Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢስላም የነቢያት ሀይማኖት⛉ avatar
ኢስላም የነቢያት ሀይማኖት⛉
ኢስላም የነቢያት ሀይማኖት⛉ avatar
ኢስላም የነቢያት ሀይማኖት⛉
20.04.202507:49
«አምላክ ሰውን ለማዳን የግድ ሰው መሆን አለበት ብሎ ማለት፥ አንድ የእንስሳት ዶ/ር ከብት ለማከም የግድ ከብት መሆን አለበት እንደማለት ነው።»

አገናቹኝ ሀሳቤ👍
19.04.202514:26
➢#የንፅፅር_ትምህርት እና #በእስልምና ላይ #ለሚነሱ_ትችቶች መልስ የሚሰጥበት #ቻናል ልጦቅማቹ

➢#ተቀላቀሉ የሚለው #በመንካት ይቀላቀሉ👇👇
16.04.202508:33
መወዳደሬያቹ በዚ➢@mustefa123 ላኩ አህባቢ

ግጥም ስለ እናት ነው

ከአድ እስከ አምስት የወጡ የካርድ ሽልማት ይኖረኛል
15.04.202512:10
Hidaya abdul wahab  ከ wolkite  

ኮድ 0020

          ኡሚዬ
   ለራስሽ ሳትበይ  ለልጄ ምትይ
እራሽ ጥለሽ ለልጆችሽ ምትኖሪ
ከአፈር በላይ የለም እንዳንቺ የዋህ
ኡሚዬ ኑሪልኝ ክፉ አይካብኝ
በዚህ ምድር ስንኖር    እሪሱን ጥሎ  ለሰው የሚኖር  የትም አልተገኝም
የደበዘዘ ቤት ባንቺ   ሚመሞቀው ኡሚዬ አላህ ያዝመው እድሜሽ 💚

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
15.04.202510:54
ሂዳያ ቢንት ፈድሉ➢Addis Ababa

ኮድ 0018

✍ኡሚ ያንቺ ውለታ✍

ቢስሚላሂ ብዬ በአላህ ስም ልጀምር
ኡሚ ያንቺን ውለታ ልዘክር በብእር

ምን ብዬ ልጀምር ኡሚ ያንቺን ውለታ
ብጀምርስ ታዲያ በምን ቃል ልገታ

ብሌኔ ነሽ ብልሽ እማ ያንስብሻል
ሀያትሽን ሙሉ ለኔ ሰውተሻል

ቆይ እንዴት?እላለው ሁልጊዜ ሳስበው
የኡሚዬን ሀቋን በምን ልንከፍለው

ማን ነው የከፈለ የእማን ውለታ
እስቲ እኔም ልወቀው ጠቁሙኝ ለአንድ አፍታ

አዎ የለምኮ ሀቅሽን የሞላ
እሞላለው ብልስ በምን አቅሜ ልሙላ

ውለታሽን ቢከፍል ፊዳ መሆን ላንቺ
ማን ይቀድመኝ ነበር መሰዋት ስላንቺ

ይሄን የኡመር ቃል ስሰማኮ ሁሌ
አጂብ ነው ወላሂ ይገርመኛል እኔ

ወደ ኡመር መጣ አንድ ውድ ሰሃባ
አላስችልም ቢለው የእናቱ ሙሃባ

እናቴን አዝዬ ሄጄ ወደ መካ
ሀጅኮ አስደረኳት ሆና በኔ ዱካ

አላቸው ኡመርን ያን ውድ ሰሀቢይ
የእናቴን ውለታ ሀቋን ተወጣሁ ወይ?

