Dealdost

خبرفوری

اخبار فوری🚨خبرفوری جنگ/ مذاکره

Notcoin Community

Proxy MTProto

آهنگیفای

My Proxy | مای پروکسی

حامیان پزشکیان

پروکسی | Proxy Qavi

Dealdost

خبرفوری

اخبار فوری🚨خبرفوری جنگ/ مذاکره

Notcoin Community

Proxy MTProto

آهنگیفای

My Proxy | مای پروکسی

حامیان پزشکیان

پروکسی | Proxy Qavi

Dealdost

خبرفوری

اخبار فوری🚨خبرفوری جنگ/ مذاکره

Win Win Sports Betting-ET
🔗 Betwinwins.net
关联群组
WW
Win Win Sports Betting-ET Chat
476
记录
13.05.202523:59
9.9K订阅者02.04.202512:57
2225引用指数31.01.202523:59
2.1K每帖平均覆盖率31.01.202523:59
2.1K广告帖子的平均覆盖率06.02.202517:05
18.75%ER31.01.202523:59
30.69%ERR

03.05.202519:27
መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግብ ኢቫኒልሰን እና ሁይሰን ሲያስቆጥሩ ለአርሰናል ዴክላን ራይስ ከመረብ አሳርፏል።
መድፈኞቹ በውድድር ዘመኑ አራተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ አርሰናል :- 67 ነጥብ
8️⃣ በርንማውዝ :- 53 ነጥብ
https://winwin.et/Tel

09.05.202519:03
“ የሻምፒየንስ ሊጉ ምርጥ ቡድን ነን “ አርቴታ
⏩ “ ያለቀሱ ተጨዋቾች በቶሎ ተረጋግተዋል “
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር “ ምርጡ ቡድን “ እንደነበር ገልፀዋል።
“ ያለጥርጥር እኛ በዚህ አመት የሻምፒየንስ ሊጉ ምርጥ ቡድን ነበርን “ ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
“ ጨዋታዎች እና ቁጥሮችን መመልከት ይቻላል ግልጽ ነው “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ጨምረው ተናግረዋል።
ከሻምፒየንስ ሊግ ስንብት በኋላ መልበሻ ቤት ውስጥ ሲያለቅሱ የነበሩ ተጨዋቾች እንዴት ናቸው ተብለው የተጠየቁት አርቴታ “ ተረጋግተዋል " ብለዋል።
ከጨዋታው በኋላ ተጨዋቾች አዝነው ሲያለቅሱ እንደነበር ያረጋገጡት አሰልጣኙ “ ነገሮች በቶሎ ተረጋግተዋል በጣም ስሜታዊ ቅፅበት ነበር " ብለዋል።

09.05.202508:27
"🏴 ቼልሲን 🏴 እናከብራለን ግን እንፈራም “ ኢስኮ
ስፔናዊው የሪያል ቤቲስ ተጨዋች ኢስኮ ቡድናቸው የፍፃሜ ተጋጣሚውን ቼልሲ እንደማይፈራ ገልጿል።
“ ተጋጣሚያችንን እናከብራለን ነገርግን በፍጹም ማንንም አንፈራም " ሲል ኢስኮ አስተያየቱን ሰጥቷል።
አክሎም “ ዋንጫውን ማሸነፍ ከፈለግን ተጋጣሚ የሚያገኛቸው የቆሙ ኳሶች ላይ መሻሻል አለብን " ብሏል።
“ እግርኳስን ለበርካታ አመታት ተጫውቻለሁ የታላላቅ ቡድኖች አካል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ነገርግን በቤቲስ ያለው አንድነት የሚደንቅ ነው።" ኢስኮ
ሪያል ቤቲስ ለኮንፍረንስ ሊግ ፍፃሜ ሲደርስ ወሳኝ ሚና የተጫወተው አንቶኒ በበኩሉ " እዚህ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ ህልሜን እየኖርኩ ነው " ሲል ተደምጧል። 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

19.04.202513:32
በማድሪድ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ !
ሪያል ማድሪድ በአርሰናል ተሸንፎ ከሻምፒየንስ ሊግ ከተሰናበተ ወዲህ በክለቡ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በአሁኑ ሰዓት በሪያል ማድሪድ ቤት ያላቸው ሀላፊነት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቁ ተጠቁሟል።
በቀጣይ ካርሎ አንቾሎቲ ከተሰናበቱ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ምርጫ መሆናቸው ተገልጿል።
በክለቡ ያለውን ውጥረት ተከትሎ በሚቀጥሉት ቀናት ወይም ሳምንታት ትልቅ ዜናዎች ከክለቡ ሊሰሙ እንደሚችሉ ተገምቷል።

