Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Ethiopian Educational Channel avatar

Ethiopian Educational Channel

Адукацыя
እንኳን ደና መጣችሁ
Channel created by @BA1227
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት
1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት
2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች
3.መፃህፍቶች በpdf እና የእንግሊዝኛ ንግግር ይለቀቃሉ!!!
በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም !
የቴሌግራሙ ቻናል ሊንክ:👉https://t.me/EEC1227
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
РазмяшчэннеЕфіопія
МоваІншая
Дата стварэння каналаMay 09, 2025
Дадана ў TGlist
Mar 24, 2025
Прыкрепленая група

Апошнія публікацыі ў групе "Ethiopian Educational Channel"

Natural or Social ናቹ?
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?
Model exam may 2016 E.c
ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ አመልካቾች

ከ06/09/2017 ዓ.ም ጀምሮ የፓስፖርት አገልግሎት

ከሰኞ እስከ አርብ
* ከጠዋቱ 12:00 - 8:00 ሰአት መደበኛ
* ከ9:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4:00 ሰአት የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት

ቅዳሜ
* ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እየገለፅን በቀጠሮ ቀናችሁ በፕሮግራሙ መሰረት ወደተቋማችን በመምጣት እንድትስተናገዱ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:- ከተጠቀሰው ሰአት ውጭ በተቋሙ አካባቢ መቆምም ሆነ አላስፈላጊ እንቅስቃሴ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

ምንጭ :የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Выдалена17.05.202500:32
Natural or Social ናቹ?
Выдалена17.05.202500:32
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
Выдалена17.05.202500:32
Natural or Social ናቹ?
Выдалена17.05.202500:32
How old are you?
ለመላቀቅ መልቀቅ!

“ወሳኙና ትኩረታችንን ልንጥልበት የሚገባው ነገር አንድን ነገር በማግኘታችን ላይ ብቻ ሳይሆን ያንን ነገር በማግኘታችን ምክንያት የምናጣቸውም ሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ጭርም ላይ ሊሆን ይገባዋል”

ይህኛው የትኩረት ምስጢር የገባቸው ሰዎች አንድን ነገር ለመጨበጥ መዘርጋት ቀድሞ የያዙትን ነገር ወደመልቀቅ እንደሚያመጣቸው ያውቃሉ፡፡ ስለዚህም፣ ለማግኘት የሚጓጉለትን ነገር ለመያዝ ከመዘርጋታቸው በፊት ያንን በማድረጋቸው የሚያጡትን ነገር ቀድመው ያስባሉ፡፡ ትኩረታቸው አዲስ ነገር በማግኘታቸው ላይ ብቻ ሳይሆን ያንን ነገር ለማግኘት በከፈሉት ዋጋ ላይም ጭምር ነው፡፡

የስድስት አመት ልጅ ነው፡፡ የሚኖረው ከአባትና ከእናቱ ጋር እንዲሁም ከሁለት ታላላቅ ወንድሞቹ ጋር ነው፡፡ ይህ ልጅ ከወንድሞቹ ይልቅ ፈጣንና አንዳንዴም ከመስመር ወጣ ያለ ቅልጥፍና ያለው ልጅ ነው፡፡ አንድን ነገር ካየና ከወደደው ያንን ነገር በእጁ የሚያስገባበትን መንገድ በዚህም ሆነ በዚያ ፈልጎ ነገሩን በእጁ ያስገባል፡፡ አንድን ነገር እጁ ለማስገባት ማልቀስ ካለበት ማልቀስን፣ መጣላት ካለበት መጣላትን፣ መስረቅ ካለበት መስረቅን ከመጠቀም የሚመልሰው የለም፡፡ መኝታ ቤቱ ያለው የመጫወቻ ብዛት ይህ ነው አይባልም፡፡ ከየት ለቃቅሞ እንዳመጣው የማይታወቅ ብዙ ነገር ነው ያለው፡፡ አባቱ ይህንን ባህሪውን ያውቃል፣ ሆኖም በተለያየ መልኩ ሊያስተምረው ከመሞከር ውጪ ምንም ሊያደርገው አልቻለም፡፡