እኔን የገረመኝ የኡመር ምላሽ ነው
ይህ ከሊማቸው ነው ቀልብ የሚያላውሰው

ምን አልክ ያላህ ባሪያ ምን አልክ አንተ ወጣት
የእናትን ውለታ ምነው አረከስካት

"እንኳን ልትወጣው የእናትህን ሀቅ
ከቶ አይሆንም እኮ፣የደነገጠችው አንዴ ስትወድቅ"

ይህንን ነው ያሉት አዎ ያን ሰሃባ
ታዲያ አይገርምም ወይ ሆድ እንዴት አይባባ

ገረመኝ ኡሚዬ አጂብ ሱብሃነላህ
መቼ ልወጣው ነው ያንቺን ሀቅ ያአላህ

አሳድገሽኛል በአኽላቅ በተርቢያ
ጀባሩ በጀነት ያርገኝ ካንቺ ጉያ

ኡሚ ግን ልንገርሽ ማይካድ እውነታ
ህይወቴን ልሰጥሽ አልሰስትም ላፍታ

ምን አለሽ?ብለው ሰዎች ቢጠይቁሽ
በያቸው ኡሚዬ፤ ከልቧ ምትወደኝ ልጅ አለቺኝ ብለሽ

ምን እላለው ሌላ አፉ በይኝ እማ
ብዙ ነው ውለታሽ አልከፍለውም ማማ

ሁሌም ዱዓዬ ነው ባክህ ያረበና
ሀያቷን በሙሉ አቆያት በጤና

ወዳንተም ስትመጣ ሞት አይቀርምና
በልዩ አስተናግዳት መድባት ከጀና
          ✍እማ አዶተና✍

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0                            
                 
    
15.04.202510:34
ሀያት ዓሊ➢ዱባይ

ኮድ 0016

እማ እወድሻለሁ➽
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺

እማ እወድሻለሁ
ድምጽሺን ስሰማ በጣም እደሳለሁ
ከፍቶኝ ሳገኚሽ እኔ እስቃለሁ
እጂጉን ወላሂ እማ እወድሻለሁ

የሂወቴ መብራት ለኔ ፋኑሴነሽ
እማ በየት ብየ አሁንስ ላግኚሽ ?
እማ ካጠገብሽ ሳለሁ ሰውነቴ ዳብሰሽ
ሳለቅስ አልቅሰሺ እባየን ጠርገሽ
አቺን እየራበሽ እኔን እያበላሽ
የእኔን ትራፊ እማ እየበላሽ
ሳትጠግቢ እያደርሽ እኔን እያጠገብሽ
አቺን እየበረደሽ ለኔ እያለብሽ
ለሂወቴ ደስታ ሰበብ እየፈለግሽ
እኔን እዳይከፋኚ ከላይ እየሳቅሽ
ካቺ ስንርቅ እባ እያነባሽ
ከመገድ ዘግይቸ ትንሽ ስቆይብሽ
ልጀን ምናገኛት ብለሽ እየሰጋሽ
እቤትሳትገቢ ከዉጪ ላይ ሁነሽ
እነስተምመጣ በር በር እያየሽ
ልክ ስመጣ ፊትሽ ይፈካል
ቤቱ አቺ ስስቂ ሁሉም ይስቃል
እማ አቺን መግለጫ ወላሂ ቃል ያጥራል::

እማ ያኔግን ምን ነበር ምኞትሽ ??
እኔን አድጌ ስስቅ ማየትሽ
የኔን ደስታነበር የአቺ ምኞትሽ
እማ እወድሻለሁ እውነቱን ልገርሽ
አቺኮ አድነሽ የሌለሽ መተኪያ
የደስታየሰበብ እማ የኔ መርኪያ
ድምጽሺን ስሰማ እጂግ ደስ ይለኛል
የፈሰሰው እባ ይገደብልኛል
እማ አላህ በራህመቱ እድሜሽን ያርዝምልኝ
እማ እወድሻለሁ ይሄን እወቂልኝ
ድምጽሺን ስሰማ ትሺ ስትደክሚ
ምን ሁናብኚ ይሆን አመማት እሚ
ብየ እሰጋለሁ እማየ ኑሪልኝ
በተውሂድ ሱና እማ ተዋብልኝ
አላህ በራህመቱ ከሽርክ ያርቅልኝ
ከቢዳአ ኮተት እማ እራቅልኝ
በተውሂድ ሱና እማ ድመቂልኝ
አላህ ይጠብቅሽ እማ

