Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэннеЕфіопія
МоваІншая
Дата стварэння каналаFeb 06, 2025
Дадана ў TGlist
Nov 02, 2024Прыкрепленая група

ኢስላማዊ የውይይት መድረክ!
12.7K
Рэкорды
23.04.202523:59
102.8KПадпісчыкаў18.03.202504:28
100Індэкс цытавання30.03.202517:25
26.2KАхоп 1 паста30.03.202523:59
29.2KАхоп рэкламнага паста05.03.202507:03
248.68%ER30.03.202517:25
25.77%ERR

23.04.202517:27
በበርካታ የወራሪዋ እስራኤል አካባቢዎች አደገኛ እሳት ተቀስቅሷል። የአላህ ሠራዊት ብርቱ ነው።
#عــاجـــــــــــل_الآن
حريق يلتهم اسر,ائيل اللهم اشعله بناااار غضبك

18.04.202518:39
❝አምላክ የሰውን ልጅ ይቅር ለማለት የግድ ሰው ሆኖ መሞት አለበት ብሎ ማሰብ፤ አንድ ቴፕ ጠጋኝ የተበላሸውን ቴፕ ለመጠገን የግድ ራሱ ቴፕ መሆን አለበት እንደማለት ነው።❞
ዶ/ር ዛኪር ናይክ
ዶ/ር ዛኪር ናይክ

14.04.202519:22
መስጂዶቻችን ህይዎታችን❕

14.04.202516:32
በአህያ ብዛት በዓለም ላይ አንደኛ ወጥተናል አሉ! ያውም በብዙ ቁጥር ርቀት!
ተሳስተው የቆጠሩት ሰው ይኖር ይሆን¿
ተሳስተው የቆጠሩት ሰው ይኖር ይሆን¿
19.04.202512:23
ጉሊት ከሚሸጡ እናቶች ግዟቸው። ሱፐር ማርኬትና ውድ ሱቆች ገብታችሁ የተባላችሁትን ዋጋ ሳታቅማሙ እየከፈላችሁ፤ እነርሱ ጋ 5 እና 10 ብር አትከራከሩ። እንዳውም ለሞራላቸው ጨመር አድርጉና አስደስቷቸው። ማታ ቤት ሲገቡ ከነ ቤተባቸው ነው የሚደሰቱት።
07.04.202518:11
የእስራኤሉ አምባሳደር ዛሬ የሩዋንዳን የዘር ጭፍጨፋ ለማሰብ በአፍሪካ ህብረት ከተዘጋጀው ስብሰባ ላይ አባረሩት ተብሎ ጩኸት እያየሁ ነው።
እንደት ነው በፈለስጢናዊያን ላይ የዘር ጭፍጨፋ ያካሄደና 24/7 እያካሄደ ያለ ቁጥር ① የዓለማችን ወራሪና አሸባሪ ሃገር አምባሳደር ጀኖሳይድን በሚቃወም መድረክ ላይ ተሳታፊ የሚደረገው? እንኳንም አባረሩት‼

18.04.202516:33
መስጅድ ውስጥ በከስክስ ጫማ እየገባ ንጹሐን ሲጨፈጭፍ የነበረ አካል፤ በሽብር ወንጀል የሚፈለግን ግለሰብ ካለበት ቤተ ክርስቲያን አውጥቶ ለመያዝ ሼም ያዘኝ ማለቱ ትርጉሙ ብዙ ነው።

15.04.202511:36
እሁድን በተባረክ መስጅድ‼
===================
✍ የተባረክ መስጅድን አጥር ከትናንት በፊት በጨለማ መጥተው ሲያፈርሱት፤ የየቲሞችና አቅመ ደካሞች ድጋፍ ማስተባበሪያ የሆነ የበጎ አድራጎት ቢሮ፣ ቤተ መጽሐፍትና የአካባቢው የመጅሊስ ተወካዮች ቢሮ ጭምር አብረው ተፈርሰዋል። ያፈረሱትን የቻሉትን ያክል ጭነው ወስደዋል፣ የቀረውን በዶዘር አበላሽተውት ሄደዋል።
የፊታችን እሁድ በቦታው የሶደቃ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ፤ ለቤተ መጽሐፉ የተለያዩ መጽሐፍቶችን፣ ለየቲሞችና አቅመ ደካሞች መርጂያው ደግሞ አልባሳትንና መሰል የድጋፍ ቁሳቁሶችን ይዛችሁ በቦታው ተገኙ።
||
t.me/MuradTadesse