አንድ ቀን ይህ ልጅ የማይረሳውን ትምህርት አገኘ፡፡ ከትምህርት ቤት ተመልሶ ትንሽ ምግብ ከቀማመሰ በኋላ በረንዳው ላይ ይጫወታል፡፡ የጎረቤታቸውን በረንዳና የእነርሱን በረንዳ የሚለየው አንድ ከብረት የተሰራ በሰው ቁመት ልክ የሆነ አጥር ነው፡፡ ይህ ልጅ ቀና ብሎ ሲያይ የጎረቤታቸው ልጅ ሲጫወትባት የነበረች ትንሽ ሳንቲም የምታክል መጫወቻ ያያል፡፡ በተለያዩ ቀለማት ስለምታብረቀርቅ ልቡን ሳበችው፡፡ ዘወር ብሎ ዙሪያውን ሲመለከት ማንም ሰው የለም፡፡ ቀና ብሎ ወደ ጎረቤቱ ግቢ ሲያጤን ያ በጣም የሚፈራው ውሻም በአካባቢው የለም፡፡ በቀስታ እጁን በብረት አጥሩ መካከል አሾልኮ ያችን ያጓጓችውን መጫወቻ በእጁ ከጨበጠ በኋላ በቀስታ አጁን ውጣ ቢለው እንዴት ይውጣ፡፡ ሁለት ሶስቴ ከሞከረ በኋላ እምቢ ስላለው መደንገጥ ጀመረ፡፡ ከአሁን ከአሁን ውሻው ይመጣብኛል ብሎ ፈራ፡፡ ብዙ ከታገለ በኋላ አልቦታል፤ ከፍርሃትም የተነሳ እንደ ማልቀስ ቃጥቶታል፡፡

በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ ነበር አባት የደረሰው፡፡ ዘወር ብሎ አባቱ መምጣቱን እንዳየ መለስ ሲል ያ ክፉ የጎረቤትም ውሻ ብቅ አለ፡፡ ልጁ በፍርሃት ማልቀስ ጀመረ፡፡ አባት፣ “ምን ሆነህ ነው?” ልጅ፣ “እጄ አልወጣ ብሎኝ”፡፡

አባት፣ “እጅህ በሁለቱ የብረት አጥሮች መካከል እንዴት ገባና ነው አልወጣ ያለህ?”

ልጅ፣ “መዳፌን ዘርግቼ ነው ያስገባሁት፡፡”

አባት፣ “ታዲያ ለምን መዳፍህን ዘርግተህ ልክ እንዳስገባኸው አታስወጣውም?”፡፡

ልጅ፣ “መዳፌን ከዘረጋሁት የያዝኩት ነገር ስለሚያመልጠኝ መልቀቅ አልፈልግም፡፡”

አባት፣ “ካለህበት ሁኔታ መላቀቅ ከፈለግህ የያዝከውን ነገር መልቀቅ የግድ ነው፡፡ አለዚያ እንደተያዝክ በዚያው መቅረትህ ነው” ብሎት ጥሎት ሄደ፡፡

በዚህ ጊዜ ነበር የውሻው ድምጽ የተሰማው፡፡ ውሻው እየዘለለ ሲመጣ ያየው ይህ ልጅ ምንም ምርጫ ስለሌለው የጨበጠውን ነገር በመልቀቅ ከተያዘበት ነገር ተላቀቀ፡፡