➺ስደተኛዋ ልጅሽ


ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
በጠዋቱ ፈገግ በሉ።
19.04.202513:46
የውድድሩ አሸናፊዎች 👇👇👇

1//Re ke Dire

Cod 0015

47👍

2//Firdews addis

Cod 43

3//bint heyrun saudi

Cod 002

33👍

ከአድ እስከ 5 የወጡት እሸልማለሁ ቢዬ ነበር ግን በጣም የወረደ 👍 ነው ያላቸው እነዚ እራሱ በጣም የወረዱ👍 ነው ያላቸው ግን እሸልማለሁ ቢዬ ውሸት እዳይሆንብኝ ቢዬ ከአድ እስከ 3 ለወጡ እሸልማለሁ

በኮዳቹ ያስቀመጡካቹ በዚ➢@mustefa123 በዚ ሽልማቱ ውሰዱ
15.04.202519:33
ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት ወይም በትንሹ ሞት ለመርካት አልጋህንና ትራስህን እንደምታመቻቸው በትልቁ ሞትም እንድትረካና እንድትደሰት ከወንጀልህ ተውባ አድርገህ ወደ አላህ ተመለስ
15.04.202512:07
ኡሙ ሀምዳን ከኢ/ያ

ኮድ 0019

"ለእናት ዋጋ አነሳት

ዘጠኝ ወር በሙሉ ስጋዋን ለብሼ
ጡቶቿን ጠብቼ ክንዷን ተንተርሼ
በለጋስ እጆቿ ጠጥቼ ጎርሼ
እናቴን አንቺ አልኳት ስሟን አሳንሼ

ያጎረሰቺውን ሆዴን ብጠይቀው
ያባበለቺውን ልቤን ብጠይቀው
ያለበሰቺውን ጎኔን ብጠይቀው
የዳበሰቺውን ጉንጨን ብጠይቀው
የእናቴን ውለታ ዘርዝሪም አልዘልቀው

ስለ ተሳሰረ አንጀቷ ካንጀቴ
ደጊቱ ውቢቱ ሰፍሳፋዋ እናቴ
በአምሳ በሰማኒያ በዘጠና አመቴ
ምንም አትረሳኝ እስከለተ ሞቴ
ሲርበኝ አጉራሼ ስታመም ዳሳሼ
ሳጠፋ መካሪ ሲበርደኝ አልባሼ
የእናቴን ውለታ ስንቱን አስታውሼ


ያጥንቴ የደሜ የስጋዬ ስጋ
አንጀቴ ነሽ እና የልፋቴ ዋጋ
አይቼ አልጠግብሽም ሲጨልም ሲነጋ
የሚያስጨንቅ ነገር ወይም የሚያሰጋ
አንችን አይንካብኝ ችግር እና አደጋ

ትለኝ የነበረው ሰፍሳፋዋ እናቴ
እየቆየ ገባኝ ሲያልፍ ልጅነቴ
የፈጣሪ ጥበብ መለኮትነቱ
ፀጋው እና ፍቅሩ ይቅር ባይነቱ
ሚስጢራዊ ሃይሉ እውቀቱ ቺሎቱ
እናት መፍጠሩ ነው ምስክርነቱ

ርሩህነቷን የልቧን ችሮታ
ጥልቀቱን ስፋቱን የፍቅሯን ገፅታ
የወረቀት ብዛት የቀለም ጠብታ
ዘርዝሮ አይዘልቀውም የእናትን ውለታ


ዘጠኝ ወር በሙሉ ልጅ በሆዷ ቋጥራ
መተንፈስ አቅቷት ታማ ተቸግራ
እስከምትጠግብ ሆዷ እስከሚሞላ
እያቅለሸለሻት እንደ ልቧ አትበላ
ጊዜው እስከሚደርስ እንዲህ ለፍታ ታግላ
ስንት ቀን አምጣ ወልዳ ተገላግላ
ሌት በነቃ ቁጥር እሹሩሩ ብላ
ሲያለቅስ አጥብታ አቅፋ ወይም አዝላ
ምንም ሳትፀየፍ ሳታመነታታ
ሺንት እና ቅዘኑን ቅርሻቱን አፅድታ
ቁማ ትውላለች ከጧት እስከ ማታ

