Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ላሚን ያማል"™️ avatar
ኢትዮ ላሚን ያማል"™️
ኢትዮ ላሚን ያማል"™️ avatar
ኢትዮ ላሚን ያማል"™️
የዛሬው ልምምድ 💪

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
📊ላሚን ያማል በዚ ሲዘን 4,029 ደቂቃ መጫወት ችሏል::

https://t.me/ETHIO_LAMIN_YAMAL19
12.04.202518:57
🖤

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
3⃣0⃣4⃣

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
09.04.202521:40
Yamal 💫📸

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
🚨NEW RECORD 🎖 ላሚን ያማል 18 አመቱ ሳይሞላው በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ በርካታ የጥሎ ማለፍ ጎሎችን ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው።

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
ላሚን ያማል በቻምፒየንስ ሊግ በዚህ ሲዝን ከ50 በላይ የተሳኩ ድሪብሎችን ያጠናቀቀ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
12.04.202519:56
ላሚን ያማል በመጀመርያው አጋማሽ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሏል 6.75 ሬቲንግም ተሰቶታል!!!

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
የባርሴሎና አሰላለፍ!!!

✔️ ያማል

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
10.04.202517:10
This dude🔥

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
09.04.202521:34
└📂 #Yamal & #Balde 🕺❤️💙

@ethiobarcawallpaper
ላሚን ያማል በዚህ የውድድር ዓመት በሻምፒዮንስ ሊግ!!!

• 4 ጎል
• 3 አሲስት
• 7 የ ግብ አስተዋፅኦ

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
🎙ጠያቂ" የት ስታድየም መጫወት ትፈልጋለህ'🏟

🗣 ላሚን ያማል" አንፊልድ ወይም ኦልድትራፎርድ

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
ዛሬ እንዳይሰብሩት ብቻ 🙏

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
📊 ላሚን ያማል በዚህ የውድድር ዓመት 3,939 ደቂቃዎችን ተጫውቷል!!!🥶

4,000 ለመድረስ 61 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩት።😳

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
❤️📸

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
09.04.202521:34
BAILA LAMINE BAILA 👑🔥🔥

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
ላሚን ያማል በጨዋታው የመጨረሻዎቹ 10 ደቂቃዎች ላይ በባርሴሎና ቤት ብዙም የመጫወት ዕድል በማያገኘው አንሱ ፋቲ ቀይሩኝ በማለት ለእሱ የመጫወት ዕድል ሰቶታል❤️

RESPECT 👏❤️💙

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
Made in La Masia, felt worldwide.

https://t.me/ETHIO_LAMIN_YAMAL19
Worming up 🔥

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
🐆AB3 & LY304💫

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
✅ OFFICIAL: የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ ምርጥ 11 ተጫዋቾች!!!

ላሚን ያማል DONE✅

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
🚨ላሚን ያማል ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰበትም። ለጥንቃቄ ሲባል ነው ተቀይሮ የወጣው!!!

@ETHIO_LAMIN_YAMAL19
Blaugrana ballet!

@ethio_barcelona_society
显示 1 - 24 60
登录以解锁更多功能。