Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የኛ አርሰናል™ avatar

የኛ አርሰናል™

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም!
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ አርሰናል ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ አርሰናል ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @JOB_27

Oɴᴄᴇ ᴀ Gᴜɴɴᴇʀ Aʟᴡᴀʏs ᴀ Gᴜɴɴᴇʀ
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаКвіт 14, 2025
Дадана ў TGlist
Квіт 14, 2025
Прыкрепленая група

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
14 КВІТ '2516 КВІТ '2518 КВІТ '2520 КВІТ '25

Папулярныя публікацыі የኛ አርሰናል™

እስቲ ዛሬ አይቶ ማለፍ የለም ለክለባችን 500🔥

⚽️የጎል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/+I_XIjZG8eBdjZTU0
እስቲ ለዚህ የቁርጥ ቀን ልጅ 250+❤

⚽️የጎል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/+I_XIjZG8eBdjZTU0
ለዚህ ተጫዋች በሪአክት አድንቁልኝ እባካቹ 🔥🔥🔥🔥


@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
Выдалена20.04.202515:48
20.04.202513:44
እናስተላልፍ ወይስ ይቅር?

አስተላልፉ👍

ይቅር👎
ሰበር ዜና

◈ አርሰናል የቶማስ ፓርቴን ኮንትራት ላለማደስ ወስኗል ። ❌❌


@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
ይሄ እኮ ነው ችግራቹ ኧረ ሞቅ ሞቅ አድርጉት🔥🔥🔥

እስቲ ዛሬ የ ሪያክት ሪከርድ እንስበር🔥

@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
ማይልስ ሉዊስ-ስኬሊ🗣

🗣 ሪያል ማድሪድን መጫወት ለእኔ ከማን ሲቲ ጋር እንደመጫወት ነው ምንም አይነት ጫና አይሰማኝም ።



@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
ቶማስ ፖርቴ ከስብስቡ ጋ ወደ ማድሪድ ተግዝዋል

official ✅



@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
ቡካዮ ሳካ፦ "በርናባው የምንሄደው የአርሰናል ሌጀንዶች 2006 ላይ የሠሩትን ታሪክ ለመድገም ነው።"

Star boy💫

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/ArsenalTroll13
የራይስ 41 ቁጥር የሚወደው እስቲ 👍👍👍👍 🔥🔥🔥🔥

የትሮል ቻናላችን ተቀላቀሉ👉 https://t.me/ArsenalTroll13

@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
🎙🇫🇷ቴሪ ሄነሪ አርሰናል ሪያል ማድሪድን ስላሸነፈበር ጨዋታው

🗣"በህይወቴ ከተደሰትኩባቸው ቀን አንዱ አርሰናል ሪያል ማድሪድን ፍጹም በሆነ ድንቅ ብቃት 3 ለ 0 ያሸነፈበት ቀን ነው ነገር ግን የህንን ደስታዬን ሙሉ እሚያደርግልኝ በርናባው ሄደን የመልሱን ጨዋታ ስናሸንፍ ነው ደሞ በእርግጠኝነት ይህ የአርሰናል ስብሥብ በርናባው ላይ ሄዶ ታሪክ እንደሚደግም መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ።" 👏

የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/ArsenalTroll13
እያንዳንዳችን የአርሰናል ደጋፊ ዣኩብ ኪዎር ከሪያል ማድሪድ ጋር ያሳየውን ብቃት ልናደንቀው ይገባል ።

እስቲ ለዚህ ጀግና ልጅ አድምቁለት 👍
🔥

⚽️የጎል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+I_XIjZG8eBdjZTU0

@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
በቁጥር በርካታ የሆኑ የባርሴሎና ደጋፊዎች ለነገው ጨዋታ ክላባችንን ለመደገፍ የመግብያ ትኬት መቁረጣቸው እየተነገረ ይገኛል ::

@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
እኔ ቃል አጣሁ ዝም ብለው ስራቸውን ሰሩ ጀግኖች ባወራ ቢሆንማ ድሮ ነበር come back የተሰራው ግን ይሄ አርሰናል ጋር አይሰራም ::
እስኪ ለ ሳሊባ እና ቲምበር 👏

@YEGNA_ARSENAL_ETH
@YEGNA_ARSENAL_ETH
TALENT OF THE CENTURY 🇧🇷

ድንቅ ልጅ 🔥👏👏

የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 😎

@GalleryArsenal
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.