ይሄ ሁሉ ሲሆን የሚገርመው ነገር
ታስራ ተተብትባ በልጆቿ ፍቅር
ልቧ ክፉ አያስብ አፏ ክፉ አይደፍር
እንዴት ያስገርማል የእናት አፈጣጠር

ገና ሰው ሲፈጠር ሲጀመር ጀምሮ
ስንመራመረው የእናትን ተፈጥሮ
አላህ ከልቧ ውስጥ ጭሮ የደበቀው
ትልቅ ሚስጢር አለ ገና የማናውቀው

ለቅምሻ ነው እንጂ እንዲያው ለናሙና
የእናትን ውለታ የእናትን ልቦና
ስፋቱን ጥልቀቱን የሚያውቅ የሚያጠና
መለኪያ እና ሚዛን አልተሰራም ገና

ውለታ ሳይጠይቅ ጥቅሙን ሳያሰላ
ሊጎርስ ያነሳውን ለልጁ እሚያበላ
የማይወቅስ የማይነቅስ ምንም የማይጠላ
እንደ እናት ማን አለ በአለም በጠቅላላ

አርግዞ ከመውለድ ከማሳደግ ሌላ
የእናት ስራ አያልቅም ቢቆጠር ቢሰላ
ወይ እርሻ ወይ ቢሮ ቀን ስትሰራ ውላ
ማታ ስትመለስ ደክማ ተጎሳቁላ
ምግብ አዘጋጅታ ደፋ ቀና ብላ
ቤተሰብ መግባ ቤቱን አሰናድታ
የመጣውን ሁሉ እንግዳ ሸኝታ
እንቅልፍ ሳትጠግብ በጎኗ ተኝታ
እንዲህ ነው ኑሮዋ ከጥዋት እስከ ማታ

ከስጋ እና ከደም እንደ ሰው ተፈጥራ
እንደዚህ ለስላሳ እንደዚህ ጠንካራ
ሁሉን አስተካክሎ ሁሉን አመቻችቶ
አምላክ የፈጠራት ለዚህ ይሆን ከቶ

እናት ልዩ ስራ እናት ልዩ ፍጡር
የተጎናፀፈች ትዕግስት እና ፍቅር
ለስላሳ እንደ ቅቤ ጣፋጭ እንደ ማር
ህሊናዋ ንፁህ ልቧ ገራገር
ሰውነቷ ብርቱ መንፈሷ ጠንካራ
ሰርታ የምትኖር የሁለት ሰው ስራ
የእናት አፈጣጠር እንዲያው በጠቅላላ
የታምር ታምር ነው ሚስጢር የተሞላ

ቃል ኪዳኗ ፅኑ ጊዜ ማያፈርሰው
እምነቷ ጠንካራ ዝሆን የማይጥሰው
ምክሯ ልብ የሚያሺር አንጀት የሚያርሰው
ልቧ ቂም የማያውቅ ዞሮ የማይወቅሰው
ወይ እናት ወይ እናት እናት ማር ወለላ
ከማለት በስተቀር ምን ይባላል ሌላ

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
15.04.202510:46
ያጀማአ ተወዳዳሪዎችን 👍 በማረግ አበረታቱዋቸው

