Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

መቅረዝ
በአርምሞ እየተናገርን ከውቅያኖስ ጨልፈን ጥበብን፣ ኪነጥበብን፣ ብሎም ስነ-ፅሁፍም እንቀምሳለን። እንቋደሳለን።
ማለፊያ የሆነች ቤት ናት እልፍኛ ሰፊ ነው። ኑ እናውጋ
በጥበብ ፍቅር የወደቀ
ውሎዎት እዲሆን ያማረ የደመቀ
ኑ ከኛ ቤት ከኛ ጓዳ
https://t.me/MekrezeTibebe
ማለፊያ የሆነች ቤት ናት እልፍኛ ሰፊ ነው። ኑ እናውጋ
በጥበብ ፍቅር የወደቀ
ውሎዎት እዲሆን ያማረ የደመቀ
ኑ ከኛ ቤት ከኛ ጓዳ
https://t.me/MekrezeTibebe
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаЛют 27, 2025
Дадана ў TGlist
Лют 28, 2025Прыкрепленая група

መቅረዝ chat
7
Рэкорды
30.03.202523:59
221Падпісчыкаў23.03.202523:59
200Індэкс цытавання07.03.202506:34
269Ахоп 1 паста07.03.202506:34
269Ахоп рэкламнага паста16.03.202519:13
15.00%ER24.02.202521:39
284.21%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
26.03.202504:40
እወድሻለሁ አልኳት
<<አሁን ነው ትንሽ ያገገምኩት ፤ መሳቅ የጀመርኩት ፤ ብቻዬን መሆንን የለመድኩት ። አሁን ነው እንቅልፍ ሳልቸገር መተኛት የጀመርኩት ። አሁን ነው ሰበብ እያደረግኩ ፣ የሆነውን እያስታወስኩ መነፋረቅ ያቆምኩት ። >>
እኔ እኮ.. ..አቋረጠችኝ
ለቁምነገር ነው የምፈልግሽ ...አከብርሻለሁ ... እወድሻለሁ ...እታመንሻለሁ... አልከዳሽም ....ልትለኝ ነው አይደል ? ሁሉንም ተብያለሁ
ተወኝ ትንሽ ብቻዬን መሆንን ላጣጥመው ፤ ትንሽ ማገገሜ ይታወቀኝ ...ተወኝ >>
እሺ ...ግን
እውነቴን ነው ብሎ እውነተኛም አለ ፣
ኋላ ማየት ኋላ ያስቀርሻል ፣ ህይወት ወደፊትም ነው .....አሁንም አቋረጠቺኝ
<እሱንም ተብያለሁ......>>
እሺ ..አልኳት
ከትላንቱ ጋ የተጣበቀን ሰው ነገን ማሳየት ከባድ ነው
© Adhanom Mitiku

01.04.202502:50
🧲 ማግኔት 🧭
ጥቂት መሳሪያዎችና ብዙ ወንበሮች በሞሉት የት/ቤታችን ላብራቶሪ ውስጥ ማግኔቲክ ፊልድን የሚያሳየንን አስተማሪያችንን ከበን ቆመናል። በነጩ ጠረጴዛ ላይ በዝርው የተበታተኑት የብረት ስብርባሪዎች ማግኔት መሐላቸው ሲቆም ሰልፍ ይይዛሉ፣ ቅርፅ ይፈጥራሉ።
"አያገርምም?" ጠየቀችኝ "በጣም" መለስኩላት።
ያኔ 7ኛ ክፍል ነበርን። የታየን በዙሪያው ያለን ብረት አስተኒ ነገሮች (metalic) የሚቆጣጠረው የማግኔቱ ሃይል ብቻ ነበር። አእምሯችን ውስጥ የነበረው ቤት ስንገባ በሬድዮ ማግኔት አስተማሪያችን ያሳየንን መድገም ብቻ ነበር። ያኔ ማግኔት ማግኔት፣ የብረት ስብርባሪም የብረት ስብርባሪ ብቻ ነበር።
ማግኔቱ እሷ የብረት ስብርባሪዎቹ ማደግ የበታተናቸው ሃሳቦቼ መሆናቸውን አስተማሪያችን አልነገረንም። ይሄን የማድረግ ስልጣን የማግኔትና የኤሌክትሪክ እንጂ የሷም ጭምር መሆኑን ወይ አላወቀም ወይ አልገባውም። የኔ ዕጣ ፈንታ የብረት ስብርባሪነት መሆኑን ቢነግረኝ እንዳልከፋ አዝኖም ይሆናል። ይሆናል ነው....
(ለማንም የተፃፈ ደብዳቤ ✍️)

