Пераслаў з:
ምርጥ ቻናሎች ዲስክ
17.04.202506:50
ኮከቦ ምንድ ነው?

07.04.202521:31
ኮከቦ ምንድ ነው?

07.04.202516:19
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

14.04.202504:19
ሰሙነ......ሕማማት
ፆም❤️🩹
ፀሎት❤️🩹
ስግደት❤️🩹
ደና አደናቹ🤌❤️🔥
ፆም❤️🩹
ፀሎት❤️🩹
ስግደት❤️🩹
ደና አደናቹ🤌❤️🔥
07.04.202519:16
🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ክፍል 4️⃣
ቆሜ ማወራው ነገር ግራ እንደገባኝ አለቃዬ መጣና በቃ እንሂድ አሪፍ ነው የሰራነው ዛሬ መኪናው እኔጋ ይደር በዛውም ልሸኝል አለኝ።
እሺ ብዬ ትቻት ልገባ ስል አሳዘነችኝና የት ነው ቤትሽ እንሸኝሽ አልኳት።
ነገረችን እኔም እሷም ከኋላ ገባን ንዴቴ ስላልበረደልኝ እየደጋገምኩ ድጋሜ እዚህ ቆመሽ እንዳታመሽ ሰፈሩ እንኳን ለሴት ለወንድ ያስፈራል አልኳት።
እንደዛ ከሆነ ስልኬን ከብሎክ አውጣው አልጨቀጭቅህም አላስቸግርህም አንዳንዴ ብቻ ድምፅህን እንድሰማው ነው ብላ ስትለምነኝ እሺ ብዬ ስልኳን ከብሎክ አወጣሁት በዛውም ሰፈሯ ደርሰን ስለነበር ተሰናብታኝ ከመኪናው ወረደች።
እሷ ከወረደች ቡሀላ አለቃዬ እየሳቀ አይ ይች አለም በቃ ፍትሀዊ አደለችማ።
አንተ ሴት አትቀርብ ሴት አጠገብህ ቆማ እራሱ አታስታውላትም ሴቶች ግን አንተን ነው ሚከተሉት ምነው ላንተ ከሚያሽቃብጡ እኛንም ቢመለከቱን አለና ተሳሳቅን።
ሰፈር አድርሶኝ በዛውም እናቴን ገብቶ ሰላም ብሏት ሄደ ደክሞኝ ስለነበር ቶሎ ነበር የተኛሁት።
ጠዋት እንደተለመደው እናቴ ቀስቅሳኝ አርፍጄም ቢሆን ወደስራዬ ሄድኩ ።
ቀኑን ሙሉ ስራ ባይኖርም ውስጥ ቁጭ ብለን ነበር የዋልነው ማታ ላይ ከስራ ስወጣ ልጅቷ መንገድ ላይ እንደምጠብቀኝ ተስፋ አድርጌ ነበር ግን የለችም የሆነ እቃ እንደረሳ ሰው ቅር ቅር አለኝ።
ቤት እንደገባሁ ዛሬኮ ታምሜ ነው ላይህ ያልመጣሁት ይላል መመለስ ስላልፈለኩ ዝም ብያት ተኛሁ።
እንዲሁ ፊልም እንደሰራችብኝ ድጋሜ ሌላ ሳምንታቶች ተቆጠሩ እኔም ልክ ከስራ ስወጣ የሆነ ነገር እንደሚጠብቀኝ ነገር ልቤ ስቅል ይላል ግን ደሞ ስልክ መደወል text መመለስ ወይ ስትደውልልኝ ማንሳት አልፈልግም።
ድንገት ግን ምን እንደተፈጠረ ሳላቅ ለአስራአምስት ቀን ያህል ጠፋች በየቀኑ እንደምትመጣ ተስፋ እያደረኩ ከስራ እወጣለሁ ግን የለችም ከዛሬ ነገ ትደውላለች ብዬ ጠበኩ እሷ በፍፁም መልእክት እራሱ ሳትልክልኝ ስለቆየች ድንገት የሆነ ነገር ተፈጥሮባት ቢሆንስ ብቻ መጨነቅ ጀመርኩ መሰለኝ ለእናቴ ነገርኳት ምነው አንተ በዚህ ልክ ይጨከናል እንዴ የሆነ ነገር ሆና ቢሆንስ ታማም ሊሆን ይችላል ባትወዳት እንኳን ድንገት ምታቀው ሰው እንደዚህ ቢሆን ያስችልሀል በል ደውልላት ብላ ተቆጣችኝ።
እኔ ግን መደወሉ ሞት መስሎ ታየኝ አልደውልም ብዬ ከተውኩት ቡሀላ የእናቴ ውትወታ አላስቀምጥ ሲለኝ ስልኬን አንስቼ መልእክት ላኩላት
በሰላም ነው የጠፋሽው የሆንሽው ነገር አለ እንዴ ?ብዬ ላኩላት
