tapswap community
tapswap community
Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
tapswap community
tapswap community
Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች avatar
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች avatar
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
በኬንያ ፡ ሴኔጋል, ፡ ናይጄሪያ ፡ እና በሌሎች ሀገራት የሚገኙ አፍሪካውያን ፡ የራሳቸውን ሀገር መሪ ሳይሆን ፡ የቡርኪናውን ፕሬዝደንት የትራዎሬን ምስል ፡ በየግድግዳው ፡ በቤት መኪኖችና አውቶቡሶች ላይ ማድረግ መጀመራቸውን ስታይ. .. አፍሪካውያን ምን ያህል ጥሩ መሪ እንደናፈቃቸው ትረዳለህ ።
......
ይህ የኬንያ የህዝብ ትራንስፖርት መኪኖች ላይ የተለጠፈ የትራኦሬ ምስል ነው ።

ምኞቱ እውን ሆኖ ሀገሩን ከፍ እንዲያደርጋት የኛም ምኞት ነው
በአሜሪካዋ ኒውዮርክ የሚገኘው ኢኖቴካ ማሪያ ሬስቶራንት የምግብ ባለሙያዎችን (ሼፎችን) ለመቅጠር የትምህርት ደረጃን አልያም የሥራ ልምድን አያይም።

በዚህ ምግብ ቤት ምግብ አብሳይም ይሁን መጠጦችን አቅራቢ ሆኖ ለመቀጠር ዋነኛው መስፈርት አያት ሆኖ መገኘት ብቻ ነው።

የሬስቶራንቱ ባለቤት ጆዲ ስካራቬላ በሞት ያጣቸውን አያቱን እናቱን እና እህቱን ለማስታወስ ሲል ነበር የከፈተው።

የሬስቶራንቱ ስያሜም ኢኖቴካ ማርያ የተወሰደውም ማሪያ ከሚለው ከእናቱ ስም ነው።

መጀመሪያ የዚህን ሬስቶራንት ሥራ በአውሮፓውያኑ 2006 ሲጀምር የጣሊያን ምግቦችን ብቻ ለማቅረብ አቅዶ ነበር

ነገር ግን ሬስቶራንቱ ሥራ ከጀመረ በኃላ አገልግሎት ፈልገው የሚመጡት የሀገሩ ዜጎች ጣሊያናውያን ብቻ አልነበሩም::

የተለያዩ ዓለም ሃገራት ዜጎችን እየሳበ በመምጣቱ የሁሉም ሀገራት ዜጎችን አያቶች እየቀጠረ የመጡበትን ሃገር ተወዳጅ ምግብ እንዲያበስሉ ማድረግ ጀመረ።

የዚህ ሬስቶራንት ባለቤት ታድያ ማንም ቢሆን እንደ አያት የጣፈጠ ምግብን አይሰራም ብሎ ያምናል።

ጣሊያንን ጨምሮ ከዩክሬን፣ ጃፓን፣ ቻይና፣ ብራዚል፣ ባንግላዲሽ፣ አልጄሪያ፣ አርጀንቲና፣ ቤላሩስ፣ ፖላንድ፣ ፈረንሳይ እና ከሌሎችም የአለም ሃገራት በመጡ አያቶች የተሰሩ ጣፋጭ ምግቦች በኢኖቴካ ማሪያ ሬስቶራንት ይገኛሉ።