19.04.202510:57
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

24.04.202511:43
ጄሚ ቫርዲ ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ ተገለፀ !
ታሪካዊው የሌስተር ሲቲ የፊት መስመር አጥቂ ጄሚ ቫርዲ ከበርካታ አመታት በኃላ ከክለቡ ጋር በውድድር ዓመቱ መጨረሻ እንደሚለያይ ክለቡ አሳውቋል።
የ 38ዓመቱ አጥቂ ጄሚ ቫርዲ የክለቡ ከፍተኛ ግብ አግቢ ሲሆን በ 496 ጨዋታዎች 198 ጎሎችን ለክለቡ ማስቆጠር ችሏል።
ከውሳኔው በኃላ መልዕክታቸውን ያጋሩት የክለቡ ሊቀመንበር “ ጄሚ ቫርዲ ልዩ ተጫዋች ነው “ ሲሉ ገልፀውታል።
“ ከተጫዋች በላይ የተለየ ግለሰብ ነው በሌስተር ሲቲ ክለብ የተለየ ቦታ አለው ፣ ክለቡ ለቫርዲ እና ለቤተሰቡ ሁሌም ክፍት ነው “ የክለቡ ሊቀመንበር
ጄሚ ቫርዲ ክለቡ በሻምፒዮን ሺፕ በነበረበት ወቅት ከአስራ ሶስት ዓመታት በፊት ነበር መቀላቀል የቻለው።
ጄሚ ቫርዲ በክለቡ በነበረው ቆይታ የፕርሚየር ሊግ ፣ ኤፌ ካፕ ፣ ኮምዪኒቲሽልድ እና የኮከብ ግብ አግቢ ሽልማትን ማሳካት ችሎ ነበር። #tikva

25.04.202517:32
ሪያል ማድሪድ የዳኛ ለውጥ እንዲደረግ ጠየቀ !
ሪያል ማድሪድ ነገ ከባርሴሎና ጋር የሚያደርገውን የኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመሩ የተመረጡት ዳኛ እንዲቀየሩ መጠየቁ ተገልጿል።
ተጠባቂውን የኤል ክላሲኮ ጨዋታ የ 39ዓመቱ ዳኛ ሪካርዶ ቡርጎስ በመሀል ዳኝነት እንደሚመሩት መመረጣቸው ይታወሳል።
ሎስ ብላንኮዎቹ ዋና ዳኛው ሚዛናዊ ናቸው ብለው እንደማያምኑ ሲነገር የክለቡ ቴሌቪዥን ዋና ዳኛው ሪያል ማድሪድን የበደሉ ናቸው ሲል የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን አጋርቶ ነበር።
ዳኛው የሪያል ማድሪድን ጨዋታ ሲመሩ ክለቡ በአማካይ የማሸነፍ እድሉ 64 % ሲሆን ባርሴሎና በበኩሉ 81% የማሸነፍ እድል እንዳለው በቻናሉ ተነግሯል።
ዳኛው ከሚቀርብባቸው ትችት በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በእንባ ታጅበው ነገሩ አስቸጋሪ እንደሆነባቸው ሲናገሩ ነበር።
የዳኛውን ማልቀስ ተከትሎ ሪያል ማድሪድ ዳኛው የአእምሮ እክል አለባቸው ኤል ክላሲኮ ለመምራት ብቁ አይደሉም በማለት ቅሬታ አቅርቧል።

27.04.202517:38
🏆🏆🏆 CHAMPION 🔴🔴🔴
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የ 2024/25 የውድድር ዘመን የተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።
ሊቨርፑል ዛሬ ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 5ለ1 በማሸነፍ ተከትሎ ነጥቡን 82 በማድረስ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።
ሊቨርፑል በታሪክ ሀያኛ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫውን በማሸነፍ የማንችስተር ዩናይትድን ሪከርድ መስተካከል ችሏል።
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫን ያሸነፈ የመጀመሪያው ኔዘርላንዳዊ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።
የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በ 2️⃣8️⃣ ጎሎች የፕርሚየር ሊጉን ኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃ እየመራ ይገኛል።

23.04.202516:44
“ ለማድሪድ እንደማልመጥን ተሰምቶኝ ነበር “ ቪንሰስ
ብራዚላዊው ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር በቅርቡ በሚወጣው ዘጋቢ ፊልሙ “ ለሪያል ማድሪድ ለመጫወት በቂ እንዳልሆንኩ ተሰምቶኝ ነበር " በማለት ተናግሯል።
ቪንሰስ ጁኒየር ሲናገርም “ ሪያል ማድሪድ ስደርስ ለአንዱ ጓደኛዬ እኔ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ለመጫወት በቂ ነኝ ብዬ አላስብም ብዬ ነግሬው ነበር “ ብሏል።
“ ጥሩ ሰው እንድሆን አይደለም የሚፍፈልጉኝ ፤ ግቦችን እንዳስቆጥር ነው “ ሲል ቪንሰስ ጁኒየር ተናግሯል።
“ በሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጎል ሳስቆጥር ስታዲየም ሲረበሽ ተሰምቶኛል ከዛ በፊት እንደዛ አይነት ነገር አይቼ አላውቅም። “ ቪንሰስ ጁነየር
በዘጋቢ ፊልሙ አስተያየታቸውን ከሰጡ የቀድሞ ተጨዋቾች መካከል ብራዚላዊው ሮናልዶ ናዛሪዮ አንዱ ሲሆን “ እሱ የወደፊት የብራዚል ተስፋ ነው “ ብሏል።
የቀድሞ የቡድን አጋሩ ካሪም ቤንዜማ በበኩሉ “ ቪንሰስ ጁኒየር ለእኔ ቁጥር አንድ ነው “ ሲል ገልፆታል።
የቪንሰስ ጁኒየር ሙሉ ዘጋቢ ፊልም ግንቦት 7/2017 ዓ.ም ለህዝብ እይታ ይቀርባል።