መወዳደር የምፈልጉ ደሞ
👇👇👇
መወዳደሬያቹ በዚ ላኩ👇👇
@mustefa123
15.04.202508:54
Re ke Dire

ኮድ 0015

አንቺ   ብቻ!!
ወዳጄን አጣሁት ፡ በቸገረኝ ጊዜ
ዘመዴን አየሁት ፡ ሲከበኝ ትካዜ
                 ጎረቤቴም  ቀና
                ኑሮዬም ባቃና
ወገኔ ነው ፡ ያልኩት
ሲክደኝ ፡ ታዘብኩት
                አግኝቶ በማጣት
               ወድቆ በመነሳት
አየሁት ሁሉንም ፡ ለካ ሰው የለኝም
እማ ካንቺ ሌላ ፡ ዘመድ አይገኝም
                ልብሽ ያልተከፋ ፡ ፊትሽ ያልጠቆረ
                 በችግር በደስታ ፡ አብሮኝ የነበረ
በእውነተኛ ፍቅር ፡ ከጎኔ የቆምሽው
ያንቺን ኑሮ ትተሽ ፡ ስለኔ የኖርሽው
            አጣውልሽ አቻ ፡ ዞሬ በዚህ ዓለም
           እናቴ አንቺ ብቻ ፡ ኑሪልኝ ዘላለም🥰🥰
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
20.04.202503:43
🗣...🎙

ማለዳውን በቁርአን
18.04.202506:35
🎧🌹ቁርዓን🌹🎧
🎧🌹የልቤ 🌹🎧 ሱረቱል-ከህፍ
🎧🌹ብርሃን🌹🎧 ተጋበዙልኝ


የጁምዓ ሱናዎች :-👇

👉ገላን መታጠብ
👉ከሌላ ግዜው የተሻለ ቆንጆ ልብስ መልበስ
👉ሽቶ መቀባት
👉ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉በግዜ ወደ መስጅድ መግባት
👉ዱዓ ማብዛት
👉በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
👉መስጅድ ከገቡ ቡሃላ በሁለት ሰዎች ትከሻ አለመረማመድ ሰውን አዛ አለ ማድረግ

ማሳሳቢያ:- ሽቶ መቀባት የተባለው ለወንዶች ብቻ ነው። ሴት ልጅ ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣት ሀራም ነው ኡኽቲ ተጠንቀቂ‼️

اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌸
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌺🌸
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺

አደራ ምላቹህ ነገር ቢኖር የፍልስጤም ወንድም እህቶቻችንን በዱዓ አንርሳቸው
በቁማቸው እያቃጠሏቸው ነው አሏህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ከነፍሳ በላ የሰው አውሬዎች ጭካኔ ይሰውራቸው በቃቹህ ይበላቸው ደስታቸውን ያሳየን أللهم آمين يارب العالمين🤲🤲
15.04.202514:27
መወዳደሬያቹ በዚ➢@mustefa123 ላኩ አህባቢ

ግጥም ስለ እናት ነው

ከአድ እስከ አምስት የወጡ የካርድ ሽልማት ይኖረኛል
15.04.202512:05
ኡሙ ሀምዳን ከኢ/ያ

ኮድ 0019

"ለእናት ዋጋ አነሳት

ዘጠኝ ወር በሙሉ ስጋዋን ለብሼ
ጡቶቿን ጠብቼ ክንዷን ተንተርሼ
በለጋስ እጆቿ ጠጥቼ ጎርሼ
እናቴን አንቺ አልኳት ስሟን አሳንሼ

ያጎረሰቺውን ሆዴን ብጠይቀው
ያባበለቺውን ልቤን ብጠይቀው
ያለበሰቺውን ጎኔን ብጠይቀው
የዳበሰቺውን ጉንጨን ብጠይቀው
የእናቴን ውለታ ዘርዝሪም አልዘልቀው

ስለ ተሳሰረ አንጀቷ ካንጀቴ
ደጊቱ ውቢቱ ሰፍሳፋዋ እናቴ
በአምሳ በሰማኒያ በዘጠና አመቴ
ምንም አትረሳኝ እስከለተ ሞቴ
ሲርበኝ አጉራሼ ስታመም ዳሳሼ
ሳጠፋ መካሪ ሲበርደኝ አልባሼ
የእናቴን ውለታ ስንቱን አስታውሼ


ያጥንቴ የደሜ የስጋዬ ስጋ
አንጀቴ ነሽ እና የልፋቴ ዋጋ
አይቼ አልጠግብሽም ሲጨልም ሲነጋ
የሚያስጨንቅ ነገር ወይም የሚያሰጋ
አንችን አይንካብኝ ችግር እና አደጋ