13.04.202516:41
ጉዳዩ ሌሊት ጨለማ ተገን ተደርጎ መፈፀሙን ስሰማ መጀመሪያ አካባቢ የመለሰኝ፤ በመንግስትና በህዝበ ሙስሊሙ መካከል ግጭት ለመቀስቀስ ተልዕኮ ከስውር ቡድኖች የተሰጠው በመንግስት መዋቅር ስር ያለ ሴረኛ ያዘዘውና የፈፀመው ድርጊት ነበር።
በፍፁም የአንድት ሉዓላዊ ሃገር ዋና ከተማ ከንቲባ እንዲህ አይነቱን የውንብድና ድርጊት በጨለማ በአካል ተገኝታ ታስፈፅመዋለች ብዬ አላሰብኩም ነበር።
ያሳፍራል‼

27.03.202506:20
ይሄ ሁሉ ሙስሊም ከዓለም ጫፍ'ና ጫፍ ጌታውን ለመገዛት'ና ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ለመፈፀም የተሰባሰበ ነው።
አያምርም ? አያጅብም ወይ ?
ይሄ እኮ ትልቅ የአምልኮ ስርዓት ነው። ጥርቅ የሆነ ስርዓት። የዓለም ሙስሊምን በአንድ ልብ የሚያስተሳስር ስርዓት ነው። የሁሉም ሙስሊም ተናፋቂ ቦታ ነው። የየትኛውም ሙስሊም ትልቁ ምኞት እዚህ ቦታ መገኘት ነው። ይሄን መናፍቅ ብቻ የሚያኖረው ብዙ ሰው አለ። እዚህ ቦታ ሁሉም አይነት ሰው አለ። ቀይ አለ። ጥቁር አለ። ባለስልጣን አለ። ባለሃብት አለ። ያለችውን ገንዘብ አሟጦ የመጣ አለ። ታዋቂ ሰው አለ። ሽማግሌ አለ። ወጣት አለ። ልጅ አለ። ታማሚ አለ። እናትና አባቱን ተሸክሞ የሚመጣ አለ። ብዙ አይነት ቋንቋ የሚናገር አለ። ይሄ ሁሉ 3.5 ሚሊየን ህዝብ በአንድ ኢማም መሪነት ፣ ያለምንም መዛነፍ እኩል ደፋ ቀና እያለ ለዓለማቱ ጌታ ምስጋናውን ያቀርባል። ያለቅሳል። ምህረት ይጠይቃል።
እስልምና እንዲህ ነው !
ያለምንም ቋንቋ መገደብ ፣ ያለምንም ቃላት መደነቃቀፍ ይሄን በመሰለ ስርዓት ጫፍ ካለው ወንድምህ ጋር በአንድ ያስተሳስርሃል !
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም 🧡🙌
አላህዬ ከዚህ ውድ ቦታ ሳታቆመን አትውሰደን !
©: ሙስተጃብ