10.05.202512:28
ላለፉት 3 ወራት ለአዲስ ሳፋሪኮም ተመዝጋቢ ደንበኞች OTP እየደረሰ አልነበረም፡፡ ለዚህም ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ ቀን ሚያዚያ 30 ጀምሮ በድጋሚ በሳፋሪኮም የስልክ ቁጥር አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን በአክብሮት እንገልጻልን፡፡
አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://winwin.et/Tel
አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://winwin.et/Tel

22.04.202509:32
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽
የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።
𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico
📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!
👐👐
🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:
✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ
BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!

04.05.202506:46
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
24.04.202506:25
የ10ሺ ብር ነፃ መወራረጃ ሽልማት ያለዉ ይገምቱ ይሸለሙ ጥያቄዎችን ዛሬዉኑ ይመልሱ እና የነፃ መወራረጃ ሽልማቶን ያግኙ
https://winwin.et/Tel
https://winwin.et/Tel

03.05.202506:10
ሪያል ማድሪዶች ፤ ማንችስተር ዩናይትድን ትብብር ለመጠየቅ አስበዋል ተባለ
#Ethiopia | ማድሪዶች አልቫሮ ካሬራስን በክረምት ለማስፈረም ከያዟቸዉ ዝርዝሮች ዉስጥ አካተዉታል
በዩናይትድ አካዳሚ ጎልብቶ ለቤነፊካ የተሸጠዉን አልቫሮ ካሬራስን ሪያል ማድሪድ ማስፈረም ይፈልጋል ተብሏል።
ቤነፊካ ከዩናይትድ ተጨዋቹን የግሉ ቢያደርገዉም ማንችስተር ዩናይትዶች ተጨዋቹን በሸጡበት ወቅት በ 15 ሚሊዮን ዩሮ በድጋሚ ማስፈረም የሚያስችላቸዉን አስገዳጅ ዉል ግን ከትተዉ ነበር።
ታድያ ቤነፊካ ተጨዋቹን ለሌሎች ክለቦች ለመሸጥ 51 ሚሊዮን ዩሮ ለጥፎበታል። ማድሪዶች ዩናይትድ እንዲያይዛቸዉ የፈለጉትም እዚህ ላይ ነዉ።
ዳጉ ጆርናል ስፖርት ከ AS ዘገባ እንደተመለከተው ከሆነ የማድሪዶች እቅድ ዩናይትድ ተጨዋቹን መልሶ በ 15 ሚሊዮን ዩሮ እንዲያስፈርምላቸዉ ማሳመን ነዉ። በመቀጠልም ከዩናይትድ ላይ ካሬራስን መልሰዉ ዝቅ ባለ ዋጋ መግዛት ይፈልጋሉ ተብሏል።
ማድሪድ ምንም እንኳ የአለማችን ሀብታሙ ክለብ ቢሆንም ከቅርብ አመታት ወዲህ ግን የጋላክቲኮ የዝዉዉር ፖሊሲዉን ለዉጦ ተጨዋቾችን በነጻ ማዘዋወር ላይ ተጠምዷል።
አሁን ደግሞ ለየት ያለ ስትራቴጂ በመያዝ የዩናይትድን ደጅ ሊጠኑ ይችላሉ ተብሏል። ካሬራስ በቅርቡ የግራ ተከላካይ መስመር ተጨዋች ሲፈልግ ለነበረዉ ዩናይትድ እንደ አንድ አማራጭ የተያዘ ተጨዋች ነበር። ሆኖም ዩናይትድ በስተመጨረሻ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ወስኗል።
#ዳጉ_ስፖርት

28.04.202516:45
🔥 ቡም! 🔥
ባርሴሎና 🆚 ሪያልማድሪድ ጨዋታ 2-2 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል
7 እድለኛ አሸናፊዎች አሉን!
ዕድለኛዎቹ አሸናፊዎች እያንዳንዳቸው 1450ብር ነፃ መወራረጃ አሸንፈዋል! 🎉
እድለኛዎቹ አሸናፊዎች፡-
🏆 138659937
🏆 133139009
🏆107865636
🏆60829155
🏆 263183273
🏆263216681
🏆 122162514
ሁሉንም የተከበራችሁ ደንበኞቻችንን እናመሰግናለን እና አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አለዎት ለማለት እንወዳለን!
የእርስዎ ነፃ ዉርርድ በ48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል። ⏳
ለተጨማሪ አስደሳች ቻሌንጅ እና ትልቅ ድሎች ይጠብቁን !

登录以解锁更多功能。