ትለኝ የነበረው ሰፍሳፋዋ እናቴ
እየቆየ ገባኝ ሲያልፍ ልጅነቴ
የፈጣሪ ጥበብ መለኮትነቱ
ፀጋው እና ፍቅሩ ይቅር ባይነቱ
ሚስጢራዊ ሃይሉ እውቀቱ ቺሎቱ
እናት መፍጠሩ ነው ምስክርነቱ

ርሩህነቷን የልቧን ችሮታ
ጥልቀቱን ስፋቱን የፍቅሯን ገፅታ
የወረቀት ብዛት የቀለም ጠብታ
ዘርዝሮ አይዘልቀውም የእናትን ውለታ


ዘጠኝ ወር በሙሉ ልጅ በሆዷ ቋጥራ
መተንፈስ አቅቷት ታማ ተቸግራ
እስከምትጠግብ ሆዷ እስከሚሞላ
እያቅለሸለሻት እንደ ልቧ አትበላ
ጊዜው እስከሚደርስ እንዲህ ለፍታ ታግላ
ስንት ቀን አምጣ ወልዳ ተገላግላ
ሌት በነቃ ቁጥር እሹሩሩ ብላ
ሲያለቅስ አጥብታ አቅፋ ወይም አዝላ
ምንም ሳትፀየፍ ሳታመነታታ
ሺንት እና ቅዘኑን ቅርሻቱን አፅድታ
ቁማ ትውላለች ከጧት እስከ ማታ

ይሄ ሁሉ ሲሆን የሚገርመው ነገር
ታስራ ተተብትባ በልጆቿ ፍቅር
ልቧ ክፉ አያስብ አፏ ክፉ አይደፍር
እንዴት ያስገርማል የእናት አፈጣጠር

ገና ሰው ሲፈጠር ሲጀመር ጀምሮ
ስንመራመረው የእናትን ተፈጥሮ
አላህ ከልቧ ውስጥ ጭሮ የደበቀው
ትልቅ ሚስጢር አለ ገና የማናውቀው

ለቅምሻ ነው እንጂ እንዲያው ለናሙና
የእናትን ውለታ የእናትን ልቦና
ስፋቱን ጥልቀቱን የሚያውቅ የሚያጠና
መለኪያ እና ሚዛን አልተሰራም ገና

ውለታ ሳይጠይቅ ጥቅሙን ሳያሰላ
ሊጎርስ ያነሳውን ለልጁ እሚያበላ
የማይወቅስ የማይነቅስ ምንም የማይጠላ
እንደ እናት ማን አለ በአለም በጠቅላላ

አርግዞ ከመውለድ ከማሳደግ ሌላ
የእናት ስራ አያልቅም ቢቆጠር ቢሰላ
ወይ እርሻ ወይ ቢሮ ቀን ስትሰራ ውላ
ማታ ስትመለስ ደክማ ተጎሳቁላ
ምግብ አዘጋጅታ ደፋ ቀና ብላ
ቤተሰብ መግባ ቤቱን አሰናድታ
የመጣውን ሁሉ እንግዳ ሸኝታ
እንቅልፍ ሳትጠግብ በጎኗ ተኝታ
እንዲህ ነው ኑሮዋ ከጥዋት እስከ ማታ

ከስጋ እና ከደም እንደ ሰው ተፈጥራ
እንደዚህ ለስላሳ እንደዚህ ጠንካራ
ሁሉን አስተካክሎ ሁሉን አመቻችቶ
አምላክ የፈጠራት ለዚህ ይሆን ከቶ

እናት ልዩ ስራ እናት ልዩ ፍጡር
የተጎናፀፈች ትዕግስት እና ፍቅር
ለስላሳ እንደ ቅቤ ጣፋጭ እንደ ማር
ህሊናዋ ንፁህ ልቧ ገራገር
ሰውነቷ ብርቱ መንፈሷ ጠንካራ
ሰርታ የምትኖር የሁለት ሰው ስራ
የእናት አፈጣጠር እንዲያው በጠቅላላ
የታምር ታምር ነው ሚስጢር የተሞላ

