Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
የግራ መስመር ተከላካይ እና የመሀል አጥቂ ማስፈረም በሚቀጥለው ክረምት ከሊቨርፑል ዋነኛ ኢላማዎች አንዱ ነው።

🗞 | ስካይ ስፖርት

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
የዕለቱ ምርጥ ፎቶ ! 📸

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በአዲሱ አሰልጣኝ ላይ እርግጠኛ ባለመሆኑ ሪያል ማድሪድን ላለመቀላቀል ሊወስን ይችላል።❌

ከሊቨርፑል ጋር ያለውን ውል ማራዘም አሁንም ይቻላል።✔️

🗞 | Football Insider

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ለፕሮፋይላችሁ እንዲመች crop የተደረገ ፎቶ እነሆ!😍🤩

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ግን ችግሩ የብዙ ሰው እንባ አለበት!🙄

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በነገራችን ላይ እሁድ ክለባችን በወንዶችም በሴቶችም ነው ከቶተንሀም ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉት 🙌🏾!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
🗣 | አርኔ ስሎት ሊቨርፑል ለኑኔዝ ሲባል 5 ሚሊየን ፓውንድ ለቤኔፊካ ይከፍላል ስለተባለው መረጃ :-

"አንዳንድ ጊዜ ያነበብከውን ሁሉ ባታምን ይሻላል ፤ አሁን ስለዚህ ዜና ምንም እውቀቱ የለኝም።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Пераслаў з:
Hulusport avatar
Hulusport
በሁሉስፖርት የድርብ ጨዋታ መደቦች ቦነስ ይበልጥ ያሸንፉ!

በአንድ ትኬት እስከ 50 ጨዋታዎች ይጫወቱ እና እስከ 400% ቦነስዎንም ይግኙ!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እስከ 400% ቦነስዎን ይግኙ


@hulusport_et
በኮመንት እና በውስጥ መስመር ስትጠይቁን ለነበራችሁ ሜምበሮቻችን መልሳችሁ እልባት ተገኝቶለታል ! 🔥

👉በአብዛኛው ደጋፊ ፍላጎት መሰረት ክለባችን ከቶተንሀም ጋር የሚያደረግውን ጨዋታ ምንአልባትም 20ኛ ዋንጫውን የሚያረጋግጥበት ስለሚሆን ደጋፊው የድጋፍ ስሜቱን የሚገለጽበት በመሆኑ ጨዋታውን በጋራ እንድንመለከት ሁኔታዎችን አመቻችተናል!!
✅ቦታ፦ ቫምዳስ ሲኒማ
✅ቀን ና ሰዓት፦ እሁድ ከ11:00 ጀምሮ
✅አድራሻ፦ መገናኛ ለም ሆቴል
✅አለባበስ፦ ማልያ /ሊቨርፑልን የሚገልጽ ማነኛውም አልባሳት
✅የመግብያ ዋጋ ፦ለመስተንግዶ ወጭ 100 ብር ብቻ
❤️Y❤️N❤️W❤️A
ኑ ለ20ኛው ዋንጫ አቀባበል እናድርግለት!

ለበለጠ መረጃ 👇
📞0910767971አፈወርቅ
📞0940711698 ሳምሪ
Get ready for that Guard of Honour, Arsenal 😃👏🏻

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
እንደ ሃሳብ ይሄን ሰውዬ ብናስፈርመውስ??

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በእንግሊዝ የሚገኙ አንዳንድ የሊቨርፑል ደጋፊዋች የአርሰናል እና የክርስቲያል ፓላስ ጨዋታን ተሰብስበው እየተመለከቱ ነው ።

ጨዋታው በአርሰናል 2-1 መሪነት ወደ እረፍት ወተዋል!


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ቨርጂል ቫንዳይክ ፕሪሚየር ሊጉን ያሸነፈ የመጀመሪያው ሆላንዳዊ ካፒቴን ለመሆን አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል 🇳🇱

አርኔ ስሎት ፕሪሚየር ሊጉን ያሸነፈ የመጀመሪያው ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ለመሆን አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል

Phenomenon 🫡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ስሎት 👏

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ከማታው የአርሰናል ነጥብ መጣል በኋላ ቫንዳይክ በኢንስታግራም ስቶሪው !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ክርስቲያን ፓላስ በ ትዊተር ገፃቸው!😊

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
የተረጋገጠ ነገር!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ዛሬ ወይስ እሁድ ይሁን ቤተሰብ ? 😁

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
Пераслаў з:
Hulusport avatar
Hulusport
🤑 የሁሉስፖርት ልዩ ተመላሽ 🤑

እስከ 100,000 ብር ድረስ ተመላሸ ባለው ሁሉስፖርት አሁኑኑ በመሄድ👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

አንድ ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ5 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው

ሁለት ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ10 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው


የሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et
📸🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
መልካም አዳር ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን ❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
ዳይ ፕሮፋይል ወደማድረግ🤩

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል እሁድ ከቶተንሀም ጋር አቻ መውጣት ብቻ 20ኛውን የPL ዋንጫ ማሳካታችንን ያረጋግጣል።

እሁድ እንገናኝ!


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
🏃‍♂

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
Паказана 1 - 24 з 3473
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.