እስቲ እርስዎ ቀምሰው በጣም የወደዱት የአያትዎ ምግብ ይንገሩን!!
121 ብር ገዝቶ 30 ሺህ ብር መሸጥ የለመደ ይህ ህግ ለሱ ራስ ምታት ነው ።
....
በአለም በድህነት ከሚገኙ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኒጀር ፡ ፈጣሪ በማእድን የበለፀገ ምድር ሰጥቷት ነበር ።
በአለም ሰባተኛ ደረጃ ከያዘችበት እምቅ የዩራኒየም ሀብት በተጨማሪ የኒጀር መሬት ወርቅ ፡ ብረት ፡ ነዳጅ ሁሉ አለው ።
በተለይ ዩራኒየም ማእድኗን ለዘመናት የፈረንሳይ መንግስት ሲያግዘው ኖሯል ።
አስገራሚው ነገር ፈረንሳይ ይህንን ማእድን ከኒጀር የምትገዛው አንዱን ኪሎ በ80 ሳንቲም ዪሮ ነው ። ከአንድ ዩሮ በታች ።
እና ፈረንሳይ ይህንን ማእድን ከወሰደች በኋላ ያለምንም ተጨማሪ እሴት ፡ አሽጋ ለሌሎች ሀገራት የምትሸጠው ግን 200 ዩሮ በሆነ ዋጋ ነው ።
.....
Abdourahamane Tchiani ይባላሉ ፡ ሀገሪቱን ለዘመናት ሲመሯት በቆዩት መሪዎች ምክንያት ከድህነት መውጣት ባለመቻሉ የተማረረውን ህዝብ ለመምራት ስልጣን ከያዙ አንድ አመት አልፏቸዋል ።
...
እና ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ከወሰዷቸው እርምጃዎች መሀከል አንዱ ፡ ይህንን የማእድን ብዝበዛ ማስቆም ነበር ።

እና አሉ. .ከአሁን በኋላ ኒጀር ማእድኗን ከአንድ ዩሮ በታች አትሸጥም ፡ አሁን ባለው የአለም ገበያ አንዱን ኪሎ ዋጋ ሰማንያ ሳንቲም ሳይሆን ሳይሆን 200 ዩሮ ነው ብለው አወጁ ።
.....
ፈረንሳይ ይህን ስትሰማ ይህማ የሚሆን አይደለም አለች ። የሀገሪቱን ሀብት እንደልብ ሲቸበችቡላት የቆዪትን የቀድሞ የኒጀር መሪዎች ማወደስ ጀመረች ።
ይህ ሰው የኒጀርን ህዝብ በአምባገነንነት ለመምራት የተዘጋጀ ጁንታ ነው በማለት ለአዲሱ መንግስት እውቅና ነፈገች ።
ምክንያቱም ፈረንሳይ እውነት አላት ፡ በሰማንያ ሳንቲም ገዝታ ሰላሳ ብር የምትሸጠውን ዩራኒየም በአለም ዋጋ ትገዥ እንደሁ ግዥ ያላትን ፕሬዝደንት ብትወደው ነበር የሚገርመው ።
....
ክብር ለአፍሪካ ክብር ፡ ለሀገራቸው ህዝብ እየቆሙ ላሉ አዳዲሶቺ የአፍሪካ
መሪዎች
#በ17_አመቱ
🏆 የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆኗል
1️⃣ የውድድሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብሎም ተሸልሟል
🏆 የስፓኒሽ ላሊጋ ፣ ኮፓ ዴል ሬይ እና ሱፐር ካፕ ዋንጫዎችንም አግኝቷል
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ ምርጥ 11 ውስጥ ተካቷል
🔮 በባሎንዶር ምርጥ ወጣት ተጫዋች በሚል ተሸልሟል

🇪🇸 ለባርሴሎና ዋናው ቡድን በተሰለፈባቸው 101 ጨዋታ 22 ጎል ያስቆጠረ ሲሆን ለስፔን ብሔራዊ ቡድን ደግሞ በ 19 ጨዋታ 4 ጎል አለው።

🙆‍♂ ሜሲ እና ሮናልዶ በሱ ዕድሜ የሀገራቸውን ዋናው ቡድንን አልተቀላቀሉም ነበር። በጋራ ያደረጉት የክለብ ጨዋታም 30 ብቻ ሲሆን በድምሩ ያስቆጠሩት ጎል ደግሞ 6 ብቻ ነበር።

👉 እነሱ የደረሱበት ከፍታ ቀላል ባይሆንም ፍንጮቹን ግን ማሳየት አልተሳነውም። የመጪው ዘመን አብሪ ኮከብ ስፔናዊው ትንሹ ልጅ በሜሲ እና ሮናልዶ ደረጃ እናየው ይሆን?
በዓለም ዙሪያ ከ1 ቢሊዮን በላይ ሰዎች በየቀኑ ቡና ይጠጣሉ። ይህም ከዓለም ህዝብ 12.6% ያህሉ ነው።

