20.02.202510:08
በአንድ ወቅት ቦብ ማርሌይ ፍጹም ሴት አለች ብለህ ታስባለህ ተብሎ ሲጠየቅ
"ፍፁምነትን ማን ያስባል?
በመሸ ጊዜ የምናያትና የምታምረው ጨረቃ እንኳን ፍፁም አይደለችም፣ አንዳንዴ ግማሽም ትሆናለች።
ባህሩ በጣም ቆንጆ ነው፣ ነገር ግን ጨዋማ እና ወደ ጥልቅ ከገባህ ደሞ ጨለማ ነው።
ስለዚህ የሚያምር ሁሉ ፍጹም አይደለም፣ ልዩ ነው።
ስለዚህ እያንዳንዱ ሴት ለአንድ ሰው ልዩ ልትሆን ትችላለች።
'ፍፁም' መሆንን አትችልም። ነፃ ለመሆን እና ለመኖር ሞክሩ፣ ሌሎችን ለማስደመም ሳይሆን የምትወዱትን ነገር በማድረግ።"
SHARE||@ethio_tksa_tks

28.09.202409:38
በአንድ ህንፃ ውስጥ የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ። ሚስትየው አዘውትራ በመስኮት መስታወት ውስጥ ወደ ጎረቤቶቿ ጊቢ የማየት
ልምድ ነበራት። እናም አንድ ቀን አሻግራ ጎረቤቶቿ አጥበው ያሰጡትን ልብስ ስታይ ቆይታባሏን ጠራችውና "ውዴ ልብሶቹን
አየሀቸው በደንብ አልነፁም ምናልባት ማጠብ አይችሉም ይሆናል" አለችው።በሌላ ቀንም እንዲሁ የጎረቤቶቿን ልብሶች ካየች በሗላ ባሏን ጠርታ"ዛሬም ሳያፀዱ ነው ያጠቡት ምናልባት ሳሙና የላቸውም ይሆናል አልያም ውሀ የላቸውም"አለችው። በሌላ ቀንም እንዲሁ በመስታወት ውስጥ አሻግራ ስታይ
አሁንም ልብሶቹ አልነፁም። አሁንም ባሏን ጠርታ "ዛሬም ልብሶቹ አልነፁም በእርግጠኛነት ሰዎቹ ሰነፎች ናቸው" አለችው። አንድ ቀን ማለዳ እንደ ለመደችው አሻግራ ስታይ ያየችውን ማመን አቃታት። ልብሶቹ ያለወትሯቸው በጣም ነፅዋል። ባሏን
ጠራችውና "ተመልከት ልብሶቹ ነፅተው!!!!!" አለችው። በሏም "ውዴ.....በጠዋት ተነስቼ መስታወቱን ስላፀዳሁት እኮ ነው። እስካሁን የቆሸሸ የመሰለሽ ልብሶቹ ቆሽሸው ሳይሆን
መስታወቱ ቆሽሾ ስለ ነበር ነው። አሁን በንፁህመስታወት እውነታውን ተመልከቺ "አላት።
.

ጥቃቅን ነገሮች እውነታን እንዳናይ ይጋርዱናል። የምናይበትን መነፅር ስናስተካክል ሁኔታዎችም አብረው ይስተካከላሉ።
SHARE||@ethio_tksa_tks
Не змаглі атрымаць доступ
да медыяконтэнту
да медыяконтэнту
29.12.202405:18
ጭንቀት ማለት ልክ እንደ ዥዋዥዌ ጨዋታ ነው፡ ወዲህና ወዲያ ያደርጋችኋል፣ ነገር ግን የትም አያደርሳችሁም”
መፍትሄ የሚገኝለትን መፍትሄ ፈልጉለት፡፡ መፍትሄ የማይገኝለትን ለፈጣሪ ተውለት!
አዎን ከባድ ነው! አማራጩ ግን እሱ ነው!
መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏
በቅንነት share እያደረጋችሁ @ethio_tksa_tks

18.09.202416:32
" የሀዘን ጊዜህን በአሸዋ ላይ ጻፍ፣ መልካሙን ጊዜህን በድንጋይ ላይ ጻፍ።"
©George Bernard Shaw
SHARE||@ethio_tksa_tks

15.10.202416:04
በጃፓን ጦርነት ወቅት የወንድሙን ሬሳ (አስክሬን) በጀርባው አዝሎ በጥልቅ ስሜት ሊቀብር ይሄድ የነበረውን ታዳጊ ሕጻን ያስተዋለ አንድ ወታደር!
"ለምን እራስህን ታደክማለህ የሕጻኑን እሬሳ ጥለኸው ብትሄድ እኮ ድካምህ ይቀንስልህ አልነበር?" ሲል ጠየቀው::
ሕጻኑም ሲመልስ እንዲህ አለ:- "ወንድሜ ነው እኔን አይከብደኝም" አለው::
ያን ጊዜ ጥያቄውን ያቀረበው ወታደር ራሱን መቆጣጠር አልቻለም ... ስሜቱ በጣም ተነካ ... ዓይኖቹ በዕንባ ታጠቡ::
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በጃፓን ይህ ምስል ... የወንድማማችነት፣ የአንድነት ተምሳሌት ሆነ::
እናም ... የሕይወት መርሃችን እንዲህ ቢሆንስ:-
ወንድሜ ነው እኔን አይከብደኝም !
እህቴ ናት እኔን አትከብደኝም !
ወንድምህ ቢወድቅ አንሳው !
እህትህ ብትደክም ከጉኗ ቁም !
ወንድምህ ቢስት በየውሃት መንፈስ አቅናው !
እህትህ ስህተት ብትሰራ ይቅርታህን አትንፈጋት

12.10.202415:12
ቀኖቼን ማስረዘም ስለማልችል የተሻለ ለማድረግ እጥራለሁ።
© Henry David Thoreau
SHARE||@ethio_tksa_tks
Паказана 1 - 6 з 6
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.