ፅፌ መጨረሴንና መላኬን እርግጠኛ ባልሆንኩበት ቅፅበት አዎ ደናነኝ ብላ መለሰች።
ዝም አልኳት።
ቀጠለችና መልእክት በድምፅ መላክ ቢቻል ምን ያህል ደስ እንዳለኝና መልእክቱን ሳየው እንዴት እንደጮኩ ብታይ ደስ ይለኝ ነበሮ አለች።
በድጋሜ አይቼው ዝም አልኩ።
ድጋሜ ሌላ መልእክት።
አለመኖሬን ማስተዋልህ ገርሞኛል እኔኮ ማታ ማታ እዛ ስቆም ብርድ መቶኝ ታምሜ ተኝቼ ነበሮ ከስራም ተባረርኩ ታምሜ ብዙ ቀን በመቅረቴ አባረሩኝ።
በጣም ከፍቶኝ ነበር መልእክትህን ሳየው ልቤ እንዴት እንደመታ
ይላል።
መልእክት ተከታታይ ስትልክ ደበረኝና ደና ደሪ ብዬ ላኩላት።
ደና ደር ከቻልክ ነገ ስራ ከሌለህ እንገናኝ እኔ ማታ መጥቼ እንዳልጠብቅህ ድጋሜ በሽታዬ ይነሳብኛል አለችኝ።
ሲመቸኝ አሳውቅሻለሁ በቃ ድጋሜ መልእክት እንዳትልኪልኝ ብዬ ላኩላት።
በዛው አመረረችና ለሳምንት ያህል ዝም ስትለኝ ድጋሜ በኔ ምክንያት ታማ ይሆን እንዴ ብዬ ሲጨንቀኝ ነገ ቅዳሜ ስለሆነ ከሰአት ስራ አንገባም ከሰአት ላግኝሽ ብዬ መልእክት ላኩላት እሺ ስንት ሰአት አለችኝ 8 ሰአት ብዬ መለስኩላት።
በነጋታው 6.30 ሲል ስራ ቦታህጋ መጥቻለሁ እስክትወጣ እየጠበኩህ ነው ብላ ላከችልኝ።
ስምንስት ሰአት እንደተቀጣጠርንና አሁን ለምን እንደመጣች ጠየኳት።
አይ የምር ልታገኘኝ መሆኑን ስላላመንኩ እዚህ ተቀምጬ ልጠብቅህ ብዬኮ ነው ሀሰብ እንዳትቀይር ፈራሁ ችግር የለም እስከ ስምንት ሰአት እጠብቅሀለሁ ብላ መለሰችልኝ።
ሳቄ መጣ ያማታል እንዴ ይቺ ደሞ ከሁሉም የባሰች ናት ብዬ ከራሴጋ አወራሁና ልብሴን ቀያይሬ ተጣጥቤ ወጣሁ እዛው ቅርብ የነበረ ቤት ይዣት ሄድኩ ፊት ለፊት ለፊት ለፊት ተቀመጥን አይን አይኔን ስታየኝ እኔም ትኩር ብዬ አየኋት።
በጣም ቆንጆ ናት ድርብ ጥርስም አላት ፀጉሯም የራሷ ነው በዛ ላይ በጣም እረጅም ነው በውስጤ እሷን እያደናነኩ ለማውራት ግን ጅንን አልኩባት።
በዛ መሀል አስተናጋጇ መጥታ ምን ልታዘዝ አለችኝ እኔ ምንም አልፈልግም አልኳት እሷ ግን አረ ምሳኮ አልበላሁም አትበላም እንዴ አለችኝ
ውጭ ምግብ በልቼ እንደማላቅ ነገርኳት እሺ በቃ እኔም አልበላም አመሰግናለሁ አለች።
ያምሻል እንዴ አሁን ምሳ አልበላሁም አላልሽም መልሰሽ አልበላም ማለት ምን ማለት ነው አልኳት።
አይ እኔኮ አብረን እንበላለን ብዬ አስቤ ስለመጣሁ ነው አሁን ግን በቃኝ አልበላም አለች።
ለማንኛውም ፈጣሪ ያመመሽን ህመም ያርቅልሽ ደና መሆንሽን ለማወቅ ነው ዛሬ የቀጠርኩሽ በኔ ምክንያት የታመመሽ መስሎኝ ጥሩ ስሜት ስላልተሰማኝ ነው ደና ከሆንሽ ደና ሁኚ በቃ ድጋሜ እንዳትደውይ እኔም መልእክት አልክልሽም በዚህ ሰአት ስራዬ ላይ ማተኮር ነው ምፈልገው አንቺ ደሞ ነፃነቴን እያሳጣሽኝ ነው ብያት በተቀመጠችበት ጥያት ወጣሁ።
አልተከተለችኝም መኪና ውስጥ እየሄድኹ ግን ከራሴጋ ክርክር ጀመርኩ አንዱ ልቤ ደግ አደረክ ይለኛል ሌላኛው ልቤ ደሞ ልክ አላደረክም ወንድ የሆንክ መስሎህ ነው ይለኛል
ይቀጥላል...
ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @marakye22
@marakye22