18.04.202515:33
ሰለሞን ሽፈራው (እፎይ) ዛሬ እዚሁ በዋና ከተማችን አዲስ አበባ በሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ነበር ያሳለፈው።
እፎይ ከሆነ ጊዜ በኋላ በነፃነት ይንቀሳቀስ ይሆናል። የመንግስት የጸጥታ አካላት ያለበትን ቦታ ጠንቅቀው ነበር የሚያውቁት። ሲያነሱት የነበረው ውሃ የማይቋጥር ምክንያት፤ በቤተ እምነት ውስጥ ገብቶ ካለበት ለማውጣት ህጉ ይከለክለናል የሚል ነበር።
በአጭሩ ይህ አካሄድ የሚያሲዘው፤ «ማንኛውም ሰው ነፍስ ከማጥፋት ጀምሮ የትኛውንም አይነት የወንጀል ጥግ ፈፅሞ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከተደበቀ፤ የቤተ እምነቱ ሰዎች እስካስጠጉት ድረስ ማንም የህግ አካል አይነካውም!» የሚል አንደምታ ነው።
ይህ ልቅ የሆነ አካሄድ ተበዳዩ ሙስሊም እስከሆነ ድረስ የሚተገበር ሲሆን፤ የሙስሊሙ ጊዜ ግን እንኳን በዳይ ተሸሽጎ በተራ ጉዳይም በጨለማ ተሰባስበው መጥተው መስጅድ መዳፈርን ያውቁበታል።
ህግ ቢኖሮ ኖሮ፤ እፎይን አሁን ላይ ያስጠጉትን አካላት ጨምሮ ተጠያቂ ያደርጋቸው ነበር። ቤተ እምነት ወንጀልን አትፈፅሙ፣ ወንጀለኛን አትተባበሩ… ብለው ማስተማር ይገባቸዋል እንጂ የወንጀለኛ መደበቂያ ሲሆኑ ትርጉም ያጣሉ።
ለማንኛውም ለጊዜው እፎይ ተጠያቂ ላይሆን ይችላል። ኋላ ሃገር ሰላም ብሎ ሲንቀሳቀስ አንድ ነገር ቢደረግ ግን፤ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ የሚነሳ አካል ካለ እርሱም የሚገባውን ሊሰጠው ይገባል።
መቼም አሁን እያገኙት ዝም ያሉትን ሰው፤ እኛ ኋላ ስናገኘው ያዙልን ብለን ለነርሱ አሳልፈን እንድንሰጠው አይጠበቅም።
ኸላስ‼

20.04.202518:41
ግልፅ የውይይት ጥሪ‼
================
『ለፋንታሁን ዋቄ ( Fantahun Wakie )』
መልዕክቱን አድርሱለት!
||
✍️ መምህር ፋንታሁን ዋቄ በመባል የሚታወቀው የቀድሞ የማህበረ ቅዱሳን አመራር ፤ በተለያዩ ግዜያት እስልምና እና ሙስሊሞችን አስመልክቶ ሆን ተብሎና ታቅዶ በሚመስል መልኩ አሳሳች እንዲሁም ሕዝብን ከሕዝብ ሊያጋጩ የሚችሉ መልእክቶችን አስተላልፏል።በዚህ መልኩ የሚዳክሩ አካላት የከሸፈ ሕልም ፣ ድብቅ ፖለቲካዊ አጀንዳ ፣ ተስፋ የመቁረጥ አባዜ እና ጥልቅ የሆነ ፀረ እስልምና አቋም የላቸውም ብሎ ለመደምደም ያስቸግራል።
የሆነው ሆኖ ፋንታሁን ዋቄ እራሱን እንደ ከፍተኛ የጥናት ባለሙያ ፣ የተዋጣለት ሊቅ ፣ ጉምቱ አዋቂ አድርጎ በሚገልፅ መልኩ አምሳዮቹ ብቻ በሚቆጣጠሩት ፕላት ፎርም ተገድቦ እንዳሻው በእስልምና ላይ ሙስሊሞች ላይ መርዙን መርጨቱ ጎበዝ አያሰኘውም።ስለሆነም ከአንደበቱ አዘውትሮ በሚተፋው ርእስ ( ስለ ግድ'ያ እና ጦ'ርነት ) እንደ ዮኒ ማኛ ወይም መሰል ሰዎች አወያይ በሆኑበት መድረክ ፤ ከስድብና ውሸት በራቀ መልኩ ስርአትን ተላብሰን አንደኛው በሌላኛው ሃይማኖት ላይ ወሰን ሳያልፍ በእውቀት ፣ መረጃና ማስረጃ ላይ ተመስርተን ለሕብረተሰቡ ቀጥታ በሚተላለፍ መድረክ እንድንወያይ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ደርሼበታለሁ ፣ አጥንቼያለሁ ፣ አቃለሁ ስለሚለው ሁሉ አግባብ በሆነ መልኩ ስለእምነታችን ስለ መፅሐፍቶቻችን በማስረጃ ይሞግተን ፤ ስለ እምነቱ ስለ መፅሐፍቶቹ በማስረጃ እንሞግተው ❗️
ከድህረ ውይይቱ በኋላ ውሳኔውን ለሕዝቡ እንተዋለን።
ርእስ ፦ ጦር'ነት እና ግ'ድያ እንዲሁም ሰላም በእስልምናና ክርስትና ያለው አንደምታ
ዐብዱ-ል-ሐኪም ኢድሪስ (አቡ ማሪያ)