ብዙም ለማይጠቅም ነገር ሌላውን እጨብጣለሁ ብለው እጅግ ወሳኝ የሆነውን የሚጥሉ ሰዎች የትኩረት መዛባት ያጠቃቸው ሰዎች ናቸው፡፡ እንዲህ አይነት ሰዎች በሚፈልጉትና በሚያስፈልጋቸው ነገር መካከል መለየት ያቃታቸው ሰዎች ናቸው፡፡ የሚፈልጉትን ለማግኘት የሚያስፈልጋቸውን ይሰዋሉ፡፡ የማያዛልቀውን ለመጨበጥ እስከ ወዲያኛው የሚያዛልቃቸውን ይጥላሉ፡፡

ያዩትንና የተመኙትን ነገር በእጃቸው ለማስገባት ሲሯሯጡ በሂደቱ የሚያጡት ከዚያ የላቀና የተሻለ ነገር አይታያቸውም፡፡ የሚፈልጉትን ያገኛሉ፣ ከዚያ ጋር አብሮ የሚመጣውን ጫና ግን ችላ ስለሚሉ ውለው ሳያድሩ ሲታገሉ ይታያሉ፡፡

አንድን የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት አስፈላጊውን ጥረት ማድረግ እንከን የማይገኝለት ጉዳይ ነው፡፡ ሆኖም ትኩረታችን ለማግኘት የምንጣጣረው ነገር ላይ ከመሆኑ የተነሳ ሌላ አስፈላጊነቱ የላቀን ነገር የሚያስጥለን ከሆነ መጨረሻው ክስረት ይሆንብናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች በእጃቸው ለማስገባት ብዙ መስዋእትነት የከፈሉለት ነገር እነርሱንው ይይዛቸውና ቀድሞ የነበራቸውን ነጻነት ያሳጣቸዋል፡፡ ነገሩን በእጃቸው ከማስገባታቸው በፊት የነበራቸውን መረጋጋት፣ ጤንነትና አንዳንድ ጊዜም ማጣት እጅግ ዋጋ ያለውን ንብረት አጥተውት ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ አተርፋለሁ ሲሉ ይከስራሉ፤ ከቀድሞው የተሻለ ደረጃ እደርሳለሁ ሲሉ ጭራሽ ይብስባቸዋል፤ ከፍ ወዳለና ወደተሻሻለ ሁኔታ እደርሳለሁ ሲሉ ራሳቸውን ወረድ ብሎ ያገኙታል፡፡

ማናልባት ግራ ከገባህ፣ ሰላምህን ከነሳህ፣ አስሮ ከያዘህና የቀድሞ ደስተኛ ማንነትህን ካጠፋብህ ሁኔታ ለመላቀቅ በመጀመሪያ አንተው መልቀቅ ያለብህ ነገር ይኖር ይሆን!
ሞዴል ፈተና መፈተን የሚያስገኛቸው ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው።

1.  ያላችሁን እውቀት መመዘን እና ድክመታችሁን መለየት፡ ሞዴል ፈተናዎች በእጃችሁ ያለውን እውቀት ምን ያህል እንደሆነ ለመገምገምና የትኞቹ አካባቢዎች ላይ የበለጠ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ እንድታውቁ ያግዛሉ። ለምሳሌ፣ አንድን ሞዴል ፈተና ከሰራችሁ በኋላ በተወሰኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ደጋግማችሁ እንደተሳሳታችሁ ከተመለከታችሁ፣ በእነዚያ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ጥናት ማድረግ ትችላላችሁ።

2.  ከፈተና ጥያቄዎች እና የፈተና ሁኔታ ጋር መለማመድ፡ ሞዴል ፈተናዎችን መለማመድ የፈተና ጥያቄዎችን ቅርፅና አቀራረብ እንድታውቁ ይረዳችኋል። በተጨማሪም፣ በፈተና ጊዜ ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉትን ጭንቀቶች ለመቀነስና ከፈተናው ሁኔታ ጋር እንድትላመዱ ያደርጋል።

