Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣 avatar

✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉
#Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍
ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት
👉 @mikeinfos
.
ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @mikeinfos
ʙ4 ᴜ ʟᴇᴀᴠᴇ ᴘʟᴇᴀsᴇ ᴛᴇʟʟ ᴜs ᴛʜᴇ ᴘʀᴏʙʟᴇᴍ😔
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаЛют 06, 2025
Дадана ў TGlist
Серп 05, 2024
Прыкрепленая група

Статыстыка Тэлеграм-канала ✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣

Падпісчыкаў

74 284

24 гадз.
83
-0.1%Тыдзень
165
0.2%Месяц
148
-0.2%

Індэкс цытавання

0

Згадкі0Рэпостаў на каналах0Згадкі на каналах0

Сярэдняе ахоп 1 паста

991

12 гадз.364
47.8%
24 гадз.991
37.4%
48 гадз.2 325
74%

Узаемадзеянне (ER)

3.4%

Рэпостаў1Каментары3Рэакцыі39

Узаемадзеянне па ахопу (ERR)

1.27%

24 гадз.
0.86%
Тыдзень
0.11%
Месяц
0.97%

Ахоп 1 рэкламнага паста

53

1 гадз.3158.49%1 – 4 гадз.1630.19%4 - 24 гадз.1833.96%
Падключыце нашага бота да канала і даведайцеся пол аўдыторыі гэтага канала.
Усяго пастоў за 24 гадзіны
7
Дынаміка
2

Апошнія публікацыі ў групе "✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣"

በኔ ስራ Mother የኑሮ ውድነት ይዟት ነው እንጂ  አሁንም በርበሬ ብታጥነኝ ደስ ይላት ነበር 😭
አለልህ ደሞ ሻወር አትወስድም ስትለው ዛሬ እሁድ ነው እንዴ የሚልህ ጀለሴ አባይ የኛ ዋቢ ሸበሌ የኛ ምን አለ ባልጠፋ ውሃ ብትታጠብ ያንተ ገላ እሁድን በEBS ነው እንዴ 😁
:
የደነበረ በሬ is more dangerous than ሲኖትራክ somebody ቅድም እድሜ ልኬን ሰምቼው የማላቀው ድምፅ ነው ያወጣችው 😂
teacher. አበበ በሶ በላ
Me. ታድሎ
ኑሮ.😂
የጎጃም ቸከስ እየጀነጀንክ ለልደትሽ ምን ልግዛልሽ ስትላት

ክላሽ😌
me፦ አፈቅርሻለው

she፦  እኔም

Me፦ምንያክል?

she፦  ያለህን ብር ያክል

ምንም ብር የሌለኝ እኔ😭😭😭😭
ጎረቤት የበላውት ዶሮ ይሁን ወፍ ግራ ገብቶኛል😭

በነብሰ ስጋዬ ተጫወቱብኝ
ከethio funny family ውስጥ ለበዓል የጠራኝ የለም ያሳዝናል በእውነቱ 🙂
በዓልም ሆኖ like የለም😭😭
አለሚቱ: አንተ ሰውዬ ጤፍ አትገዛም?

ግርማ: አልገዛም!

አለሚቱ: ቆይ ዶሮውን በምን ልንበላው ነው?

ግርማ: በቆዳው
በዓል እንዴት እያለፈ ነው family
.
.
#የኔ😐
በሬ አራጅ ከፈለጋቹ አለሁ..
YouTube እያየሁ አያቅተኝም
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
.
.
.
#መልካም በዓል ይሁንላችሁ Fmaily
Выдалена20.04.202511:59
✅ የበአል ዋዜማው እንዴት ነው family ❤️ 
ለበዓል እንግዳ ይመጣና ገና ሳይቀመጥ
"ፓፓፓ ጎረምሳው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆነክ አይደለም እንዴ ፓፓ በጣም አደግክ ትዝ ይለኛል የ3 አመት ልጅ እያለክ ከረሜላ ካልተገዛልኝ ብለክ ስታለቅስ..ደሞ ንፍጣም ነበርክ" 🗿🗿


#ጭራሽ ስድብም አለው🤧

Рэкорды

03.04.202516:12
75KПадпісчыкаў
04.08.202423:59
0Індэкс цытавання
07.12.202423:59
2.4KАхоп 1 паста
22.10.202423:59
1.6KАхоп рэкламнага паста
29.03.202523:59
428.57%ER
20.01.202516:34
3.29%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

Папулярныя публікацыі ✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣

20.04.202516:59
በዓልም ሆኖ like የለም😭😭
17.04.202519:35
የሁለት ጣዕረሞት ወግ 🙄



1 ፡ ሄይ !

