Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹 avatar

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Created By @Amanuu11
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateApr 25, 2025
Added to TGlist
Mar 26, 2025
Linked chat

Records

26.03.202513:26
208.1KSubscribers
11.04.202523:59
6Citation index
09.04.202523:59
2.6KAverage views per post
25.04.202518:53
2.5KAverage views per ad post
22.04.202517:37
2.80%ER
09.04.202523:59
1.25%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
MAR '25APR '25APR '25APR '25APR '25

Popular posts ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

16.04.202520:12
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ሙኒክክክክክክክክክክክ

ኢንተር 0-1 ሙኒክ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሃሪ ማጉዌር የመጀመሪያ አጋማሽ ከሊዮን ጋር !

100% የአየር ላይ ዱላዎች አሸንፈዋል
100% የሜዳ ላይ ዱላዎች አሸንፈዋል
90% የተሳካ ፓስ
4 ወደ መጨረሻው ሶስተኛው ሜዳ ኳስ ጥሏል !
2 ኳስ አፅድቷል !
2 ብሎክ አድርጓል !
1 አሲስት

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ያደረገው አሌክስ ፈርጉሰን በማንቸስተር ዩናይትድ ካደረገው የበለጠ ሊሆን ይችላል"

ከጃሚ ጋር ትስማማላቹ? 🤔

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🗣️ "ሊቨርፑል በይፋ የእንግሊዝ ሀያሉ ቡድን ነው።"

ትስማማላቹ? 🤔

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🇵🇹 ሮናልዶ 1000 ጎሎች ላይ ለመድረስ 6.9% ብቻ ነው የቀረው። 👀

🐐 ይደርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ???

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ፕሪምየር ሊግ እንደ አዲስ ከተጀመረ በኃላ ብዙ ጊዜ የ ሊጉን ዋንጫ ያነሱ ክለቦች :: ሊቨርፑል በጠንካራ ስራቸው ሁለተኛቸውን አግኝተዋል ::👏🏻👏🏻


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ሼዝኒ ለባርሳ የመጀመሪያውን ጨዋታ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ፡-

• 17 ጨዋታዎችን አደረገ
• 15 አሸነፈ
• 2 አቻ ወጣ
• ምንም ጨዋታዎች አልተሸነፈም
• 9 ክሊንሽት ማስጠበቅ ችሏል

🔥🚬

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
17.04.202518:42
የባርሳ ቀጣይ 5 ጨዋታዎች ይህ ሁሉ ጨዋታ በ 15 ቀን 🤯🤯

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የታክሲው ሹፌር ይናገራል:🗣️

"የዛን ቀን ወደ ስራ መሄድ አልፈለኩም ነበር ነገር ግን ባለቤቴ መሄድ እንዳለብኝ አጥብቃ ስለነገረችኝ በግድ ወደ ስራ ወጣሁኝ።...

   እየነዳሁኝ እያለ የመጣውን በረከት ተመለከትኩ። ማርሴሎ እኔን ለማቆም እጁን ሲዘረጋ በድንጋጤ ሙሉ አካሌ ተረበተበተ ። በህልሜ ነው ብዬ አስቤ ነበር ነገር ግን እውነት ነበር። ካካ፣ ማርሴሎ እና #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ አንድ ላይ ሆነ ነበር የተሳፈሩት። እንደዛ ቀን በጥንቃቄ እና በኃላፊነት ነድቼ አላውቅም።"🚕

ማርሴሎ በእኔ አነዳድ መሳቅ ጀመረና፡🗣 "የጫንከው ሽማግሌዎችን አይደለም እኮ ቶሎ ቶሎ ንዳ።” አለኝ።  😁

  #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ደግሞ ፈገግ እያለ:🗣 "ለማርሴሎ ትኩረት አትስጠው እሱ እንዴት መንዳት እንዳለበት እንኳን አያውቅም ስለዚህ ቀስ ብለህ ንዳ።" አለኝ።

የዓለማችን እድለኝው ታክሲ ሹፌር ቢባል ማጋነን ይሆናል??

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🚨🗣️ ሪዮ ፈርዲናንድ ስለ #ክሪስትያኖ_ሮናልዶ :

"ያማልም ሆነ ቪኒሲየስ ወይም ሃላንድ ወይም ምባፔ ክርስቲያኖ ያደረገውን ማድረግ አይችሉም"

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
አንድሬ ኦናና:

🗣 ከ ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያለኝ ውል ከመጠናቀቁ በፊት ወደ አርሰናል እና ቼልሲ የመቀላቀል እድል እንዳለው ተናግሯል::

(mirror)


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
አርቴታ 🗣ሚዲያው እና ማድሪድ ክለባችን ላይ የሚያረጉትን ጫና እጅግ አፋፍመው ቀጥለውበታል ይሄም ጫና እመኑኝ ክለባችን የስፔንን ምድር ከሚረግጥበት ሰዓት ጀምሮ ደግሞ በደጋፊው አማካኝነት ቀጣይነት ይኖረዋል ይሄን ጫና ለማሸነፍ የመጨረሻው መፍትሔ ተጫዋቾቻችን ሜዳ ላይ ገብተው 90 ደቂቃ ሙሉ ስለ ቤተሰቦቻቸው እንኳን ሳያስቡ  ለጨዋታው ሙሉ ትኩረት ሰጥተው በድፍረት መጫወት ነው። እኔ በአርሰናል ቀልድ ስለማላውቅ እንጂ ማድሪድ የምደግፈው እና ብዙ ደስተ ያየሁበት ክለብ ነው እናም ኤምሬትስ ላይ እንደዛ አፈር ካበላነው በኋላ አሁን ለማለፍ ግምት ሚሰጠው ክለቡ ማድሪድ ስለሆነ ብቻ ነው እናም እመኑኝ በአንድ ስህተት ልፋታችንን መና ሊከት የሚችል ክለብ ነው ደፍረን ካጠቃን እንዲሁም ኳስ ይዘን ከተጫወትን በርናባው ላይ ማናሸንፍበት ምንም ምክንያት የለም!!!!

@Bisrat_Sport_offical
@Bisrat_Sport_offical
የሌጂያ ዋርሶ ደጋፊዎች ዛሬ አመሻሽ ላይ ለንደን ላይ ከወገብ በላይ እራቁታቸውን በመሆን በሚገርም ድባብ እየደገፉ ይገኛሉ ❌👕

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ማቲያስ ዲላይት 🗣️

'' #ክሪስትያኖ_ሮናልዶ የዚህ ትዉልድ ምርጥ ተጫዋች ነው ።''

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
በዚህ ክረምት ለ 10 ዓመት እና ከዛ በላይ ከቆዩበት ክለብ የሚለቁ 3 ተጫዋቾች ::💔

እስኪ ለ ሌጀንዶቹ ያላችሁን ክብር 100+ ሪአክሽን በማሳየት ግለፁ 🙏🏻


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
Log in to unlock more functionality.