በዓለም ላይ በየቀኑ ከ2.25 ቢሊዮን ሲኒ ቡና ጥቅም ላይ ይውላል።

በየቀኑ ወደ 154 ሚሊዮን አሜሪካዊያን ቡና ይጠጣሉ ይህም ከአሜሪካ ህዝብ 75% ያህሉ ነው።

አሜሪካውያን በየቀኑ ወደ 400 ሚሊዮን ኩባያ ቡና ይጠጣሉ።

10 የአለማችን ቀዳሚዎቹ የቡና አምራች ሀገራት

1ኛ ብራዚል
2ኛ ቬትናም
3ኛ ኢንዶኔዢያ
4ኛ ኮሎምቢያ
5ኛ ሕንድ
6ኛ ኢትዮጵያ
7ኛ ፔሩ
8ኛ ሁንዱራስ
9ኛ ሜክሲኮ
10ኛ ጓቲማላ
😎ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከአል-ናስር ጋር የሚያደርገው አዲስ ኮንትራት በዓመት 171 ሚሊዮን ፓውንድ ደሞዝ እንደሚያስገኝለት እየተወራ ነው ...

ይህም ማለት በሳምንት 3.3 ሚሊዮን ፓውንድ ነው! 🙊
30.04.202508:48
በአለማችን በብዙዎች ዘንድ በህልማቸው እየመጣ ሚያስፈራራቸው ሚስጥራዊው ግለሰብ (የታሪክ ገጽ)

በYoutube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/sjmiyq_KOwM?si=szb-YSNOAq6JdQdT
🌟ለጨጓራ ባክቴሪያ መፍትኄ ወይም ሕክምና የሚሆነው፤ በመጀመሪያ የጨጓራ ሕመማችንን የሚያስነሱ ምግቦችና መጠጦችን፣ ወይም ምን ዓይነት ነገሮችን ስናደርግ እንደሚቀሰቀስ ለይተን ማወቅ ነው፡፡

🌟የጨጓራ ግድግዳ መሳሳት በቀላሉ ለምግብ መፍጫ አሲድ እንዲጋለጥ ያደርገውና ቁስለት ይፈጠራል። በዚህም ምክንያት የጨጓራ በሽታ በቀላሉ ይከሰታል፡፡

🌟የተጎዳና ስስ የጨጓራ ግድግዳ ካለን በጨጓራ በሽታ የመያዝ ዕድላችን ከፍተኛ ነው፡፡

🌟የጨጓራ ባክቴሪያ በመባል የሚጠራው ኤች. ፓይሎሪ (H. Pylori) አንዱ የበሽታው መነሻ ነው።

🌟ይህ ባክቴሪያ የጨጓራ ግድግዳን የሚያጠቃ ሲሆን፤ በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል።

🌟በተጨማሪም፤ በዚህ የጨጓራ ባክቴሪያ የተበከሉ ምግቦችንና መጠጦችን ስንጠቀም በባክቴሪያው እንያዛለን።

ዋና ዋና መንስዔዎች

1.የአልኮል መጠጦችን ከመጠን በላይ መጠቀም ወይም አብዝቶ መጠጣት።

2.የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን በመደበኛ ሁኔታ ወይም በተደጋጋሚ መውሰድ። ለምሳሌ:- ኢቡፕሮፊን፣ አስፕሪን፣ ኮኬይን መጠቀም።

3.የጨጓራ ግድግዳ ዕድሜ:- የጨጓራችን ግድግዳ ዕድሜ በጨመረ ቁጥር እየሳሳ ይመጣል፡፡ ይህ ሁኔታ ለጨጓራ በሽታ በቀላሉ ያጋልጠናል።

🌟ለጨጓራ ሕመም መነሻ ዝቅተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው መንስኤዎች ወይም ምክንያቶች መካከል:-

-የተለያዩ ሕመሞች
-በአደጋ ወይም በቀዶጥገና ጊዜ በሚፈጠር ጭንቀት።
-በቫይረስ በሚመጡ ኢንፌክሽኖች እና
-በምግብ ስልቀጣ ወይም በምግብ መፍጨት ችግር ሊከሰት ይችላል፡፡

