Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
THE GOAT LM10 🐐 avatar

THE GOAT LM10 🐐

በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶
ለማንኛውም ማስታወቂያ - @Hafiz_Go and @Moonlight_drip
Buy ads: https://telega.io/c/The_Goat_Lm10
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
РазмяшчэннеЕфіопія
МоваІншая
Дата стварэння каналаFeb 06, 2025
Дадана ў TGlist
Aug 15, 2024
Прыкрепленая група

Рэкорды

23.04.202523:59
95.2KПадпісчыкаў
15.08.202423:59
100Індэкс цытавання
01.04.202523:59
3.8KАхоп 1 паста
01.04.202523:59
3.8KАхоп рэкламнага паста
18.02.202513:18
24.21%ER
07.02.202510:21
4.40%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
OCT '24JAN '25APR '25

Папулярныя публікацыі THE GOAT LM10 🐐

እስቲ ምረጡ
ሜሲን ለሀገሩ ሲጫወት ወይስ ለ ክለቡ ሲጫወት ማየት?
ለ ክለቡ ❤️
ለ ሀገሩ 👍

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10
1000 ጎል ላይ መድረስ ?

ሊዮ 🗣 ያ በጭራሽ አያስፈልገኝም የስታቲክስ አድናቂ አይደለሁም በእግር ኳስ መደሰትና የቡድን ዋንጫዎችን ማሸነፍ ብቻ ነዉ ፍላጎቴ ።

የቱንም ያህል ጎሎች ብታስቆጥር ጎሎችህ ጠቃሚ ዋንጫዎች ካላስገኙልህ ጥቅም የላቸዉም

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10
ኢንዞ 🗣 ተለማምዳቹ የመጣቹትን ዳንስ መልበሻ ቤት ዉስጥ ስፒከር ከፍታቹ ደንሱት 😊

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
ዴፓዉል 🗣 ባለፉት 6አመታት የምድሪቷ ምርጡ ቡድን እኛ ነን ሁሉም ከጨዋታዉ በፊት ሊያከብረን ባይፈልግም ከጨዋታዉ በኋላ አክብሮን ይወጣል ።

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
09.04.202506:17
ራይስ 🤝 ሜሲ


የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10
ከአርጀንቲና ጋር ምርጡ ጨዋታ ነው ብለህ ታስባለህ ?

ዲፓውል ፦ ለኔ ምርጡ ጨዋታ ምለው ሜሲ ያለበት ሲሆን ነው።


የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
ሰበር ዜና

ኢንተር ሚያሚ ለሮናልዶ 200 ሚሊዮን ዶላር አቀረበ ፣እዛው አል ናስር እንዲቆይ።

የትሮል ቻናላችን 😏 @trollmessi
❗️ሰበር ዜና

የፊፋ ምርመራ ተጠናቋል አርጀንቲና እና ሜሲ የአለም ዋንጫን በመዝረፍ እና በዳኞች ላይ ተጽእኖ በማሳደር ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። ፊፋ የዓለም ዋንጫን ከአርጀንቲና ነጥቆ ለፖርቹጋል እና የሜሲ 8ኛ ባሎንዶር ሽልማትን ደሞ ለሮናልዶ ይሰጣል።

አበቃ ! 🇦🇷❌


የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10
ሀቭየር ሚሊ ( የ አርጀንቲና ፕሬዝዳንት )

🗣 ሜሲ ቢኖር ደሞ አስቡት ።

radio mitre

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
ራይስ ትክክለኛ የ ሊዮ አድናቂ ነዉ

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10
ፓራዴዝ 🗣 አንድ አመት ጥሩ ተጫወትኩ ብለህ ክብር ማጣት የለብህም ።

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
እኛ በብዛት ለሜሲ ባለዉ ፍቅር ብቻ እንመዝነዋለን እንጂ ኳስ በጣም ነዉ ሚችለዉ

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
ማርያምን ማዘር እኮ ናት በ ቲቪ ስታየዉ  እንዴ ሜሲ ስትለኝ በጣም ደስ ብሎኝ እንዴ እንዴት አወቅሽዉ ስላት 4 ይሁን 5 አብረን ተምረናል አለችኝ 😊

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10
ኔይማር በ ig story

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
ስካሎኒ 🗣 ሜሲ የሌለበትን ቡድን መመልከት ማለት ኮኮብ አልባ ባዶ ሰማይን እንደማየት ነዉ ።

የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10📲
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.