12.04.202512:41
ባንግላድሽ‼

11.04.202512:42
ወንድማችን ሙሐመድ ሰዒድን አላህ ይዘንለት፣ ወንጀሉን ምሮ ከደጋጎች ጎራ ይመድበው።
አላህ ምስክሬ ነው ስሙንም በፎቶም ያውቅኩት ገና ትናንት ሞተ ተብሎ ፌስቡክ ላይ ሲሰራጭ ነው። ብዙዎች ሐዘናቸውን ሲገልፁ ከፎቶው ጋርም አያይዘው ሲፅፉ ማን እንደሆነ አልመጣልኝም። በኋላ «ሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ በበርካታ የህብረትና የነጠላ ነሺዳዎቹ የሚታወቀው…» ሲሉና አንዳንድ ከሌሎች ሙነሺዶች ጋር በመድረክ ላይ ያቀረባቸው ቪድዮዎች ሲለቀቁ ነው ቀስ በቀስ የገባኝ።
እንደምታውቁት እኔ በተለይም በአሁኑ ዘመን ያሉትን ለዘፈን ሩብ ጉዳይ የቀራቸው፣ ሴትና ወንድ ልቅ በሆነ መልኩ በሚቀላቀልባቸው መድረኮች ላይ የሚደረጉ ነሺዳዎችንና መንዙማዎችን ደጋፊ አይደለሁም።
ነገር ግን ሁሉንም በነሺዳው መድረክ ላይ የምናያቸውን ወንድሞች በእኩል ዓይን መመልከት አግባብ ነው ብዬ አላሰብኩም። ይህ ወንድማችን በተለይ በዚህ አመት ረመዿን ዑምራህ የሄደበትን ሁኔታ አንዳንድ ወንድሞች ሲገልፁ አይቼ አዝኛለሁ፤ እዳም እንዳለበት ሲነገር ደንግጫለሁ። አራት ህፃን ልጆችንም ጥሎ ወደማንቀርበት አኺራህ ሄዷል።
እኔ አሁን ላይ የማስበው… ዱንያዊ ነገራቸውን ብናመቻችላቸው በርካታ ወንድሞች ከነሺዳው ዓለም መውጣት ይችላሉ። ለምሳሌ፦ አንድ የታዘብኩት ተውፊቅ የሚባለው ሙነሺድ ደህና የሪል ስቴት ማስታወቂያ ሠሪና አሻሻጭ ሆኗል። ማሻ አላህ፤ በሐላል መከሰብ ያበረታታል። እርሱ ልጅ የዋህ ልጅ ነው የሚመስለኝ፤ እንደምቃወም እያወቀ በፊት አስተዋውቅልኝ ይለኝ ነበር በኢንቦክስ በበፊቱ የፌስቡክ አካውንቴ።
