ ቦታ ይውሰዱዋቸው:: ኢማጅን 1990 ላይ ኮሜርስ አካውንቲንግ ስንማር ስለሪል ኢስቴት በደንብ ተምረናል::

ተቀጥሬ አካውንቲንጉን እንዴት እንደምፈልጥ እንጂ Real ምንድነው? Estate ደግሞ ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሠራው? የሚለውን አላውቀውም ነበር:: በአሜሪካ መጻሕፍትና ምሳሌ ስለምንማር እኛ ሀገር የሚተገበር አይመስለንም:: ሞርጌጅም ተምረናል:: How it works ግን የሆኑ የሆኑ blurry ነገሮች ይገቡናል እንጂ ብዙም ቁባችን አይደለም::

ስለዚህ ቀጣሪ ፍለጋ ነው የምንዟዟረው:: ልጅህን ቀጣሪ ፍለጋ ከሚዟዟር ዛሬ ካንተ ጋር ይዟዟር:: የምትሠራበት ጉሊትም ይሁን ውሰደው:: ቢሮ ፕሪንተር ስካነር እንዴት እንደሚሠራ ይይ:: ይንካ:: ከATM ብር ያውጣ:: ከሱቅ ተከራክሮ ይግዛ:: ኤግዚቢሽን ሲኖር ይዘኸው ሂድ:: ባዛር አላልኩም:: የማሽነሪ, የምርት, የጥበብ, የአይቲ ኤግዚቢሽኖች ውሰደው:: በስምንት ዐመታት መደበኛ ትምህርት የማያገኘውን በስምንት ሰዓት ያገኛል:: እንደ ዕድሜው::

Abdulkadir Hajj Nureddin

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
ሁሉም ተማሪ ሊኖረው የሚገባ App 
 Ethio Digital Library ፡ የተማሪ መጽሐፍት እና የመምህራን መምሪያ

👉 Grammar-Short Notes
👉 Addis Abeba G1-8
👉 High School G9-12
👉 Oromia Region G1-8
👉 Amhara Region G1-8
👉 Tigray Region G1-8
👉 Harari Region G1-8
👉 Dire Dawa Region G1-8
👉 EUEE & Ministry Exams All year
👉 Old curriculum G1-12
👉  Remedial Modules  
👉 Freshman Modules 
👉  KG 1-3  
👉 Study AI chatbot ስታጠኑ ያልገባችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በመጠየቅ መልስ የምታገኙበት bot ጥናትን ቅልል የሚያደረግ!! 

All in one!! More than 150k users #share #share ለሁሉም አድርሱያውርዱ

Android 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio   

iOS(iphone and iPad)👇
https://apps.apple.com/us/app/ethio-digital-library/id6596754080
26.04.202508:02
ማስታወቂያ ✔️🎉📣

ይህ ቻናል በጨረታ ይሸጣል!

☄️መነሻ ዋጋ: 30,000 Birr

☄️የመጨረሻ ቀን: 25/08/2017 ምሽት 3:00

☄️በተለይ በትምህርት ዙሪያ ለምትሰሩ ቅድሚያ ይሰጣል

☄️Contact: @ethiodlbot

☄️ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
ሁሉን የሸወደ ሰው - ሁሌ ይገርመኛል

Fake Doctor Engineer Samuel Zemikael

He said Vladimir Putin is my best friend!

ውሸት መጨረሻው አያምርም!

https://www.youtube.com/watch?v=S6NJYjhH2zs

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
📌 ዲቪ 2026 ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ተለቀቀ!

👉በቀላሉ በስልካችሁም በኮምፒውተርም እንዴት ማየት እንደምትችሉ በዝርዝር ላሳያችሁ !

👉የ Confirmation Number ከጠፋባችሁ አትጨነቁ በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ።

ሁሉንም መረጃ ይህንን ሊንክ በመጫን ተመልከቱ👇👇
👉 https://youtu.be/ifDtwj0cnmA

🎉🎉 መልካም ዕድል ለሁላችሁም!!🎉🎉

📌 በእኔ በኩል የሞላችሁ አደራ USA ስትገቡ እንዳትረሱኝ 😂😂😂
ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና የሚፈተኑ ብቁ እጩ ተፈታኞች መረጃ ስለመጠየቅ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የመውጫ ፈተና በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የመውጫ ፈተና በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ ፈተናውን በዓመት ሁለት ጊዜ መሰጠት እንዳለበት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 919/2014 ይደነግጋል፡፡