🅱️ вΔв𝕚 ⓀΔ𝕚 🅱️ ❷❼

06.04.202520:15
🇬🇧ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም!🛡
☞︎⚽️| ስለ አርሰናል ትኩስ መረጃዎች👕
☞🔴| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ🎥
☞🔄| የዝውውር ዜናዎች 💸
☞🇩🇪| ስለ አርሰናል ታሪኮች🇨🇱
ለመቀላቀል ➡️https://t.me/+LQqWJtMH8AMwNGRk
☞︎⚽️| ስለ አርሰናል ትኩስ መረጃዎች👕
☞🔴| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ🎥
☞🔄| የዝውውር ዜናዎች 💸
☞🇩🇪| ስለ አርሰናል ታሪኮች🇨🇱
ለመቀላቀል ➡️https://t.me/+LQqWJtMH8AMwNGRk
17.04.202512:57
📹🎥🍿🎥🎬📺📱📺🍿⭐️
ዛሬ ሀሙስ ነው የበአል ዋዜማ እንደመሆኑ መጠን በቤታችሁ ሆናችሁ ምርጥ ምርጥ የሲሪየስ የፍቅር ፊልሞችን እና ተከታታይ ድራማዎችን እያያችሁ ቀኑን ማሳለፍ የምትፈልጉ ከሆነ ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ (JOIN) የሚለውን ይጫኑ።

ምርጥ ቻናሎች ብቻ👇

14.04.202505:15
የተለያዩ የሮማንቲክ 🍸 እና የፍቅር 😍 ፊልሞች በዚህ ቻናል ያገኛሉ ። 💃📸
ቻናላችንን Join ያድርጉ👇
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
50K+ Wave➡️ @Waver_Man
ቻናላችንን Join ያድርጉ👇
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
50K+ Wave➡️ @Waver_Man
Пераслаў з:Wave boy
WB