🌟 የጨጓራ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

1. ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ።
2. ከመጠን ያለፈ የአልኮል መጠጥ አይጠጡ።
3. ካፌይን በውስጣቸው የያዙ ፈሳሽ ነገሮችን ወይም መጠጦችን አይጠጡ። ለምሳሌ:- ቡና፣ ሻይ።
4. ሲትሪክ አሲድ (Citric Acid) ያላቸውን የፍራፍሬ ጭማቂዎች አይጠቀሙ። ለምሳሌ:- ብርቱካን፣ ሎሚ፣ ወይን እና ወዘተ።
5. ከፍተኛ የሆነ የቅባትነት ይዘት ያላቸውን ምግቦች አይመገቡ፡፡
6. በፋይበር እና በፍላቮኖይድ የበለፀጉ ምግቦች፤ ኤች. ፓይሎሪ (H. Pylori) የተባለውን የጨጓራ ባክቴሪያ ዕድገት ስለሚገቱ እጅግ ጠቃሚ ናቸው።

🌟የጨጓራ ባክቴሪያን ዕድገት ከሚገቱ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚገኙ ምግቦችና መጠጦች መካከል:-

-ቀይ ሽንኩርት
-ነጭ ሽንኩርት
-የአበባ ጎመን
-የምግብ ማጣፈጫ ቅመሞች
-ጦስኝ
-ሽምብራ ይጠቀሙ።

(Ethio Tena)
እርስዎ የጨጓራ ሕመም ሲያጋጥሞዎ ምን ያደርጋሉ? ሀሳብዎን ቢያጋሩን!!
የArmadilloዎች ሰውነት bulletproof ነው እና ከጥንካሬው የተነሳ በቅርብ ርቀት ላይ ሆናችሁ ብትተኩሱ ተመልሶ እናንተን ሊጎዳ ሁላ ይችላል
26.04.202521:19
አገባህ ለማንም አትንገር ብር አገኝህ ለማንም አትንገር ቤት ገዛህ ለማንም አትንገር አሳ አፉን ባይከፍት ኖሮ በወጥመድ አይያዝም ነበር ስለዚህ አፍህን ዝጋ 🙌
AFRICOM የተባለው የአሜሪካን ወታደራዊ ተቋምና ሀብቷ ጠላት የሆነባት አፍሪካ ።

የሊቢያ ሀብት ለሊቢያውያን በሚል አቋሙ ፡ ህዝቡን ሀብታም ሀገሩን የበለፀገች አፍሪካዊ ሀገር አድርጎ የነበረው የሊቢያው ታላቅ መሪ ሙሀመድ ጋዳፊ ፡ የአሜሪካንና አውሮፓውያንን የነዳጅ ኩባንያዎች ከሀገሩ ካባረረ በኋላ ፡ ከሁለቱም ዘመቻ ተጀመረበት ፡

አሜሪካ ፡ ጋዳፊ የሊቢያን ህዝብ ሀብት ለራሱ ስልጣን ማስጠበቂያ እየተጠቀመበት ነው .... ህዝቡ በጭቆና ስር ነው ። የሊቢያን ህዝብ በአምባገነንነት የያዘው መሀመድ ጋዳፊ ካልተወገደ ይህ ህዝብ በጭቆና መኖሩ ነው አለች ፡ ከዚያም በአፍሪካ ጥቅሟን እንዲያስከብርላት (AFRICOM) ብላ ባቋቋመችውና በ Admiral Sam Locklear በሚመራው ወታደራዊ ተቋም በኩል ጋዳፊን የማስወገድ ሚስጥራዊ ዘመቻ ከፈተች ። አስባችሁታል ? አሜሪካ ለሊቢያውያን አስባ ይህን ያህል መንገድ ስትሄድ ?

ይህ operation Odyssey down የተባለው ጋዳፊን ማስወገድ ተልእኮውን ያደረገ ሚስጥራዊ ኦፕሬሽን ካደራጀ በኋላ ፡ በተለያየ ሴራ ሞክረውት አልበገር ያላቸውን ጋዳፊን ለማስወገድ ሊቢያን በቦንብ መደብደብ ጀመሩ ።

በመጨረሻም በ2011 አሜሪካና አጋሮቿ ፡ አደለም ለሀገሩ ፡ ለመላው አፍሪካውያን ብሩህ ቀን ፡ ነጻነትንና እድገትን የሚመኘውን ታላቁን መሪ ሙአመር አቡ ሚኒያር ጋዳፊን አስ7ድለው ፡ ሊቢያን ፍርስርሷን አወጧት ።