ስለሆነም በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከወዲሁ ብቁ እጩ ተፈታኞች ለማጣራት እንዲቻል ዘንድ በተቋማችሁ ፈቃድ በተሰጣችሁ ትምህርት መስኮች፣ ትምህርት ደረጃ፣ መርሃ ግብር እና ካምፓስ በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ደብዳቤ አባሪ በተደረገ ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን ከሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 10/ 2017 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡

FDRE Education and Training Authority-ETA

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
02.05.202506:50
የኢብራሂም ትራኦሬ የፕሬዚዳንትነት ሁለት ዓመታት 🇧🇫

1. የቡርኪናፋሶ የሀገር ውስጥ ምርት መጠን በግምት 18.8 ቢሊዮን ዶላር ወደ 22.1 ቢሊዮን ዶላር አድጓል።
2. የሚኒስትሮችን እና የፓርላማ አባላትን ደሞዝ በ30% ቀንሶ የመንግስት ሰራተኛውን በ50% አሳደገ።
3. የቡርኪናፋሶን የሀገር ውስጥ ዕዳ ከፍሏል።
4. በአገሪቱ ውስጥ የመጀመሪያውን ሁለት የቲማቲም ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎችን ተክሏል
6. የቡርኪናቤ ጥሬ ወርቅን ወደ አውሮፓ መላክ አስቆመ
7. የቡርኪናፋሶ ሁለተኛውን የጥጥ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ገንብቷል። ሀገሪቱ ቀደም ሲል አንድ ብቻ ነበር የነበራት።
8. ለአገር ውስጥ ጥጥ አምራቾች ለመደገፍ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመውን የአነስተኛ ደረጃ የጥጥ ማቀነባበሪያ ብሔራዊ ድጋፍ ማዕከል ከፍቷል።
9. የብሪታንያ ዊግ እና ካባዎችን በአካባቢ ፍርድ ቤቶች እንዳይለብሱ ከልክሏል እና የቡርኪናቤ ባህላዊ አለባበስን አስተዋውቋል።
10. ምርትን ለማሳደግ እና የገጠር ባለድርሻ አካላትን ለመደገፍ ከ400 በላይ ትራክተሮች፣ 239 ሃይል ፋብሪካዎች፣ 710 ሞተር ፓምፖች እና 714 ሞተር ሳይክሎች በማከፋፈል ግብርናውን ቅድሚያ ሰጥቷል።
11. የግብርና ምርትን ከፍ ለማድረግ የተሻሻሉ ዘርና ሌሎች የግብርና ግብአቶችን እንዲያገኙ አመቻችቷል።
12. በቡርኪናፋሶ የቲማቲም ምርት በ2022 ከነበረበት 315,000 ቶን በ2024 ወደ 360,000 ቶን አድጓል።
13. የማሾ ምርት በ2022 ከ907,000 ቶን በ2024 ወደ 1.1 ሚሊዮን ቶን አድጓል።
14. የሩዝ ምርት በ2022 ከነበረበት 280,000 ቶን በ2024 ወደ 326,000 ቶን አድጓል።
15. የፈረንሳይ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን በቡርኪናፋሶ አግዷል።
16. በቡርኪናፋሶ ውስጥ የፈረንሳይ ሚዲያዎችን አግዷል።
17. የፈረንሳይ ወታደሮችን ከቡርኪናፋሶ አስወጣ።
18. መንግስቱ አዳዲስ መንገዶችን በመገንባት ነባሮቹን በማስፋት እና የጠጠር መንገዶችን ወደ አስፋልት በመቀየር ላይ ነው።
19. በአሁኑ ጊዜ በ 2025 ሊጠናቀቅ የታቀደ እና በዓመት አንድ ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገድ የሚችል አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ በመገንባት ላይ ነው።

☄️ እስካሁን ያልተሳኩ 20 የግድያ ሙከራ ተደርጎበታል!

🔴 የቡርኪናፋሶ ዜጎች ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራዎሬን ለመጠበቅ ሲባል ማታ ማታ በመንገድ አደባባዮች ላይ ተኝተው እያደሩ ነው!

