Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ avatar
Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ
Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ avatar
Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ
24.04.202510:44
ኢየሱስ ሞቶልን እንጂ ገድለውት አይደለም!❤️‍🔥❤️‍🔥
20.04.202518:42
⏳አሸናፊዎች

@loveurGod የ 40 ብር ካርድ አሸናፊ

Yabsak የ 30 ብር ካርድ አሸናፊ

Jesus is love የ 10 ብር ካርድ አሸናፊ


@Bura2270 የ 10 ብር ካርድ አሸናፊ


@Megabit_25_2017 የ 10 ብር ካርድ አሸናፊ

ሁላችሁም @YIDIDIYATAMIRU ላይ አውሩኝ ተባረኩ
20.04.202518:33
የመጨረሻ ጥያቄ
20.04.202518:27
ጥያቄ 9
20.04.202518:22
@Bura2270 መላሽ

ፊል3:10-11
20.04.202518:18
"እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ።
10 የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል።"

ይህ የት ክፍል ላይ ይገኛል
Пераслаў з:
ማስታወቂያ avatar
ማስታወቂያ
21.04.202507:58
❓ጥያቄ❓


✅ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው❓🎁
20.04.202518:38
📮ጥያቄ እንዴት ነበር?
20.04.202518:33
@loveurGod መላሽ

ሀዋ2:23-24
20.04.202518:27
@loveurGod መላሽ

ሉቃ 24:4-5
20.04.202518:21
" እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።"


ይህ ክፍል የት ይገኛል
20.04.202518:17
ጥያቄ 6
21.04.202503:13
💕 ጌታ ኢየሱስ ሸከማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ ብሎ የተናገረው ሀጥያት ያደከማቸውን እና ሀጥያትን ተሸክመው ለሚዞሩ ሰዎች ነው።
💕 ሀጥያት ሸክም ነው እጅግ ሲበዛ መራመድ እንኳን እንዳንችል ያደርገናል።

“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
— ማቴዎስ 11፥28


💕 ጌታ ኢየሱስ የሰዎችን ሀጥያት ይቅር ሲል እነዚያ ሰዎች ከሸክማቸው ስለሚያርፉ በፊት ለይ መራመድ ተስኗቸው የነበሩት እንኳን ሌላ ነገር ተሸክመው መራመድ ይችላሉ።

“ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው”
ማርቆስ 2፥5
“ተነሥቶም ወዲያው አልጋውን ተሸክሞ በሁሉ ፊት ወጣ።”
ማርቆስ 2፥12


🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
20.04.202518:36
@Megabit_25_2017

ዮሀ 2:19
20.04.202518:31
እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት።
እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።


ይህ ክፍል የት ይገኛል
20.04.202518:24
' እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤
ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፡— ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"


ይህ የት ክፍል ላይ ይገኛል
20.04.202518:20
ጥያቄ 7
20.04.202518:17
Yabsak መላሽ
1ኛ ጴጥ 1: 3-5
20.04.202518:50
📮ሁላችሁም ተባረኩ በዓሉ በምግብ እና በመጠጥ ብቻ ሳይሆን በቃሉም እናሳልፍ
20.04.202518:35
" ኢየሱስም መልሶ፡— ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ፡ አላቸው።"


ይህ ክፍል የት ይገኛል
20.04.202518:28
ይህ ጥያቄ የመጨረሻ ነው ።
20.04.202518:23
ጥያቄ 8
20.04.202518:20
Jesus is love መላሽ

ቆላ3:1
20.04.202518:15
" ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።"

ይህ የት ክፍል ይገኛል
Паказана 1 - 24 з 158
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.