07.04.202504:33
እንዲሁ ድክም እንደማለት ነገር...የሆነ መሄጃ እንደመፈለግ ነገር...የሆነ በማንም የማልታወቅበት ቦታ መደበቅ እንደመፈለግ...እርፍ እንደማለት ነገር....ለሆነ ምናምን አመት ተኝቶ መነሳት ያምረኛል...ደግሞ ትንሽ ቆይቶ 'ስለነገ ለምን ትፅፊያለሽ...?' ብሎ ብዕሬን የሚነጥቀኝ ይመስለኛል...ተስፋዬን ነጥቆ በማይሰረዝ ትናንት መቀነት ላይ ያከርመኛል...
https://t.me/MekrezeTibebe
https://t.me/MekrezeTibebe

02.04.202507:05
............ከድንኳኑ ወጥተው ወደ መቃብር ቦታ በመሄድ መቅበር ጀመሩ ....ሰማዩ ያዘነ ይመስል ዝናብ እንባውን እያንጠባጠበ ተቀበላቸው....መብረቁ የሚወደውን ጓደኛ እንዳጣ ሰው ያለ መጠን ይጮኻል ....ዝናቡ ኃይሉን ጨመረ.....ያን ጊዜ ሁሉም ከዝናቡ ሳይሆን ከሞት ያመልጡ ይመስል መሯሯጥ ጀመሩ....ሞት ለካ እንዲህ ያስፈራል ?....
https://t.me/MekrezeTibebe
https://t.me/MekrezeTibebe

04.04.202503:40
ብትሞቺ እሞታለሁ ብዬሽ ስለነበር
አውቃለሁ በጉጉት ሰጠብቂኝ ነበር
ቃሌን አላጠፍኩም ሞቻለሁ ለአለም
ደምሽን ልመልሰው ጠብቂኝ ግዴለም
ስጪኝ ትንሽ ግዜ ታገሽኝ እንጠብቅ
ሞትሽን ልግደለው ተራራ ልሰንጥቅ።
https://t.me/MekrezeTibebe
አውቃለሁ በጉጉት ሰጠብቂኝ ነበር
ቃሌን አላጠፍኩም ሞቻለሁ ለአለም
ደምሽን ልመልሰው ጠብቂኝ ግዴለም
ስጪኝ ትንሽ ግዜ ታገሽኝ እንጠብቅ
ሞትሽን ልግደለው ተራራ ልሰንጥቅ።
[ምክንያተ ፅህፈት: 1959 በህንዷ ቢሃር ግዛት ፋልጉኒ ዳቪ የተባለች ሴት በመንገድ ርቀት ምክንያት በህክምና እጦት ትሞታለች። የዚህች ሴት ባል የሆነው ዳሽራት ማንጃሂ ታዲያ የሚወዳት ሚስቱን ከህክምና አራርቆ የነጠቀበትን የግህሎር ከፍታን ሰንጥቆ መንገድ ለማበጀት በ1960 አንድ ዶማና አንድ መፈልፈያ ይዞ ተነሳ። እስከ 1982 ድረስ ለ22 ዓመታት በመቆፈርና በመፈልፈል 360 ጫማ ርዝመትና 25 ጫማ ስፋት ያለውን መንገድ በመስራት 70 ኪሎ ሜትር ይፈጅ የነበረውን መንገድ ወደ 1ኪሜ አወረደው። ይህ የማንጃሂ የፍቅርና የፅናት ታሪክ ነው። Manjhi – The Mountain Man የተሰኘ ዶክዩመንተሪም
በሂንዱ ቋንቋ ተዘጋጅቶለታል።]
https://t.me/MekrezeTibebe
24.03.202505:35
ከጓደኞቹ ጋ የሚያሳልፍበትን ሰዓት ጠብቄ በጣም ስለምፈልግህ እንገናኝ አልኩት። ተከራከረኝ ግን የግድ አሁን ካልሆነ ስለው ጓደኞቹን ትቶ እኔጋ መጣ
...ደስታዬ ወደር አልነበረውም ምክንያቱም ከጓደኞቹጋ የሚገናኘው በዛ ሰዓት ብቻ ነው እናም ከነሱጋ የሚያሳልፈውን ጊዜ ምንም ቢሆን እንዲቀማው አይፈልግም እነሱም እንደዛው... እኔ ግን መቀማት በመቻሌ ደስ አለኝ ና ስለው እንደሚበሳጩበት እያወቀ ስለመጣልኝ ደስ አለኝ..እናም ከመጣ በኋላ ...ፈተና ነበር እንደው እነሱን ትተህ ትመጣለህ አትመጣም ብዬ ልፈትንህ አልኩት ..በጣም ተናደደ...
" ፈተና?...አታምኝኝም ማለት ነው? አለኝ
.. ኧረ አምንሀለው
" ያመንሽውን ሰው አትፈትኝውም ምክንያቱም የሚፈተነው ያን ለማረጋገጥ ስለሆነ... እኔ ፍቅር ላይ ፈተና አልወድም የመጣሁት እኮ አንቺን ከነሱ አስበልጬ ወይም ለነሱ እሷ ትበልጥብኛለች ብያቸው አይደለም እንደሚረዱኝ ስለማውቅ እንጅ ቆይ አንችስ እምቢ ብየሽ እነሱጋ ሂጄ ቢሆን ትረጅኝ ነበር?..ምንስ ይሰማሻል?...
ቆይ ፈተናውን ወደኩ እንበል ከዛስ?..ምን ልታደርጊ አስበሽ ነበር እንደማልወድሽ ልታረጋግጭ? ወይስ ምን?.. ሁኔታዎች ናቸው አንቺጋ እንድመጣ ያደረጉኝ እንጅ አንቺንም ጥዬ እነሱጋ ልሄድ እችላለሁ የነሱ አስፈላጊ ከመሰለኝ....ደግሞም እንደዛ አድርጌ ቢሆን የሚሰማሽን ስሜት መቋቋም እንደምትችይ አስበሽበታል?
ራሱ መለሰው "አይመስለኝም"...በ አካዳሚኩ አለም እንኳ ብንሄድ አንድ ተማሪን የምትፈትኝው ምን ያህል እንደሚያውቅ ልታረጋግጪ ነው። "እኔንም ስትፈትኝኝ እንደዛ ነው የተሰማኝ ገና እንዳላረጋገጥሽ....ብቀርና እነሱጋ ብሄድ ኑሮ ደግሞ ልብሽጋ ያለኝ ቦታ እንዳለ ሊደረማመስ ይችል ነበር....ብቻ አትፈትኝኝ እሺ አልወድም!!"