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
የ DV ውጤት ሊለቀቅ የቀናት ብቻ እድሜ ነው የቀረው📣📣📣

DV LOTTERY ደርሷችሁ አሜሪካ ለምትመጡ ትንሽ ምክር ብጤ:-

በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያላችሁ ይሄ በህይወታችሁ የምታገኙት ትልቁ እድል ሊሆን ይችላል::ደሞም ነው!!!!
አሁን ወደ ምክሩ:-
1ኛ ለሚቀበሏችሁ ሰዎች ከልብ የመነጨ ምስጋና እና አክብሮት(respect) ይኑራችሁ!!
2ኛ የዲቪ እድሉ የስራና የመኖሪያ ፍቃድ ያለ ምንም ውጣውረድ ያስገኛል እንጂ ወዲያውኑ ስራ እግኝታችሁ ወዲያውኑ ሃብታም አያደርጋችሁምና ተረጋጉ
3ኛ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ቋንቋችሁን ለማሻሻል አካባቢያችሁ ለመልመድ ሞክሩ !
4ኛ የአልባሌ ሱስ ተጠቂዎች ከሆናችሁ ራሳችሁን መርምሩ
5ኛ አትጣደፉ social security ና Green card አግኝታችሁም ስራ ላታገኙ ትችላላችሁና ( ለጊዜውም ) ቢሆን ቶሎ አትበሳጩ::
6ኛ የሚያኖሯችሁ ሰዎች ያማረ ቤትና ፀዴ መኪና ካላቸው ከብዙ አመት ድካምና ፍጋት በኃላ የተገኘ በመሆኑ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ ማበረታቻ እንጂ አጏጉል ተስፋ እንዳይጭርባችሁ ተጠንቀቁ
7ኛ አገር ቤት እንደለመዳችሁት የግል ንፅህናችሁን ለመጠበቅ እሁድን አትጠብቁ !!
8ኛ ሻወር ውሰዱ ዶይድራንት ተጠቀሙ ጥርሳችሁን ቦርሹ አልጋችሁን አንጥፉ በልታችሁ ስትጨርሱ ሳህናችሁን አንሱ እጠቡ :: ቤቱን አፅዱ የተቀበሏችሁን ሰዎች አግዙ ስራ ቢሰጧችሁ ደስ ብሏችሁ ስሩ !! እንደ ሰራተኛ ፊል አታድርጉ ራሳችሁን እንደ አጋዥ ቁጠሩ!!!
ዋናውና ኃይለኛው ምክር ለሴቶች!!
አሜሪካ ልትመጡ በተዘጋጀ የሽኝት ፓርቲ ላይ ራሳችሁን አደጋ ላይ የሚጥል ስራ አትስሩ!! ምን ለማለት እንደፈለኩ መቼም ይገባችኃል!!!
Welcome to 🇺🇸 THE LAND OF OPPORTUNITY !!!

Yoseph Yeyesuswork

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
26.04.202506:46
በነገራችን ላይ በአሜሪካ እና አውሮፓ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሐይማኖት ክርክር/ውይይት እንዳለ ታውቃላችሁ?

በቅርብ እንኳን ዲያቆን ምህረት ከ ስቱአርት ጋር ያደረጉት ሐይማኖታዊ ውይይት በMiT ነበር።

ከእኛ ሐገርሳ ስድብ መራገም ኧረ እንረጋጋ ወገን!

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
Deleted30.04.202512:51
🎉Get up to $130 first deposit bonus!

👉Use 1xBet Promo Code “QWE”

#ad
የክልል ታርጋ (ኦሮ አማ ትግ ወዘተ) የሚባል ቀርቶ “ETH” (ኢት) በሚል ሊቀየር ነው::

በሀገሪቱ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሸከርካሪዎች የሚለጥፉት የመለያ ቁጥር ሠሌዳ ላይ የኢትዮጵያ ካርታ እና ሀገራችን ባጸደቀችው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት የተሰጣትን ሀገራዊ ልዩ ምልክት "ETH"፣ እንዲሁም "ኢት" የሚል የግእዝ ፊደላት እና የላቲን ፊደላት ይዘት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡

ሠሌዳ አሰጣጡ ሦስት የላቲን ፊደላትን እና አራት ቁጥሮችን በመጠቀም ተከታታይ ቁጥር ያላቸው የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎችን እንዲመረቱ እንደሚያደርግም በመመሪያው ላይ ተገልጿል።

የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎቹ የተሽከርካሪዎችን ባለቤት፣ የሚሠጡትን አገልግሎት እና የኃይል አጠቃቀምን የሚያመለክቱ ቀለማት እንዲሁም ሌሎች መለያዎች እንደሚኖራቸው መመሪያው ላይ ተጠቅሷል።

ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
BRAVO TRAORE!