AFRICOM በተባለው የአሜሪካን ጥቅም ጠባቂ ወታደራዊ ተቋም ጋዳፊን አስወግደው የሊቢያን ነዳጅ እንደልብ መቅዳት ጀመሩ ።

ሰሞኑን ደግሞ የዚሁ ወታደራዊ ተቋም የወቅቱ አዛዥ ሆኖ የተሾመው Michael E. Langley የተባለ የአሜሪካን ጄኔራል ፡ ልክ በ2011 አድሚራል ሳም ሎክሊር የተባለው ሰው ሊቢያን ከኔቶ ጋር ሆኖ መደብደብ ከመጀመሩ በፊት እንዳደረገው ይህ ጄኔራልም ፡ ዳግማዊ ቶማስ ሳንካራ የተባለውን ወጣቱን የቡርኪና መሪ ፡ኢብራሂም ትራኦሬን. .. የሀገሪቱን የወርቅ ክምችት ለስልጣን መጠበቂያው እያዋለው ነው ፡ የቡርኪናፋሶ ህዝብ በጭቆና ስር ነው ፡ በሀብቱ መጠቀም አልቻለም ፡ ነጻነት ተጠምቷል 🤔
ሲል መናገሩ የዚህ ሰሞን የአፍሪካውያን መነጋገሪያ ሆኗል ።

ነጻነት ጠምቶታል ላለችው የሊቢያ ህዝብ ያንን የመሰለ ምድራዊ ገነት የሆነች ሀገሩን እንዳወደመችበት እንደ ሊቢያ ህዝብ ለቡርኪናፋሶም ተመሳሳይ የወደመች ሀገር እና ቁጥር ስፍር የሌላቸው የጦር አበጋዞች የሚመሯት ቡርኪናፋሶን ፈጥራ ፡ ያለ ሀሳብ ወርቅ ለመዝረፍ ይህን ሰውዬ ያለ ስሙ ስም ሰጥተው ቢችሉ ሰሞኑን በፓሪስ ያሉ የቡርኪና ዜጎችን ትራኦሬ ይወገድ እያሉ ሰልፍ እንዳስወጧቸው ሁሉ ፡ በሀገር ውስጥም ፡ አብዮት ሊያስነሱበት ፡ ነገር ግን ያ እንደማይሆን ስላወቁ ...ሰሞኑን እንደተሞከረበት አይነት የgድያ ሙከራ ፡ እሱም ካልተሳካ ልክ በሊቢያ እንዳደረጉት ፡ ለቡርኪናፋሶ ህዝብ ነጻነት ለመስጠት በሚል በቀጥታ በግልፅና ፡ በቀጥታ በውጊያ ሊገለጡ ይችላሉ ።

አፍሪካውያን አንድ ሆነው እስካልተባበሩ ፡ ድረስ መሪዎቿ ከአውሮፓና አሜሪካ ተፅእኖና ፡ እጅ ጥምዘዛ ወጥተው ፡ በአንድ እስካልቆሙ ድረስ አፍሪካ ወርቅ አልማዝ ነዳጇ ፡ ጠላቷ እንደሆነ ይቀጥላል ።

አለምን አሞላቆ ማኖር የሚችል ሀብት እያላት ፡ ልጆቿ በችጋር ለሚማቅቁት አፍሪካ፡ ትንሳኤዋ ይቀርብ ዘንድ እንመኛለን ።

(✍️ዋሲሁን ተስፋዬ
)
You can easily receive USDT within one minute a day. The LimeBike platform promises to never close. LimeBike aims to create a convenient, efficient, and diversified digital asset investment platform that helps you achieve stable wealth growth. Click the link for more information
https://limebike.club/#/register?ref=899405
https://limebike.club/#/register?ref=899405
ራሺያ የልዩ ሐይይል ሰራዊቷን ላከች❗️

ራሺያ በፑቲን ቀጥተኛ ትዕዛዝ የቡርኪናፋሶውን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራዎሬን ለመደገፍ በከፍተኛ የስልጠና ብቃት ያጠናቀቁ ልዩ ኮማንዶዎችን ወደ ቡርኪናፋሶ መላኳን ከሀገሪቱ የዜና ምንጮች ለመረዳት ተችሏል።