13.04.202521:34
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ
የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ
ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥
ለመመልከት👇
https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0
የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ
ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥
ለመመልከት👇
https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0
07.04.202519:07
🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ክፍል 3️⃣
እሷ ተስፋ የቆረጠች አትመስልም በነጋታው ድጋሜ አንድ ወረቀት ሰታኝ ሄደች ከዛሬ ቡሀላ ስራ ስለምጀምር ማታ ማታ ነው ላይህ ምመጣው 11ሰአት ነው ከስራ ምወጣው ከዛ እዚህ መጣለሁ ይላል።
የልጅቷ ጤነኝነት አሳሰበኝ በዛ ላይ እኔ ቋሚ የመውጫ ሰአት የለኝም አንዳንዴ ቀን ወደቤት ልመለስ እችላለሁ አንዳንዴ ደሞ እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአትም ልንሰራ እንችላለን የጀመርነው መኪና አስቸኳይ ከሆነና አላልቅ ካለን ሳንጨርስ አንወጣም ።
በነጋታው አውቄ አስር ሰአት ሲል ወደቤት አመራሁና እማዬን ይዣት ወደቤተክርስቲያን ሄድኩ ቁጭ ብለን የልብ የልባችንን አወራን።
እናቴ ሆድ እየባሳት አንተም ለኔ እኔም ላንተ ብቻኮ ነው ያለነው እኛው ነን ለኛ ያለነው አደል ድንገትኮ አንዳንችን የሆነ ነገር ብንሆን ብቸኛ ሆነን መኖራችን ነው ለምን ፍቅረኛ አትይዝም ለምን አታገባም ለኔም ቡና ሚያፈላልኝ ሰው እፈልጋለሁ ቀን ቀን ብቻዬን ተኝዬ ስውልኮ እየጨነቀኝ ነው ስራ አለህ ,እንደምታየውም ያማረ ግቢ አለን ልጅኮ በልጅነት ነው አለችኝ።
እሺ ተነሽ ወክ እናድርግ ቤት ላድርስሽና አንድ ቦታ ደርሼ ልምጣ ብያት ወደቤት ተመለስን እሷን ቤት አስገብቼ እኔ ቀጥታ የሰፈራችን ደላላጋ ሄድኩና ለነገ ግዴታ ሰራተኛ ያስፈልገናል ነገ በጠዋት ሰው አምጣልኝ አልኩት።
እሱም አላሳፈርኝም በነጋታው ስራ ቦታ ሆኜ ደወለና ሰው አግቼልሀለሁ መጥተህ ውሰድ አለኝ ስራ ስላልነበረኝ በፍጥነት ሄድኩና ወደቤት ወስጄ ከእናቴጋ አስተዋወኳት ይኸው ቀን ቀን ቡና ምታፈላልሽ ምታዋራሽ ልጅ አምጥቼልሻለሁ አልኳት።
እናቴ ክፍት ብሏት አይ አንተ ልጅ እኔ አሁን ሰራተኛ ቅጠርልኝ አልኩህ እእ ቆይ አንድ ቀን ምግብ እንኳን ውጭ በልተህ ማታቅ ልጅ በሌላ ሰው እጅ የተሰራ ምግብ እየበላህ ለመኖር ዝግጁ ነህ አለችኝ።
አዎ እማዬ አሁን አንቺ እረፍት አድርጊ እኔ እለምዳለሁ ምን ችግር አለው ምግብ ምግብ ነው አልኳት።
ጥርሷን ነክሳ ቆይ አንተን በሚመስል አስተያየት እያየችኝ ልጅቷን ጠራችና የወር ደሞዟን ጠየቀቻትና ከደሞዟ በላይ ጨምራ ብር ሰጥታ ይቅርታ ስላስለፋንሽ ግን እኔ ሰራተኛ አልፈልንም እሺ አላድክመሽ በል ሸኝተሀት ና ደላላውጋ ብላ ከቤት አስወጣችን
እኔም ወስጄ ልጅቶን ለደላላው መልሼ በደንብ ይቅርታ ጠይቄ ተመለስኩ።
ቤት ስደርስ በቅጡ እንኳን አስተውያት የማላቃት የጎረቤት ልጅ ከእማዬጋ ቁጭ ብላ ከጣራ በላይ ይሳሳቃሉ።
እኔ ስገባ ልጅቷ አይኗን መሬት ላይ ተክላ ዝም አለች ያ ሁሉ ሳቅ ባንዴ ጥፍት አለ።
እናቴ ጠራችኝና ኑ በደንብ ተዋወቁ እኔ አንድም ቀን ደብሮኝ አያውቅም እሷ ሁሌም ከኔጋ ናት ከፍሪጅ እያወጣሁ አሙቄ ምሰጥህ ምግብ እሷ የሰራችው ነው እንደው ምን እንዳደረካት ባላቅም እንደጦር ነው ምትፈራህ ዛሬ እንኳን ደፍራ አይንህን ትየው በዛውም እኔ ትናት ቀን ቀን አብሮኝ የሚውል ሰው ያልኩህ እንድታገባ ልጫን ፈልጌ እንጂ የምር ደብሮኝ እንዳልሆነ እንድታቀው ነው አለችኝ።
እኔም ልጅቷን ሄጄ ሰላም አልኳት እጇን ስጨብጣት ከመንቀጥቀጡ የተነሳ ጎንደረኛ እየጨፈረች ሰላም ምትለኝ ሁላ ነበር የመሰለኝ።
እናቴን ስለምትከባከብልኝ እያመሰገንኳት ካፌ ሳልጨርሰው ዝም ብላ እየሮጠች ከቤት ወጥታ ሄደች
ሁኔታው ግራ ገብቶኝ እማዬ ደሞ ምንድነው ከእንደዚች አይነት ህፃንጋ ምትውይው ደሞስ እብድ ናት እንዴ እያወራሁ ምን ያሮጣታል አልኳትና ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን።
በሚቀጥለው ቀን አንድ አስቸጋሪ መኪና ገጥሞን ከጠዋት ጀምሮ እሱን ስንሰራ ዋልን አንዴ ስንገጥም መልሰን ስንፈታ ወገባችን መቆም እስኪያቅተው ሰራን እኔና አለቃዬ ብቻ ስለቀረን ማታ 2,30 አካባቢ ሰርተን ጨረስን እኔ ገብቼ እስክታጠብና ቱታዬን እስክቀይር አንተ ነድተኸው ና ብዬው እሱ መኪናውን ይዞት ወጣ ።
እኔም ጨራርሼ ስወጣ አስር ጉዳይ ለሶስት ይላል ሰፈሩ ትንሽ መሸት ሲል ሰው ጭር ስለሚል ብዙም ደስ አይልም ድባቡ እስኪመጣ በር ላይ ቆሜ እየጠቀኩት ልጅቷ ጥጓን ይዛ በዛ ጨለማ ቆማ አየኋት በሰአቱ ምን እንደሆንኩ አላቅም እንደእብድ ፈጥኜ የቆመችበትጋ ሄድኩና በጥፊ አጋጨኋት ያምሻል እንዴ በዚህ በምሽት ለዛውም እዚህ ሰፈር ብቻሽን እንዴት እስካሁን ትቆያለሽ ሲጀመር ውስጥ መሆኔን በምን አወቅሽ አልኳት።
11 ሰአትኮ ነው የመጣሁት ቅድም ጓደኞችህን ጠይቄ ነው ውስጥ መሆንህን ያወኩት አለችኝ።
እና ብሆንስ ምን ሆነሻል የሆነ ነገር ብትሆኚስ ሌባ ቢሰርቅሽስ እራስሽን አትወጂውም እንዴ አልኳት።
አንተን ከምወደው በላይ እራሴን አልወደውም አለችኝ።
ቃላት ለማውጣት አፌ ሁላ ተያያዘ...