አሜሪካ ምን እንዳለች ስሟት — ኢብራሂም ትራኦሬ ለህዝቡ ስጋት ነው። የቡርኪናፋሶን የወርቅ ክምችት ለግል ጥቅሙ አላግባብ እየተጠቀመበት ነው” — የዩኤስ አሜሪካ ጄኔራል ማይክል ላንግሌይ

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች

ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን በዛሬው ዕለት በሆስፒታሉ በተደረገላት ቀዶ ጥገና 2 ወንድ እና 2 ሴት ልጆችን በሰላም መገላገሏን የዩኒቨርሲቲው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወ/ሮ ጠይባ ሀሳን የሀሮ ዱማል ከተማ ነዋሪ ስትሆን÷ከዚህ በፊት ሰባት ልጆች እንዳሏት ተጠቁሟል፡፡

ለአንድ ወር ከ10 ቀን በሆስፒታሉ ውስጥ እንድትቆይ በማድረግ ክትትል ሲደረግላት እንደነበር ተጠቅሷል፡፡

በአሁኑ ሰዓት እናትና የተወለዱት አራቱ ሕጻናት በሆስፒታሉ የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን÷ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙም ተገልጿል፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
26.04.202504:35
ብዙ ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ማን እንዳስተማራቸው ባላውቅም ኦርቶዶክሶች ማርያምን የሚያመልኩ ይመስላቸዋል። በዚህ ቻናል እንዲህ አይነት ኮሜንት የሰጣችሁ ብዙ ናቹ። ዘይገረም ነው።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
25.04.202512:51
አማራ ክልል የሀሰተኛ ትምህርት ማስረጃ ማጣራት ጀምሬያለሁ ብሏል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
02.05.202515:34
ትናንት ሚያዝያ 23/2017 ዓ/ም ቀጨኔ ታክሲ ማዞሪያ አካባቢ ለረጅም አመት ሊስትሮ እየሰራ የሚኖር ግለሰብ በደንብ አስከባሪዎች ከስራ ቦታው በሀይል እንዲባረር መደረጉን ተከትሎ ራሱን ማጥፋቱ ታውቋል።

ከአዲሱ ገበያ ወደ ቀጨኔ ታክሲዎች ጭነው መጨረሻ የሚያራግፉበት ቦታ ወይም ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ይሰራ የነበረው ግለሰብ የሶስት ልጆች አባት የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት መቀበሩ ታውቋል።

Meseret Media

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
02.05.202508:14
መምህሯ ተይዛለች

"የቤት ስራ አልሰራሽም" በሚል በአንዲት ተማሪ ላይ ተገቢ ያልሆነ ቅጣት የፈጸመችው መምህርት በቁጥጥር ስር ዋለች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በሰላም በር ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2ኛ ክፍል ተማሪን "የቤት ስራ አልሰራሽም" በማለት ተገቢ ያልሆነ ቅጣት በፈጸመችው መምህርት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለEBC DOTSTREAM አስታውቋል። ቢሮው ጥፋቱ ሰለመፈፀሙ መረጃ እንደደረሰው አፋጣኝ እርምጃ መውሰዱን የትምህርት ቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ነግሮናል።

ትውልድን ከመቅረፅ፣ የነገ ሀገር ተረካቢ ተተኪ ዜጋን ከመፍጠርና የቀለም እናት ከመሆን ባለፈ ከእናት የማይጠበቅ፤ ያለንበትን ዘመንና ወቅት የማይዋጅና የማይመጥን መሰል ድርጊት መፈጸም ተገቢ አይደለም ብሏል።

ድርጊቱ እንደተፈጸመ ጥብቅ ክትትል በማድረግ ወዲያውኑ የማጣራት ስራዎች እንዲሰሩና መምህርቷ በህግ ከለላ ውስጥ እንድትሆን መደረጉም ተገልጿል። ጉዳዩም በህግ አግባብ እንዲታይና ፍትህ እንዲያገኝ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል።

ጉዳቱ የደረሰባት ተማሪም ህክምና አግኝታ በጥሩ የጤንንነት ሁኔታ ላይ የምትገኝ ሲሆን በነገው እለትም ትምህርቷን ትጀምራላች ተብሏል፡፡ መሰል ችግሮች እንዳይፈጸሙና ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን ይህ ርምጃ መወሰዱም ነው የተገለጸው። #EBC

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
25.04.202518:13
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 42 በሃንግ ሰዎችን የሚዘርፉ ወሮ በሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ስማቸው ደግሞ ኤርትራውያን ይመስላል። ምን ጉድ ነው!

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
25.04.202511:44
240,000 ሺህ ብር የሚከፍል ከሆነማ እኛም ፀሐዩ መንግስታችን ብንል ይሻላል ስራ ቀይረናል እንዳትቀየሙን::

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
Shown 1 - 24 of 72
Log in to unlock more functionality.