3.  የፈተና ጊዜ አጠቃቀም ክህሎትን ማሳደግ፡ ሞዴል ፈተናዎችን ስትሰሩ፣ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ምን ያህል ጊዜ መመደብ እንዳለባችሁ ትማራላችሁ። ይህም በፈተናው ወቅት ጊዜያችሁን በአግባቡ እንድትጠቀሙበት ይረዳችኋል። ለምሳሌ፣ በአንድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ እንደምታጠፉ ከተመለከታችሁ፣ በቀጣይ ፈተናዎች ላይ ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም ስልት መንደፍ ትችላላችሁ።

4.  በራስ መተማመንን መጨመር እና የፈተና ላይ ጭንቀትን መቀነስ፡ በተደጋጋሚ ሞዴል ፈተናዎችን መስራት በራስ መተማመናችሁን ይጨምራል እንዲሁም በፈተና ጊዜ የሚሰማችሁን ጭንቀት ይቀንሳል። በሞዴል ፈተናዎች ላይ ጥሩ ውጤት ስታገኙ፣ ለዋናው ፈተና የበለጠ በራስ መተማመን ይኖራችኋል።

5.  የተማራችሁትን የማስታወስ እና የማስተዋል አቅምን መጨመር፡ ሞዴል ፈተናዎች የተማራችሁትን ነገር እንድታስታውሱና እንድትረዱ ያግዛሉ። ጥያቄዎችን ለመመለስ ስትሞክሩ፣ ቀደም ሲል ያጠኗችሁትን ርዕሰ ጉዳዮች በድጋሚ ታስታውሳላችሁ፣ ይህም ትምህርቱን በደንብ እንድትረዱት ያደርጋል።

6.  የፈተና ጥያቄዎችን እና የተለያዩ የአጠያየቅ አይነቶችን ስልት ለማወቅ፡ ሞዴል ፈተናዎች የተለያዩ የጥያቄ አይነቶችን (ለምሳሌ፡ ምርጫ፣ እውነት ወይም ሐሰት፣ ወዘተ) እንድታውቁና ለእያንዳንዱ አይነት ጥያቄ እንዴት መልስ መስጠት እንዳለባችሁ እንድትረዱ ይረዳችኋል።

7.  ትኩረት ማድረግ የሚያስፈልጉ ርዕሶችን እና አጠቃላይ ክለሳ ማድረግ ያለብንን ቦታዎች ለመለየት፡ ሞዴል ፈተናዎችን ከሰራችሁ በኋላ በየትኞቹ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እንደተሳሳታችሁ በመገምገም፣ በእነዚያ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ትኩረት ማድረግ ትችላላችሁ። ይህም ለፈተናው ስትዘጋጁ የትኞቹ አካባቢዎች ላይ ማተኮር እንዳለባችሁ እንድታውቁ ይረዳችኋል።
በአጠቃላይ፣ ሞዴል ፈተናዎችን መፈተን እውቀታችሁን ለመገምገም፣ ለፈተናው ሁኔታ ለመለማመድ፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም፣ በራስ መተማመናችሁን ለመጨመር እና ለዋናው ፈተና በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ጠቃሚ ነው::

🔔
@eec1227
የኮልፌ ክፍለ ከተማ የ6ኛ እና የ8ኛ
ሞዴል ፈተና ኘሮግራም
የተስተካከለ
Выдалена17.05.202500:32
Natural or Social ናቹ?
Выдалена17.05.202500:32
የስንተኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይፈልጋሉ?

Рэкорды

17.05.202523:59
7.3KПадпісчыкаў
22.03.202523:59
0Індэкс цытавання
25.03.202523:59
301Ахоп 1 паста
25.03.202523:59
399Ахоп рэкламнага паста
04.05.202518:00
5.71%ER
25.03.202523:59
5.16%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
MAR '25MAR '25APR '25APR '25APR '25APR '25MAY '25MAY '25

Папулярныя публікацыі Ethiopian Educational Channel

Выдалена09.05.202523:33
08.05.202520:48
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ

ሚያዝያ 21፣ 2017 የ2017 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

በዚህ መሰረትም ለማህበራዊ ሳይንስ ከሐምሌ  3 እስከ 5 ቀን፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11 ቀን 2017 ዓ.ም  በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ  6 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተጠቁሟል።

ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ  አገልግሎቱ አሳስቧል። (ኤፍ ቢ ሲ)
10.05.202516:16
የሳይንስ አባቶች ተብለው ከሚጠቀሱት መሀከል 25ቱ
----------------------------//////-------------------------
1. ጋሊሊዮ ጋላሊ = የፊዚክስ አባት
2. አሪስጣጣሊስ = የባዮሎጂ አባት
3. ዳቢር ኢብን ሀያን = የኬሚስትሪ አባት
4. ሚካኤል ፋራዳይ=የኤሌክትሪክ ሲቲ አባት
5. ዳዮፋንተስ = የአልጄብራ አባት
6. ኢዩክሊስድ = የጂኦሜትሪ አባት
7. ሒፖክራተስ = የህክምና አባት
8. ፍላሎረንስ ናይቲንግ= የነርሲንግ እናት
9. ግሪጎር ሜንዴል = የጄኔቲክስ አባት
10. ፊጣጎራዝ = የቁጥር አባት
11. ኒኮስ ማኪያቬሊ = የፖለቲካ ሳይንስ አባት
12. ኢሜል ደርካይም = የሶሺዮሎጂ አባት
13. አዳም ስሚዝ = የኢኮኖሚክስ አባት
14. አይዛክ ኒውተን = የካልኩለስ አባት
15. ካርል ማርክስ = የኮሙኒዝም አባት
16. ማርኮኒ = የሬዲዮ አባት
17. ኧርነስት ሩዘርፎርድ = የኒውክሌር ፊዚክስ አባት
18. አልበርት ኢንስታይን = የአንፃራዊ ቲዎሪ አባት
19. ማክስ ፕላንክ = የኳንተም ቲዮሪ አባት
20. ዱሜትሪ ሜንዴሌቭ = የፔሬዲክ ቴብል አባት
21. ቬሳልየስ = የአናቶሚ አባት
22. መሀመድ ዮኑስ = የማይክሮ ክሬዲት አባት
23. ሜሪ ኩሪ = የኒውክሌር አባት
24. ሉክ ሆዋርድ = የሜትሮሎጂ አባት
25. ኧርነስት ሀኬል = የኢኮሎጂ አባት

ከዕውቀት ማህደር
@eec1227
16.05.202520:10
Model exam may 2016 E.c
16.05.202510:13
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- ራስን የመምራት ጥበብ
📝ደራሲ:- ወዶክተር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:-ምክረ እምሮ
📆ዓ.ም:- 2005
📑የገፅ ብዛት - 127
💰የመፅሐፉ ዋጋ:..

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA
ቀስተ ደመና የዓለም ቅርስ ነው። ቀስተ ደመና ለኢትዮጵያ ብቻ አልተፈጠረም። በዓለም ላይ ከፍያ ዝናብ ዘንቦ ጸሀይ ስወጣበት 7 ዓይነት ቀለም ቀይ ቡርቱካናማ ቢጫ አረንጓዴ ሰማያዊጥቁር ሰማያዊና ሀምራዊ ይፈጥራል ። የሐበሻ ባንዲራ በአረንጓዴ ቀለም ይጀምራል። ስለዚህ ምንም አይመሳሰለም። ማስመሰል ማጭበርበር ማታለል መዋሸት ባህላቸው ሱሳቸው ስለሆነ አትአመኗቸው።ውሸት የታሪክ አልባዎች አይዲዎሎጂ ነው። "በሃይላንድ ፕላስቲክ 7 ክላሽ ማረከን በዱላ ታንክ ማረክን በአርባ ጥይት ተመትቼ አለሞትኩም አባቴና እኔን አንድ ላይ ገደሉን" እያሉ ጣእረ ሞት የሚለፈልፉ የውሸት ሊቃውንቶች የሃሰት ባላባቶች ጫጫታ አትሰሙ ነውራቸውን ለማጋለጥ ሼር አድርጉ። ተረት ተረት ወይም ቀልድ ሳይሆን ሳይንሱ ምን እንደሚል አስተውሱ
09.05.202523:36
General science worksheet for grade 8 by
Cruise steps school
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ
📝ደራሲ:- ዶ/ር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጆ
📅ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 152
አዘጋጅ:- ✨️ስንሻው✨️

ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች
1. አመራር A to Z
2.25 የስኬት ቁልፎች
3. የጊዜ አጠቃቀመ ጥበብ
4. የስሜት ብልህነት
5. እይታ
6. ትኩረት
7. የማንነት መለኪያ
8. ሁለተናዊ ብልፅግና
9. የትራንስፎርሜሽን አመራር
10. የዓለማችን አስቸጋሪ ሰዎች
11. ራስን ማሸነፍ
12. የገንዘብ ነፃነት አምዶች

የዚህን ደራሲ pdf ያልተሰሩ መፅሐፍቶቹ ካሏችሁ እባካችሁ 🙏
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- 25 የስኬት ቁልፎች
📝ደራሲ:- እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📅ዓ.ም:-...
📖የገፅ ብዛት:- 1-77
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- 25 የስኬት ቁልፎች
📝ደራሲ:- እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📅ዓ.ም:-...
📑የገፅ ብዛት:- 78-160
10.05.202500:31
📚ርዕስ የመገፋት ህመም
📝ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ ስነ አእምሮ
📖የገፅ ብዛት 149
📆አመተ ምህረት 2012
🌼አዘጋጅ @ethio_treca
10.05.202500:31
📚ርዕስ፦እይታ
📝ደራሲ ፦እዮብ ማሞ
📜ዘውግ ፦ሳይኮሎጂ
📖የገፅ ብዛት ፦158
10.05.202500:31
የስሜት ብልህነት

✍ዶ.ር እዮብ ማሞ

ይዘት:- ስነ-ልቦና(ሳይኮሎጅ)

የስሜት ብልህነት ማለት

1. ስሜቶቻችንን የሚያካትቱት ችግሮችንለመፍታት እንዲሁም ባህርይን ለመቆጣጠር የሚያግዙንን ስሜቶችን የመረዳት፣ የመጠቀምና የማስተዳደር ችሎታ ማለት ነው።
2. የስሜት ብልህነት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የማወቅና የመቆጣጠር እንዲሁም ለራሳችንና ለሌሎች ሰዎች ስሜት ልንሰጥ የሚገባንን ትክክለኛ ምላሽ ለይተን የምናውቅበት ማህበራዊ ምላሽ ነው።
ስለዚህ የስሜት ብልህነት
3. ከግላችንና ከሌሎች ሰዎች ስሜት መረጃን በመሰብሰብ ስለማንነታችንና ስለሌሎች ሰዎች ማንነት መረዳት ማለት ነው።
4. ጭንቀትን ለማርገብ፣ ለመልካምና የተሳካ ግንኙነት፣ ከሌሎች ጋር በትብብር ለመኖር፣ ችግርን ለመፍታት፣ ግጭትን ለማራቅ የምንችልበት ጥበብ ነው።
5. ሰዎች የራሳቸውን ውስጣዊ ባህርይና ስሜት በመቆጣጠር ከሌሎች ጋር እንዴት አብሮ መስራት እንደሚኖርባቸው የሚገነዘቡበት ስልት ነው።
6. ስሜታዊ ብልህነት በትምህርት ከሚገኘው እውቀት በተለየ ሰዎችን ውጤታማ የማድረግ አቅም ያለው ጥበብ ነው። ይህ ብቃት በተለይም መሪዎች ከሚያስፈልጋቸውና ሌኖራቸውከሚገባው አቅም ሲታይ ዋነኛው ነው።
©ምንጭ :-@Amharic_books_in_pdf


@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.