06.04.202521:25
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ
የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ
ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥
ለመመልከት👇
https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0
የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ
ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥
ለመመልከት👇
https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0
06.04.202520:10
Good night all sub🥰🥰
Пераслаў з:
ምርጥ ቻናሎች ብቻ👇

14.04.202505:03
▶️መልካም ዜና ለኳስ ተመልካቾች በሙሉ
🇪🇺 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን በቴሌግራም በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ተከፈቱ ፣ ይቀላቀሏቸው ⬇️
https://t.me/addlist/4klXpfBtD48wODA0
🇪🇺 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን በቴሌግራም በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ተከፈቱ ፣ ይቀላቀሏቸው ⬇️
https://t.me/addlist/4klXpfBtD48wODA0
Пераслаў з:Wave boy
WB
13.04.202516:30
✅🇬🇧ማን ዩናይትድ ከ 🇬🇧ኒውካስትል እያደረጉ ያሉትን ተጠባቂ ጨዋታ ያለ ምንም ኢንተርኔት በቀጥታ በስልኮ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇

07.04.202518:52
ሴክስ ምናምን ብለን አንዋሽም ስሜትን የሚገልፁ ፎቶዎች የሚገኝበት ቻናል ነው እመኑኝ ትወዱታላችሁ 🙏 JOIN ማለት ብቻ !
06.04.202521:13
🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
06.04.202520:05
🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Паказана 1 - 24 з 45
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.