አንዳንዶች ከክፋት አንፃር ሳይሆን ወይ እያወቁ አንዳንድ ነገሮች አስገድደዋቸው ኑሮን ለማሸነፍ ብለው ነው፤ አሊያም በአንዳንዶች ሰበካ ችግር የሌለበትና ትክክለኛ መንገድ ነው ብለው አምነው ነው። ጥፋትነቱን ካመኑበትና የተሻለ ሐላል የዱንያ ከስብና አማራጭ ካገኙ ዘርፉን ከናካቴው ሊተውት ይችላሉ።
ይህን ስንል ግልፅ የኩፍር ንግግሮችንና አስተምህሮዎችን እስካላስተላለፉበት ድረስ ሙንሺዶች ሲሞቱ አላህ ይማራቸው ማለት ነውር አይደለም። አላህ ዐውፍ ይበላቸው፣ ሁላችንም ወንጀል አለብንና ወንጀላቸውን ምሮ ወደ ሐሰና ይቀይርላቸው።
ይህ ወንድም እዳ አለበት ስለተባለ እዳውን ክፈሉለት፤ ከእዳው ባሻገር የአራት ልጆችም አባት ስለሆነ እንተባበረው።
የባለቤቱ አካውንት ስም፦ ነጃት ዐብዱ-ል-መናን ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000458278297
በተረፈ ግን በቃ! አንድ ሰው ሲሞት ከጘርጘራ ጀምሮ እስከ ለህድ ድረስ በፎቶና በላይቭ ቪድዮ ካልቀረፅን አይሆንም ማለት ነው? አሁን ይሄ ማዘን ነው የሚባለው? ኧረ! እያስተዋልን። አላህን እንፍራ፣ ቀልባችን አይደንድን። ትንሽ እንኳ ደንገጥ እንበል። የእውነት ከልቡ ያዘነ ሰው ጀናዛ እያዬ ፎቶና ቪድዮ ለመቅረፅ አይጣደፍም። ወንድማችን ማረፊያውን አላህ ጀነት ያድርግለት።
አንዳንዶች ደግሞ የበፊት ነሺዳዎቹን ከማሰራጨት ይልቅ ቢያንስ ቁርኣን የቀራባቸውን ቪድዮዎች አሰራጩለት። ቁርኣን ሐፊዝ ነበር የሚሉ ጽሑፎችን አይቻለሁ። አላህ ቁርኣንን ሸፈዓህ ያድርግለት፣ ከሐፊዞች ተርታ ይመድበው።
ሌሎች በዚህ ለዘፈን በቀረበ ነሺዳና መንዙማ የተዘፈቃችሁ ሁሉ፤ ሞት አማክሮ አይመጣምና ምክንያታችሁ ምንም ይሁን ምን አላህን ፍሩና ካላችሁበት ወጥታችሁ ሌሎች ሐላል አማራጮች ላይ አተኩሩ። ተዘናግታችሁ ሰውንም ታዘናጋላችሁ።