ራሺያ ለቡርኪናፋሶ ልዩ ወታደሮችን ለመላክ ያስገደዳት በፈረንሳይ እና በሌሎች ሀገራት የተመራ ልዩ ገዳይ ቡድን ኢብራሂም ትራኦሬ ላይ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራ ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው።

ወደ ቡርኪናፋሶ ያቀኑት የራሺያ ወታደሮች የቡርኪናፋሶን ዋና አየር ማረፊያ እንደሚቆጣጠሩ ተጠቁሟል። ከራሺያ በተጨማሪ ሰሜን ኮሪያ እና ቻይና ኢብራሂም ትራኦሬ ላይ አንዳች ነገር ቢፈጠር ዝም ብለን አናይም ማለታቸውን Burkina 24 አስነብቧል።

የራሺያው ፕሬዚደንት ፑቲን "እኛ እያለን ኢብራሂም ትራኦሬ ላይ ምንም አይነት አደጋ አይደርስበትም ፣ አሜሪካ እና ፈረንሳይ የአንድ ነፃ አገር ፕሬዘዳንትን ይዘው የማሰር መብት የላቸውም ያሉ ሲሆን ሩሲያ ከቡርኪናፋሶ ምንም ነገር አትሰርቅም፣ ሀብት ብዝበዛ የማድረግ ፍላጎት የላትም ፍህታዊ ንግድ እንዲኖር እንፈልጋለን" ብለዋል።

እኛ ሀገራችን ላይ ሆነን ወደ ቡርኪናፋሶ አገር ሳንገባ ቡርኪናፋሶ ያላትን ማእድን በራሷ አገር አምርታ በንግድ ስምምነታችን መሰረት ወደ እኛ አገር መሸጥ ነው"ብለዋል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
በህልማችሁ ይህንን ሰው እንደ ድንገት አይታችሁት ታቃላችሁ?

እንግዲያውስ ለብዙዎች ሰዎች በህልማቸው በሚስጥራዊ መልኩ ሚያስፈራራቸውን ግለሰብ

በYoutube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/sjmiyq_KOwM?si=szb-YSNOAq6JdQdT
ይህን እያሰብን ።

ፖፕ ፍራንሲስ ፡ ምንም አይነት የግል ቤትና ንብረት እንዲሁም የባንክ አካውንት ያልነበራቸው ሲሆን ፡ ከሞቱ በኋላ ከእሳቸው የተገኘው ንብረት ፡ አንድ መቶ ዶላር ብቻ ነው ፡፡ በህይወት ቢኖሩ እሱንም ለአንድ ሰው ይሰጡት ነበር ።
.......
እና. .........
የሀይማኖት አባቶች ፡ ዋና ስራ ለግላቸው ሀብት ማከማቸት በሆነበት በዚህ ዘመን ፡ ደሞዙን ሁሉ ለምስኪኖች እንዲሰጥ ያዘዘን፡ .....
ቤተመንግስት ኑር ሲባል የእንግዳ ቤት መኖርን የሚመርጥን ሰው

እድሜ ዘመኑን ድሆችን ወዳጅ ፡ ስደተኞችን ጓደኛ አድርጎ የኖረን ሰው.....