да медыяконтэнту
27.03.202511:43
ሁካታው ፣ ትርምሱ ፣ ራስ ወዳድነቱ እና ማጭበርበሩ ፣ጭካኔው... በዓለም ላይ እንደሰፈነ አይቼ ... ምነው በጥንት ጊዜ በተወለድኩኝ ለማለት ይቃጣኛል...መልሼ ደግሞ እነዚህ ነገሮች ጥንትም ላይ ነበሩ የሚል መልስ ለራሴ እመልሳለሁ ..አዎ ጥንትም ላይ ነበሩ የአሁኑ ግን ከአእምሮ በላይ ነው ትርምሱ ፣ሁካታው ፣ ራስ ወዳድነቱ ፣ማጭበርበሩ ....ገደብ የለሾች ሆነዋል.....ገደብ የለሽ ኑሮ ..ገደብ የለሽ ፍላጎት..ገደብ የለሽ ሁካታ ..ገደብ የለሽ ትርምስ...ገደብ የለሽ ራስ ወዳድነት..ገደብ የለሽ ማጭበርበር...ገደብ የለሽ በደል......ገደብ የለሽ ጭካኔ... እነዚህ የሌሉበት ቦታ አለ ቢባል ማን ያምናል ?
https://t.me/MekrezeTibebe
https://t.me/MekrezeTibebe
05.04.202510:49
#2
ከእናቴ ማህፀን ወጥቼ አለምን ከተቀላቀልኩ ጀምሮ እስካሁኗ ቅፅበት ጊዜ ሳይለዉጥህ ከኔ ጋር ነህ።
ያኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ጊዜህን፣ ፍቅርህን፣ ገንዘብህን ፣ጉልበትህን ያለህን ሁሉ ልመልስልህ እንደማልችል እያወቅክ ሰጥተኸ እንደ እናት በእጆችህ አብልተህ አጠጥተህ ስቆሽሽ አፅድተህ እንደሴት ፀጉሬን ሹሩባ ሰርተህ እንዳሳደግከኝ ብናገር ማን ያምነኝ ይሆን??
በኔ የተነሳ ፍቅርህን እንደሰዋህ ብናገር 'ቀጣፊ' ይሉኝ ይሆን??
እናት አባቴ ሳያዪኝ እኔን ለማሳደግ ትምህርትህን እንደተዉክ ብነግራቸዉ "ማነኝ ብላ ነዉ የምታስበዉ?" ነዉ የሚሉኝ ሳይገባኝ ይሄ ሁሉ ዋጋ የከፈልክልኝ ምን ያህል ብታደል ነዉ??
እግዚአብሔርን መፍራት ያስተማርከኝ
በእግሮቼ መቆምን ያስተማርከኝ ፣ተካፍሎ መብላትን ያሳየኸኝ፣ፍቅርን ያስተማርከኝ፣ዝቅ በማለት ዉስጥ ከፍ ማለትን ያየሁብህ ፣ታዛዥነትን ያስተማርከኝ በሀይማኖት ፣በፍቅር እና በተግፃፅ ያሳደግከኝ ጠንካራዋን እኔን የሰራኸኝ ቀና እንድል አንገትህን የደፍህልኝ እንዳይጎድልብኝ ከራስህ ያጎደልክ መኖሬን ያስወድከኝ....
አንተ የልቤ የቅርቤ ሰዉ ካለህ ነገር ሁሉ ያስበለጥከኝ ምን ልረባህ ነዉ?? ምንሰ ባደርግ ላደረክልኝ ነገር ክፍያ ይሆንልኛል??
ምንም!
.
.
.