ቃል ኪዳኗ ፅኑ ጊዜ ማያፈርሰው
እምነቷ ጠንካራ ዝሆን የማይጥሰው
ምክሯ ልብ የሚያሺር አንጀት የሚያርሰው
ልቧ ቂም የማያውቅ ዞሮ የማይወቅሰው
ወይ እናት ወይ እናት እናት ማር ወለላ
ከማለት በስተቀር ምን ይባላል ሌላ

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
15.04.202510:40
አፍናን➢ሳውዲ

ኮድ 0017

የእናትን መዳፍ አሏህ ከምን ሰራው

በጦቆረ ቁጥር እጥፍ የሚያበራው

ከአለም ውካታ አለም እየናወጠኝ ምን

እሆን ነበረ እጅሽን ባይሰጠኝ ገና ስትነኪኝ

እጅሽን በራሴ አርፎ የሚያሸልብ ነው ጠኛ መንፈሴ

የኔ እናት🌸

እኔ ስለሰልስ መዳፍሽ ሲሻክር ውለታ

ልመልስ አልገባም ክርክር አላሰላስልም

ጨረቃን ፀሀይን ቀኔን የማሰላው በእናቴ

አይን የእናትን ተሰከዝ ከምን አበጃጀው

ከመንገዷ ቀድሞ እግሯ የሚያረጀው


ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
15.04.202508:52
አቡ አብዱራህማን Hawassa university

ኮድ 0014

ኡሚዬ እናቴ

እናቴ! የኔ ማንነቴ፣
ክብሬም እኔነቴ፣
የራህማን ስጦታ ርዕስቴም ንብረቴ።
የዘጠኝ ወር ቤቴ፣ ሰበብ ለጀነቴ
ውጫዊም ውስጣዊ ክፍት ያልሽ ውበቴ።

ልንገርሽ አድምጪኝ ውቢቷ ውበቴ
አፌ ከተፈታ፣ የልቤም የአንጀቴ።
ስላንቺ ለመክተብ ቃላት ለማጣቴ
ይመስክሩ  እነዚያ መላ አካላቶቼ።

አጂብ! ድፍረተቻው፣አወይ ሞራላቸው፣
እንደቀላል ነገር ያንን ግዙፉን ስም፣
እንዲው ቀለል አርገው 3 ፊደል ሰድረው እናት ማለታቸው።

እናቴ ልንገርሽ ስንት እንደናፈኩሽ፣
አመታት አለፉ ጉንጭሽን ከሳምኩሽ
ወላሂ! ናፍቆኛል ያ በሻሻው ፊትሽ፣
ክስት ጉስቁል ያለው ስትለፊ ለልጅሽ።

ሌት ተቀን ስትለፊ በጠዋት በብርዱ
ከቶም ሳይበግርሽ ሀሩሩም ነዲዱ
ላረግሽልኝ ሁሉ ይክፈልሽ ጌታችን ወዱዱ
በጀነት ያብስርሽ  ተቋደሽ ከሀውዱ።

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
19.04.202520:46
አልሀሙዱሊላህ ከሀዲያን ሁሉ ለሚያነሱዋቸው ጥያቄዎች ሁሉም መልስ አላቸው

የላቀው እና የተከበረው አላህ እዲ ይላል

🔰وَلَا يَأْتُونَكَ بِمَثَلٍ إِلَّا جِئْنَاكَ بِالْحَقِّ وَأَحْسَنَ تَفْسِيرًا

🎯(ሱረቱ አል-ፉርቃን፣ - 33📗)
በጥያቄም አይመጡብህም እውነተኛውን (መልስ) መልካምን ፍችም የምናመጣልህ ብንኾን እንጅ፡፡

➢ኢሻአላህ በቅርብ ቀን ቻናሉ ❶K ሲገባ የሹባሀት መልስ መመለስ እጀምራለን ኢሻአላህ

ቻናሉ ላይ የሌላቹ ተቀላቀሉ ሼር አርጉ👇
https://t.me/+xEKmlaKbzj9kZGFk
https://t.me/+xEKmlaKbzj9kZGFk
17.04.202515:51
"እሥልምናን" መቀበል "መሰናከል" "ሳይሆን "መስተካከል" ነው።

✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
15.04.202512:24
ያጀማአ ተወዳዳሪዎችን 👍 በማረግ አበረታቱዋቸው

መወዳደር የምፈልጉ ደሞ
👇👇👇
መወዳደሬያቹ በዚ ላኩ👇👇
@mustefa123
15.04.202511:15
ያጀማአ ተወዳዳሪዎችን 👍 በማረግ አበረታቱዋቸው

መወዳደር የምፈልጉ ደሞ
👇👇👇
መወዳደሬያቹ በዚ ላኩ👇👇
@mustefa123
15.04.202510:37
🎯ምኞትህን ሁሉ ሱጅድ ላይ አስቀምጠው:ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን በባዶ አይመልስም🌹
15.04.202508:51
ሰአዳ ሰኢድ

ኮድ 0013

❤❤❤❤እማ ናፍቀሺኛል❤❤❤
      በቀን ሁለት ጊዜ እየተደዋወልን ለኔ  
     ስትለፊ
     አላስችለኝ አለ ዛሬ ስትጠፊ😒
    
     እንኳን ድምፄ ጠፍቶ እንደዉም ጭንቅ                               ነሽ🙊
     እኔ ግን ደህና ነኝ እማ እንደምን አለሽ
     ባለሽበት ሀገር አላህ ይጠብቅሽ💞
     ወላሂ አልዋሺሽም በጣም ናፍቀሺኛል
     የአላህ ዉሳኔ ነዉ ምን ባደርግ       
ይሻለኛል🤔

      ክፎዬን አትስሚ ክፎሽን አልስማ
     ኡሚ ደህና ቆይኝ አገር ሰላም ሁና እስከምንገናኝ🤱
      አትችይም ነበር ስጠፉ ለቀናት
      እንዴት ሁነሽ ይሆን ሲቆጠሩ ወራት
      እማ እንዴት ልንገርሽ እኔንስ ከብዶኛል
     የእናትነት አንጀት አንቺ እንዴት ይዞሻል

     ልጄ ብሎ መጥራት አይችል አንደበቷ 
    ልጇ ሁኜ ሳለሁ አድርጋኝ እናቷ
    ታዴያ እንዴት ልቋቋመዉ ናፍቆቷን
    በጣፋጭ አንደበት ስትለኝ እናቴ
    ፈክቶ ይታየኛል እድለኝነቴ😍

    የእዉነት ፍቅር ነሽ ቃላት የማይቀልፃሽ
    ደስ እንዳለሽ ኑሪ በሀያት ላግኚሽ
   አፍኜ የያዝኩት ስንት አለ ምነግርሽ
   ልብሽ ስራዬ ነዉ የሚስጥሬ ጓዳ
   ለወሬ ሲርቀኝ ገባሁልሽ እዳ😥

    የአምላኬ ስጦታ ትልቁ ፀጋዬ
    እናቴ አንቺን ሰጠኝ አርጎ ጓደኛዬ👩‍❤️‍💋‍👩
    ይቅር እኔ ልጅሽ ሁሉም ይወድሻል
    ብትረግጫት አያማት ምድር ናት ይሉሻል😘

     ጊዜዉ እርቆብኝ እኔ ናፍቄአለሁ
     ምንገናኝበት አላህ ቅርብ ያድርገዉ
     ወልደሽ ያሳደግሺኝ ታቂዋለሽ ልቤን
     እንቅልፍ ነስቶኛል እስካይሽ ቀርቤ🥹
     እስከዛዉ በትዝታ አለሁኝ ድምፃሽን ተርቤ😒

ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️

https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
Паказана 1 - 24 з 50
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.