2 ፡ እሂ !

1 ፡ እንዴት ነበር የሞትከው?

2 ፡ በስህተት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ።

1 ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል።

2 ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር?

1 ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት።

2 ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ?

1 ፡ ምስቴ አማገጠችብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሷ ብቻ ነበርች ፤ 'ርቃኗን።
የሆነ ሰው እኔ ቤት እንደገባ ጎረቤተም ስለነገረኝ ፣ ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሷም ደንግጣ ና ፈርታ ነበር።

2 ፡ እ....ሺ!!!!

1 ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የልጆች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን 'ያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ።

2 ፡ ደደብ!! ፍሪጅ ውስጥ ቼክ አርገህ ብሆን ኖሮ'ኮ 'ሄነ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!😭
Выдалена18.04.202511:17
18.04.202506:57
አፋር እየኖርክ ረጅም የጥርስ መፋቂያ ካልያዝክ ሠው አመስላቸውም
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧
21.04.202510:24
የጎጃም ቸከስ እየጀነጀንክ ለልደትሽ ምን ልግዛልሽ ስትላት

ክላሽ😌
21.04.202507:05
me፦ አፈቅርሻለው

she፦  እኔም

Me፦ምንያክል?

she፦  ያለህን ብር ያክል

ምንም ብር የሌለኝ እኔ😭😭😭😭
Выдалена30.03.202517:48
29.03.202503:43
አስማት ምንድነው?

Me: ልክ ዝናብ ጠብጠብ ሲል ሴቶች ዋሌት ከምታክል ቦርሳ ውስጥ ዣንጥላ፣ ኮትና ስካርፍ የሚያወጡት ነገር ነዋ 🙄
20.04.202516:41
አለሚቱ: አንተ ሰውዬ ጤፍ አትገዛም?

ግርማ: አልገዛም!

አለሚቱ: ቆይ ዶሮውን በምን ልንበላው ነው?

ግርማ: በቆዳው
21.04.202510:24
teacher. አበበ በሶ በላ
Me. ታድሎ
ኑሮ.😂
21.04.202510:25
አለልህ ደሞ ሻወር አትወስድም ስትለው ዛሬ እሁድ ነው እንዴ የሚልህ ጀለሴ አባይ የኛ ዋቢ ሸበሌ የኛ ምን አለ ባልጠፋ ውሃ ብትታጠብ ያንተ ገላ እሁድን በEBS ነው እንዴ 😁
:
Выдалена27.03.202500:44
22.03.202512:26
ቋጠሮ አልሰራም🤧😭
21.04.202510:25
የደነበረ በሬ is more dangerous than ሲኖትራክ somebody ቅድም እድሜ ልኬን ሰምቼው የማላቀው ድምፅ ነው ያወጣችው 😂
20.04.202514:43
በዓል እንዴት እያለፈ ነው family
.
.
#የኔ😐
21.04.202519:43
በኔ ስራ Mother የኑሮ ውድነት ይዟት ነው እንጂ  አሁንም በርበሬ ብታጥነኝ ደስ ይላት ነበር 😭
26.03.202518:55
ሲጀመር የቴሌግራም ፍቅር መጨረሻው last seen መጠፋፋት ነው!!!
26.03.202518:45
እና እላቹዋለው ኦዳቹዋለው 😊❤️‍🩹

ስፖርት ላይ አበረታች መዳኒት ማይፈቀድ ከሆነ ፡ ታድያ ለምንድነዉ ቁንጅና ዉድድር ላይ Makeup ሚፈቀደዉ?🗿
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.