Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL avatar
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL avatar
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
🗣 አርነ ስሎት አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ ስላደረጉት ጨዋታ ላይ:-

"ብቻህን ወይም ከቤተሰብ ጋር ስትመለከት የተለየ ነው። ሁላችንም አንድላይ ሰብሰብ ብለን ነበር እያየን የነበረው እናም ጨዋታው የሚያስደንቅ ነበር። ከጨዋታው በፊት አቻ ይወጣሉ ቢባል ይገርመኝ ነበር ፤ ነገርግን በጨዋታው ባየሁት ነገር አልተገረምኩም። ክርስታል ፓላስ ይህ ሊግ ምን እንደሆነ አሳይቷል።"

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
25.04.202510:51
የ ቶትነሀም ጨዋታ ላይ የማሸነፊያውን ጎል ማን እንዲያገባ ነው ምፈልጉት👇

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
25.04.202510:26
እሁድ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ?
ምን ትላላችሁ ቤተሰብ?

football Insider

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በአዲሱ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ላይ እርግጠኛ ባለመሆኑ ሪያል ማድሪድን ላለመቀላቀል ሊወስን ይችላል።

ከሊቨርፑል ጋር ያለውን ውል ሊያራዝም ይቻላል።

Let's Hope 🙏

[ Football Insider]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ሊቨርፑልን እንደሚለቁ እርገጠኛ የሆናችሁባቸውን በደረጃ አስቀምጡ👇👇👇።


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
23.04.202519:04
| አርሰናል ጎል አስቆጥሯል 😩😁
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር የ ግራ መስመር ተከላካይ እና መሀል አጥቂ ማስፈረም የሊቨርፑል ዋነኛው ኢላማዎች ናቸው።

[ Sky Sport ]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
25.04.202510:44
ስሎት ዘንድሮ በ እድሜ ትንሹ 3ተኛ አሰልጣኝ ይሆናል ፕሪሚየር ሊጉን ያሳካ🙌🙌
በ 46ዓመቱ
በነገራችን ላይ ሆላንዳዊ ሆኖም ያሳካ የመጀመሪያው ነው ሚሆነው

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
25.04.202510:20
አሁን ላይ ማን ዩናይትድና ኤቨርተን ተደምረው ካላቸው ውጤት የኛ ውጤት ይበልጣል ዘንደሮ ግን እንዴት ያለ አመት አሳለፍን🙌እንደዚህ አይነት ግዜ እንዲመጣ ስንቴ ጸልየናል🙏🔥🔥🔥

united&everton 76pt
LIVERPOOL 79 pt


GOAL


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ወይኔ እንደዚህም ተብለን ነበረ😭😂😂😂
እስቲ እየሳካችሁ እለፉ😂😂

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
አርሰናል አቻ መውጣቱን ተከትሎ ከእሁዱን ጨዋታ አንድ ነጥብ ማግኘት ብቻ 20ኛ የፕሪሜሊግ ዋንጫ መብላታችንን እናረጋግጣለን።🤩



🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
እንደ ስማችን 1XBet ነን ትላልቅ ኦዶች፣ እስከ 1300% ካሽ ባክ
                                                          
 ✅ አዲስ ተመዝግበው ለሚጫወቱ  ልዩ ሽልማትቶች

✅በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ተጨማሪ ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!

✅ገንዘብ ገቢ አርገው ለሚጫወቱ ተጨማሪ ልዩ የገንዘብ ስጦታዎች በየወሩ
ከ5 ጨዋታ አንዱ ጨዋታ ባይሳካ 100% ገንዘብ አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ!

👉  ዌብሳይት :https://affpa.top/L?tag=d_4215737m_97c_&site=4215737&ad=97

Promo code: 2745270
25.04.202513:18
በሊቨርፑል ከተማ ጎዳናዎች ላይ ❤️

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
25.04.202510:38
አንዳንድ የ አርሰናል ደጋፊዎች አሁንም ተስፋ አልቆረጡም😁😁😁
ሊቨርፑል ሁሉንም ጨዋታ ቢሸነፍና አርሰናል ሁሉንም ጨዋታ ቢያሸንፍ
ሊቬ 79
አርሰናል 80 ሆኖ እንበላለን እያሉ ነው😁አዎ
ይበላሉ ግን የሰው አንጀት ከሆነ ነው😂😂
ግን የምር አንዳንድ የ አርሰናል ደጋፊዎች የ ሂሳባዊ ስሌት ላይ በጣም ጎበዝ ናቸው🙌👏👏

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🔻:-አርሰናል፣ ቼልሲ፣ ሊቨርፑል፣ ኒውካስትል እና ቶተንሃም ሁይጅንን ለማስፈረም የሚፈልጉ የእንግሊዝ ክለቦች ሲሆኑ ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል።

የ20 አመቱ ወጣት ተጨዋች ሁይጅሰን በርንማውዝን ከለቀቀ በሻምፒዮንስ ሊግ መጫወት በቻምፒየንስ ሊግ መጮት ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ነው።

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ልክ በዚህ ቀን ነበር ከ7 ዓመት በፊት ሮማን በአንፊልድ 5 ለ 2 አሸንፈን ነበር።



🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
በሰላም ታደረ ቤተሰብ❤️መልካም ቀን ተመኘንላቹ🙏



🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
23.04.202518:37
Troll channel

👇👇👇

https://t.me/Troll115
📸📸😁


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
25.04.202510:33
እስቲ ከስሜታዊነት ወታችሁ እነዚህን 6የምንጊዜም ምርጥ አሰልጣኞች የሚባሉትን ከ 1-6 ቅደም ተከተል አስቀምጡልኝ👇

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ሊጉ ሲጀመር ሊቨርፑላ ያሸንፋል ብሎ ማንም አልጠበቀም ነበር ግን ክለባችን የሁሉንም አፍ አዘግቷል
ሊጉ ሲጀመር የማሸነፍ እድሉ 5% ነበር
አሁን ላይ ግን 100% ነው ብሎ ዘግቧል
90Min

ክለባችን💪


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
New platform, new opportunities, seize opportunities and create tomorrow together
SODIAM EP is a high-quality online work platform dedicated to creating a high-income platform for low-income people and people with dreams. To help you get a satisfactory income, please set the following goals:
1️⃣ Invite 1 new member to join your team every day and become a formal member.

2️⃣ Guide 1 B-level member to invite work every day to help increase their income.

3️⃣ Help 1 B-level member to increase their income by leasing high-yield products every day.
Remember, you are here to make money, not to waste time. If you don't work hard today, your income will not change tomorrow.
https://t.me/ashlunk
ፓላሶች በትዊትር ገፃቸው !

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
እኛ እሱጋ ደውልንለት , እሱ ከፖርቶጡ መጣ ... "🎵🇨🇴

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
Паказана 1 - 24 з 5974
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.