አዎ! ዛሬ ላይ የምፈልገው ነገር ሁሉ አለኝ ደስታ፣ጊዜ፣ደስተኛ ቤተሰብ...
ሁሉም አለኝ ከምንም በላይ ደሞ አንተ አለኸኝ አስተዋይ ማንነትህ፣ ደግ አንደበትህ ፣ይቅር ባይ ልቦናህ...ዛሬም ድረስ ካንተ ጋር አሉ ወረት የማያዉቀዉ ፍቅርህ ፣ሳይሰስት የሚሰጠዉ እጅህ ማግኘት እና ማጣት ሳይለዉጣቸዉ አሁንም ድረስ አለህ።
...አንዳንዴ ከልክ ያለፈ መልካምነትህን ሳይ "ሰዉ እንዴት እንዲህ እንከን የለሽ ይሆናል ?" ብዬ እገረማለሁ።
.
.
.
ብቻ ግን ላንተ አለም ላይ ያሉ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ይገባሀል በሄድኩበት ሁሉ በስኬቴ ሁሉ ላደረክልኝ ነገር እድሜዬን በሙሉ ሳመሰግንህ እኖራለሁ
ክብር ላንተ ዛሬ ለመቆሜ ሞገስ ለሆንከኝ የምወድህ አጎቴ
ያምላክ ስራ
https://t.me/MekrezeTibebe
29.03.202506:25
💜💜አስወቅስሻለሁ💜💜
ልረሳሽ እያሰብኩ ሳስብሽ እውላለሁ
ልተውሽ እያልኩ እጨነቅልሻለሁ
አንቺ ደህና እኔ ደግሞ ታማሚ
ራሴን ትቼ አንቺን አላሚ...
የተሰጠሽ ባይገባኝ ቢሆንብኝ ቅኔ
ያንቺ ፍቅር መራቅ አልወደደም ከእኔ
በልክ አድርጊው ተይ እጎዳለሁ
ብሞትም አልጠቅምሽ አስወቅስሻለሁ!!
https://t.me/MekrezeTibebe
ልረሳሽ እያሰብኩ ሳስብሽ እውላለሁ
ልተውሽ እያልኩ እጨነቅልሻለሁ
አንቺ ደህና እኔ ደግሞ ታማሚ
ራሴን ትቼ አንቺን አላሚ...
የተሰጠሽ ባይገባኝ ቢሆንብኝ ቅኔ
ያንቺ ፍቅር መራቅ አልወደደም ከእኔ
በልክ አድርጊው ተይ እጎዳለሁ
ብሞትም አልጠቅምሽ አስወቅስሻለሁ!!
https://t.me/MekrezeTibebe
29.03.202514:00
✨✨✨.......ዋጋሽን: አውቀሽ: በስርዓት: ስትኖሪ: ክብርን: አትጠይቂም: ይልቁን: ክብር በራሱ: ይከተልሻል: እንጂ.......
https://t.me/MekrezeTibebe
https://t.me/MekrezeTibebe
30.03.202518:57
✨✨✨.......መደፍረስ ማለት እኮ አንተ ወደ ልቦናህ ዝቅ ብለህ ስትመለከት የምታየው ነገር አለመለየት ነው።✨✨.....
https://t.me/MekrezeTibebe
https://t.me/MekrezeTibebe
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.