Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ጥንቅሻ✍🏼🦋 avatar

ጥንቅሻ✍🏼🦋

ውስጣዊ የህሊና ድምፅ"
Get it down….
አስተያየት👉🏻 @sumey_afedlu
የመወያያ Group👉🏻 https://t.me/+AWrWNOeYxLpjMWM0
TikTok👉🏻 https://www.tiktok.com/@tenqesha43?_t=8pL3P6glx3u&_r=1
Since January,14,2024
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаСіч 14, 2024
Дадана ў TGlist
Серп 23, 2024
Прыкрепленая група

Рэкорды

17.04.202519:23
3.6KПадпісчыкаў
24.08.202423:59
300Індэкс цытавання
06.02.202500:37
1.7KАхоп 1 паста
05.09.202423:59
200Ахоп рэкламнага паста
03.04.202520:41
6.36%ER
10.03.202519:08
50.15%ERR

Папулярныя публікацыі ጥንቅሻ✍🏼🦋

02.04.202516:51
ደካማ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ።

እንደው ነገሩ ሁሉ ግራ ሲገባኝ፣ መቆም ሲከብደኝ፣ ደካማ ስለሆንኩ ነው እል ነበር።

ለካ ጥንካሬም መፅናትም ነገርን አጥብቆ ከመፈለግ ጋር ነው። ሚዛኑ የመውደዳችን ልክ ነው።

ልንታገልለት የፈለግነው ነገር ምን ያህል ወደነው ይሆን? ነፍስን የሚነካ ፍቅር በልባችን አዝለንስ ይሆን??
26.03.202516:46
ከፃፍኩ ብዙ ቆየሁ ብዕሬን ይሁን ሀሳቤን ማን እንደሰረቀኝ እንጃ፣ ብቻ ዘመን አልፏቹ ያቃል?ራሳቹን ማዳመጥ ትታቹስ ታቁ ይሆን? የተፃፈስ ማንበብ ትታቹ ይሆን?
03.04.202510:12
ሰው ሲያቅተው፣ ሲደክመው፣ ሆድ ሲብሰው ፈጣሪ ጋር ይጮሀል።

የፈጣሪ በትሩ ደሞ ትዕግስት ይመስለኛል፣አልችልም ያልነው በጊዜ ይሆናል፣

ሰው ያለው አንድ ነገር ትዕግስት ይመስለኛል፣ ኖረን ኖረን ለመውደቅ ስናስብ

ትዕግስት የሚባልውን መለስ ብለን ስናስብ እንባችንን በራሳችን እናብሳለን።

ግዜ የፈጣሪ ነውና፣ ፈጣሪን የምናገኘው በትዕግስት ነው ፤
ከወደድኩት✨
06.04.202513:50
13.04.202517:18
ደብዘዝ ያለ ቀይ፣ ነጫጭ ትናንሽ አበቦች ምስል ያለበት ረዘም ያለ የሚያምር ቀሚሷን ለብሳ ፀጉሯን እንዲሁ አሲዛ ከሁዋላ ለቃዋለች፣

ከፍ ያለ ጫማ ነው ያደረገችው....

ነጭ ቦርሳዋን ይዛ ወደ ቢሮ ስትገባ ሳያት ተነስተህ እቀፋት እቀፋት አለኝ....

ከውስጤ የሆነ ደስ የሚል ስሜት ነው የተሰማኝ ሳላውቀው ፈገግ አልኩኝ፣

ለልብ ትግል የለውም፣ እንዲሁ ይለመዳል፣ ከአንድ ዕይታ ጀምሮ ራስን እስከመስጠት ይጠልቃል...ይሰፋል፤

ድንገት የሚወደውን አይቶ ስራው የሚጠፋበትን፣ በደስታ የሚዋኝን...እንዴት ነው ሳይማር መውደድ ያወቀን ልብ "ተው" ተብሎ አለመውደድ፤

አለማፍቀር የምናስተምረው?
10.04.202511:41
ከሱ ጋር እንደ ልጅ እንድሆን: ልቤ ከፍቶት በፈገግታ መሸፈን ሳይኖረብኝ...

ሊሰማኝ ሊያደምጠኝ...

ካሻኝ አልቅሼ እንዲወጣልኝ: እንደልቤ እንድሆን የልብ ሰው ሊሆንልኝ....

ነፃነቴን ሊያውጅልኝ
.
.
.
ግን እንዲሁ ሃሳብ ነው...
ከዚ ሁሉ ነገር አንዱንም አልኖርነውም

ከተዋወቅን አንድ ወር አልሞላንም...

ግን 28 ቀናት ብዙ አይደለም??
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.