Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🦋CUTE CARTOON PICS🦋 avatar
🦋CUTE CARTOON PICS🦋
🦋CUTE CARTOON PICS🦋 avatar
🦋CUTE CARTOON PICS🦋
“ወርቅ አደለም ነገር አይጣራም በእሳት አልፈትሽው የቸገረ ነገር ግራ ገባኝ በምን ይለያል ሰው !"
🤌🏻🥹😭

What a line madingo! ❤️‍🔥
25.03.202517:17
Shakespeare once said:

ጫማ አጥቼ አለቀስኩ፣ ግን እግር የሌለው ሰው ሳይ ማልቀሴን አቆምኩ።
ህይወት በበረከት የተሞላች ናት አንዳንዴ ዋጋ አንሰጠውም።

>🫶🏼
ብዙ ነገሮች በእጅ ሳሉ ይረክሳሉ......💔😭
🥹💔🤕


Good morning ppl ❤️‍🔥🤗🫠
ተመስገን እኔስ 53 ነኝ 🙌🏼😁
🙂❤️‍🩹
ሳናብብ አንርገፍ እባክህ ተመለስ........🥺🤕


.✍🏼ብሌን🌸
25.03.202515:27
@collectivelyI
እንደጠዋት እንደ ጠዋትዋ ፀሀይ ፍክት ፍክትክት ብላችሁ እንደ ማታዋ ጨረቃ ድምቅ ብላችሁ ዋሉልኝ 🥹🤌🏻❤️‍🔥
25.03.202503:55
Morning y'all 🌤❤️‍🔥

have a good day 🤗🤌🏼

ካሮሊና ትወዳቹሃለች 🫴🏼💗🌷
Пераслаў з:
XoX 🥰🧡✨ avatar
XoX 🥰🧡✨
🟢 የቻላቹትን ሰው ያህል አድድ በማድረግ ተሸላሚ ይሁኑ።ብዙ ሰው 𝙖𝙙𝙙 በማድረግ ሽልማቱን አሁኑኑ ተቀበሉ ‼️‼️
✧══════•❁
🔔❁•══════✧

➡️ 50 ሰው  ▷𝙖𝙙𝙙  ላደረገ ➡️5,000 ብር

➡️ 100 ሰው ▷𝙖𝙙𝙙 ላደረገ ➡️10,000 ብር

➡️ 150 ሰው ▷𝙖𝙙𝙙 ላደረገ ➡️15,000 ብር

➡️ 200 ሰው ▷𝙖𝙙𝙙  ላደረገ ➡️20,000 ብር

➡️ 250 ሰው ▷𝙖𝙙𝙙  ላደረገ ➡️25,000 ብር

  ✧══════•❁
🌱 ❁•══════✧
      
እንሸልማለን
✧══════•❁
🌱 ❁•══════✧

▶️https://t.me/Firaol_Ethica
🟢https://t.me/Firaol_Ethica
▶️https://t.me/Firaol_Ethica
🟢https://t.me/Firaol_Ethica
አብዝተህ አትጨነቅ ..
አብዝተህ አታቅድ ምክንያቱም አንዳንድ በጣም ቆንጆዎቹ የህይወት ጊዜያት በእውነቱ እቅድ የሌላቸው ናቸው..

>>morning y'all 🌷⛅
Don't Judge , I repeat Don't judge anybody..

ማንም ሰው ቀላል አይደለም, ሁሉም ሰው ችግር አለበት
ሰዎች ምን እየደረሰባቸው እንዳለ አታውቅም ስለዚህ በሌሎች ላይ መፍረድ፣ መተቸት ወይም መሳለቅ ከመጀመርህ በፊት ሁሉም ሰው የራሱን ጦርነት እየታገለ መሆኑን ያስታውስ።

>>🙌🏼🍂
Relax pro max I love it this 😭🤌🏻🥹❤️‍🔥
25.03.202502:42
https://t.me/collectivelyI
ነፃ ካርድ እየተሠጠ ነው ቶሎ Join በሉ
24.03.202514:09
ባክህ ቶሎ አትምጣ🤲


ጥሩ እንዳደረጉ እንደሰሩ ደህና ብለው ይፀልያሉ "ጌታ ሆይ ቶሎ ና”፤
እኔ ግን ምስኪኑ ሀጢያተኛ ልጅህ ይችን ፀሎት ፀለይኩ ወድቄ ከደጅህ.
አምላኬ፣
ካለሁበት ሀጢያት ነብሴን ሳላወጣ በንስሀ ፀፀት እራሴን ሳልቀጣ ባክህ ቶሎ አትምጣ።

Eyob Z Mariam❤️‍🩹
14.03.202515:52
❤️‍🔥ሁሌም በ HD እንሰራለን ከወደዳቹት❤️👍 አርጉ ይቀጥላል ይመቻችሁ✨t.me/cute_pictures_cartoon...Let's goto "6k" subscribers 🖤⛄️ ቀጣይ ገራሚ picture ይለቀቃል🤩
26.03.202503:35
🥷🫀🥷
25.03.202514:02
ዝናብ እወዳለሁ ትላለህ ነገር ግን ከሱ ስር ለመራመድ ዣንጥላ ትጠቀማለህ ፀሀይ ፍቅር ትላለህ ግን ስትጠልቅ መጠለያ ትፈልጋለህ
ነፋስ እወዳለሁ ትላለህ ሲመጣ ግን መስኮቶችህን ትዘጋለህ
ስለዚህ ውደዱኝ ስትል የምፈራው ለዚህ ነው።
~Bob_Marley


እንዴት ዋላችሁ ዉዶቼ 🤗
This love 🥺❤️‍🔥🐈🫀
24.03.202517:56
24.03.202511:11
ስንብት

የያዘኝ ከቶ ላይለቀኝ
ህመሜ ከቶ ላይተወኝ
መምሰሉ ከቶ ላይጥመኝ
ልልቀቅሽ - አንቺም ልቀቂኝ
አልይሽ - አንቺም አትይኝ
ልረፍሽ - አንቺም እረፊኝ
ደህና አልሁን - አንቺም ደህና ሁኝ።

✍🏼.. ጌትነት እንየው
❤️‍🩹
14.03.202505:55
@collectivelyI
Паказана 1 - 24 з 152
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.