23.04.202508:20
ደስ ብሎኝ ያነበብኩት የፕሮፌሰር ቃልኪዳን ሐሰን ጽሑፍ‼
==================================
✍️ «በ1992 ከስራ ስመለስ ቤት ስደርስ የ9ኛ ክፍሏ ማዳም ሚስቴ ላይ ቆጣ የሚያደርግ ነገር አየሁና ነካ ሳደርጋት እንደህጻን እጇን ፊቷን ተንተርሳ ኡሪ አለች። እኔም ሳቄን አፍኜ ሰው እንዳይሰማ አፏን አፍኜ አባብየ ዝም አስባልኩ። ወላሂ እስከዛሬ የማልረሳውን ዱአ አደረኩ "ጌታየ የዚችን ልጅ ነፍስ በድየ እንዳትይዘኝ"።
ታዲያ በህይወት መንገድ ብዙ ኩንታል ስቀናል። ካስፈለገንም እንጣላለን እንደባደባለን። ይህ የኔና የሷ ምርጫ ነው። እኔም ጫማየን እሷን እንዳይመታ አድርጌ ግድግዳው ላይ እወረውራለሁ። ዘራፍ እያልኩ እፎክራለሁ.. ቤቱን የማቃጥል ሁሉ ይመስላል። አንድ ቀን ጀማል የሚባል አብሮ አደጌ ጎረቤቴ ነበርና ስማታ አየኝና በጣም ተናዶ ሰደበኝ። ሰአታትም አልፈጀ ማዳም ጋር ወደ ሙዳችን ተመልሰን ቡና አፍልተን ነበረና ጎረቤት ስለነበር "ቡና ጠጣ" አልነው። እሱም ደስ ብሎት ሲጠጣ "አንተ ግን ቅድም ቃልን ሰደብከው አይደል ? " ብላ ስታፈጥበት በሳቅ ፈነዳሁ። እኔ የፈለኩትን ባደርክ ማንም እንዲነካኝ አትፈቅድም። ለቤተሰብም አትነግርም። ይሄን ታዲያ አስገድጃት ሳይሆን በምርጫዋ ነው።
ቅድም ታዲያ ማዳም ነፍሴን "ወንዱ ሁሉ ሚስቱን አዛ እያደረገ ነው እስቲ ምን ልምከራቸው ንገሪኝ? ብላት "ኧረ እኔ ምኑን አውቄው እኛ ቤት የለ ከየት ባመጣሁት ልምድ አለችኝ"። ተይ አስቢና ንገሪኝ ብል ብለምን ዘወር በልልኝ አለችኝ።
ሚስት ጓደኛ ናት። ትኳረፋለህ ካስፈለገ ቦክስ ትጋጠማለህ። ትስቃለህ ትጫወታለህ። በቃ እንደ ነፍስህ ናት። ከፍታም አላት ዝቅታም አላት። ሚስት ትመታ አትመታ ባል ይነከስ አይነከስ ቃልቻም ይሁን ሶሽዩሎጂስት እኛ ቤት ምን አግብቶት። This is our own world ሌላው ምን አግብቶት።
እድሜያችን እየገፋ ሁለት ልጅ ከወለደች በኋላ ውለታዋ ፍቅሯ እየገዘፈብኝ እንኳን ልጮህባት ታሳሳኝ ጀመር። ምናልባት ላለፉት 15 አመት እንኳን እቃ ልወረውር እጄን አንስቼባት ትዝ ብሎኝ አያውቅም። አልፎ አልፎ ልጆች አላስገርፍም ስትል እንኳን እጮሀለሁ። ታዲያ እካድማለሁ ከሰል ግዛ፣ ዱቄት አምጣ፣ ጤፍ እዘዝ... በርበሬ ተራ ወርጄ የበርበሬ ቅመም ተልኬ አውቃለሁ። ያውም full professor ሆኜ 😁😁
ከሁለት አመት በፊት ከእባ ፊት ለፊት ተቀምጨ እሷን የሰጠኝን እያመሰገንኩ ጀነተል ፊርደውስ ስጥልኝ እያልኩ እየለመንኩ በ FB አወራት ጀመር። ማዳም ነፍሴ እያልኩ ስንት እንዳሳለፍን ምን ያህል እንደምወዳት የነዚያ የሚያምሩ 5 ልጆች እናት አለሜ እንደሆነች ነገርኳት። እሷም "በአላህ እንዳታስለቅሰኝ.." አለችኝ።
ከዛም ቀጠልኩ "አላህ ፊት የኔ ሀቅ የለባትም ብየ እመሰክራለሁ..አደራ አላህ በፈቀደው ነገር በህይወት ካየሽኝ ግን እንዳትጠይኝ" አልኳት። እሷም ምን ለማለት ፈልገህ ነው ስትል " ምናልባት 2ኛ ባገባ.." ስላት 👉 "እንኳን አንተ ስንቱ መንገደኛ አግብቷል አለችኝ" እኔም " እወቂው ጀነትን ራሱ አንቺ ከሌለሽበት አልፈልገውም" አልኳት...ምን ያህል የህይወት ጥበብ እንደተሸከመች እዩልኝ ❤💐
አላህ ዱንያ አኼራዋን ያሳምረውና በ16 አመቷ መጥታ 25 አመት አድጋ አሳደገችኝ በምቾት አኖረችኝ ❤ የኔዋ ልእልት ❤
ሀከዛ ሀሊ መአ ሀቢበቲ ቢንተ ሰይድ (The one and only).!»

Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.