06.04.202519:01
ልቦለድ ማንበብ ይወዳሉ 😍🤩
31.03.202517:29
በድዬ ረክሼ
ማረኝ ስል መልሼ
ሳትመዝን በደሌን ትቀበለኛለህ
ልጄ ብለህ አቅፈህ ታባብለኛለህ
አምላኬ ደከመኝ
አምላኬ አመመኝ
አንተን ማያስከፋ ልቦናን አድለኝ
ማርያምን አቃተኝ ከበደኝ በብርቱ
አባቴ እያሉ ለኃጥያት መዝመቱ
ማርያምን ማርያምን ስለ እመ ብዙ
ስጋዬ እና ነፍሴ ለቃልህ ይገዙ
የፍቃድ አምላክ ነህ
ልታድነኝ እንኳ ታስፈቅደኛለህ
ከበራፌ ቆመህ !
መዳንን ከሻትኩኝ ትጠይቀኛለህ
መዳንን እሻለሁ !
ይብቃኝ መውረድ መርከስ
ማረፊያዬ ይሁን
ጥዑመ መዓዛ ካለው ቤተመቅደስ
ማረኝ ስል መልሼ
ሳትመዝን በደሌን ትቀበለኛለህ
ልጄ ብለህ አቅፈህ ታባብለኛለህ
አምላኬ ደከመኝ
አምላኬ አመመኝ
አንተን ማያስከፋ ልቦናን አድለኝ
ማርያምን አቃተኝ ከበደኝ በብርቱ
አባቴ እያሉ ለኃጥያት መዝመቱ
ማርያምን ማርያምን ስለ እመ ብዙ
ስጋዬ እና ነፍሴ ለቃልህ ይገዙ
የፍቃድ አምላክ ነህ
ልታድነኝ እንኳ ታስፈቅደኛለህ
ከበራፌ ቆመህ !
መዳንን ከሻትኩኝ ትጠይቀኛለህ
መዳንን እሻለሁ !
ይብቃኝ መውረድ መርከስ
ማረፊያዬ ይሁን
ጥዑመ መዓዛ ካለው ቤተመቅደስ
06.04.202508:51
እድሜዎ ስንት ነው?


03.04.202516:18
"ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
እመቤቴ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል "
እመቤቴ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል "
28.03.202518:51
**
ልምድህ ነው መባከን
ባንድ እረግቶ መኖር
አለመደም ልብህ፣
ቀርበህ በፍቅር ስም
ሂድ ሌላዋን አቁስል
አንተ ምን አለብህ።
#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@edom_ge
ልምድህ ነው መባከን
ባንድ እረግቶ መኖር
አለመደም ልብህ፣
ቀርበህ በፍቅር ስም
ሂድ ሌላዋን አቁስል
አንተ ምን አለብህ።
#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@edom_ge
05.04.202521:28
Sex or Love❤️😋
02.04.202522:04
እስክታገባ ድረስ ያለውን ጊዜ
አትጃጃልበት🙂
አትጃጃልበት🙂
25.03.202516:52
ስለ አለመጨነቅ እያሰቡ መጨነቅ ምን ይባላል? የሆነን ነገር ለመርሳት እየሞከሩ ደጋግሞ ስለ እሱ ማሰብ....ይሄን ነገር ልተው ብለው ስለሚተውት ነገር መብሰልሰል...ምን ይባላል እ🤔?


05.04.202521:24
እድሜዎ ስንት ነው?
02.04.202513:39
''ሴት እንደ ህጻን ልጅ ናት ማንም ያግዛታል ወንድ ግን እንደ አንበሳ ነው አንበሳን ማን ሊረዳው ይችላል ልርዳው ቢሉ ራሱ ይፈሩታል🙂🔥''
24.03.202518:34
ዛሬ ምን ሆክኝ...
ቅዳሜና እሁድ ቁርሴን በልቼ
ዛሬም ቁርሴን ልበላ ካፌ ሄጄ
ምግብ አዘስኩ...
ከቀረበ በዋላ
ትዝ አይለኝም
ፆመኛ እንደ ሆንኩ...
Ayii😭
ቅዳሜና እሁድ ቁርሴን በልቼ
ዛሬም ቁርሴን ልበላ ካፌ ሄጄ
ምግብ አዘስኩ...
ከቀረበ በዋላ
ትዝ አይለኝም
ፆመኛ እንደ ሆንኩ...
Ayii😭
Паказана 1 - 12 з 12
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.