አንዲት መቶ ዶላር ብቻ ንብረት ያካበተን ሰው ፡፡
ስሞት በተራ ሳጥን ቅበሩኝ ብሎ ፡ በህይወት እያለ ብቻ ሳይሆን ፡ በሞቱም ዝቅ ማለት የሚፈልግን ሰው ..... ለመተቸት እኔ ማነኝ ? ፡ በማለት ራስን መጠየቅ ያስፈልጋል ። እኚህን ሰው ለመተቸት ከሳቸው የላቀ ፡ የበለጠ ስብእና ሊኖረን ይገባል ።
.......
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ለማለት ያህል ነው
አባ ገብርኤል ሮማናሊ ይባላሉ ፡ በጋዛ በሚገኘው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው ።
እና ዛሬ ስርአተ ቀብራቸው ስለተፈፀመው የካቶሊኩ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሲናገሩ. ..
ላለፉት አንድ አመት ከስድስት ወራት ፡ ዘወትር ምሽት ፡ በየእለቱ ስልክ እየደወሉ ፡ ስለጋዛ ውሎ ይጠይቁን ነበር ብለዋል ።
ሁሌ ይደውሉና ፡ በተለይ የእስራኤል የቦንብ ድብደባ በርትቶ የዋለ ቀን ፡ ስብር ባለ ድምፅ ይደውሉና ፡ ህዝቡ እንዴት እንደሆነ ፡ ብዙ ሰው መጎዳቱን ይጠይቁናል ። ከዚያም አይዟችሁ ብለው ያፅናኑናል በማለት ፖፕ ፍራንሲስ ስለ ፍልስጤም ህዝቦች ፡ በተለይም ስለጋዛ ነዋሪዎች ምን ያህል ግድ እንደሚላቸው ተናግረዋል ።
......
የትኛው የአረብ ሀገር መሪ ነው ፡ እንዴት ውለው ይሆን እያለ በየቀኑ ወደጋዛ የሚደውለው ?
...
ፖፕ ፍራንሲስ ከወራት በፊት በጋዛ ሰብአዊ እርዳታ ሲከለከል ፡ ይህ ግልፅ የሆነ የሽብር ተግባር ነው በማለት እስራኤል ከዚህ ድርጊት እንድትቆጠብ ተናግረው ነበር ።
.....
እኚህ ታላቅ ሰው ፡ በተለይ በተለይ ለድሆችና ስደተኞች እድሜ ዘመናቸውን ሲሟገቱና ጋሻ መከታ ሆነው ስደተኞች መጠለያ እንዲያገኙ ሲያደርጉ ኖረዋል
26.04.202517:02
አንድ አባት የ11 ዓመት ልጁ በዝምታ ሲያለቅስ አየው። ጠየቀውም።

"ምነው ልጄ ምን ሆንክ?"

ታዳጊው ልጅ መለሰ።

"ሀብታም የክፍል ጓደኞቼ አሾፉብኝ፣ 'የአትክልተኛ ልጅ' ብለው ሰደቡኝ። አባትህ የሚኖረው ለሰዎች ተክሎችን በማጠጣትና በመንከባከብ በሚያገኘው ገንዘብ ብቻ ነው አሉኝ።"

አባትየው ለአፍታ ዝም አለና ከዚያ እንዲህ አለው።

"ና ልጄ፣ ጥቂት አበባዎችን እንትከል፤ ምናልባት ስሜትህን ሊያሻሽል ይችላል።"

እጁን ይዞት ወደ አትክልት ስፍራው ወሰደው፣ ከዚያም ጥቂት የአበባ ዘሮችን አውጥቶ እንዲህ አለ።

"አንድ ሙከራ እናድርግ። ሁለት አበባዎችን ለየብቻ እንተክላለን። አንዱን እኔ እንከባከበዋለሁ፣ ሌላኛውን አንተ ትከባከበዋለህ። እኔ የኔን ከሀይቁ በንፁህ ውሃ አጠጣዋለሁ፣ አንተ ግን ያንተን ከኩሬው በቆሸሸ ውሃ ታጠጣዋለህ። በቀጣዮቹ ሳምንታት ውጤቱን እናያለን።"

ልጁ ከአባቱ ጋር አበባዎቹን በመትከሉ ተደስቶ ነበር። የአበባው ዘሮች ለመብቀል ጥቂት ቀናት ፈጅቶባቸዋል። በየፊናቸው እየተንከባከቧቸው ሲያድጉ ተመለከቱ።

ከጊዜ በኋላ አባትየው ልጁን ወደ አትክልት ስፍራው አምጥቶ እንዲህ አለው።

"ሁለቱን አበባዎች ተመልከትና ምልከታህን ንገረኝ።"

ልጁም መለሰ።
"የኔ አበባ ካንተ የበለጠ ጤናማና የተሻለ ይመስላል። ያንተ ውሃ የበለጠ ንፁህ ሆኖ ሳለ እንዴት ይህ ሊሆን ቻለ?"

አባትየው ፈገግ አለና እንዲህ አለ።

"ይህ የሆነው የቆሸሸ ውሃ ተክሉ እንዳያድግ ስለማያደርግ ነው፤ ይልቁንም እንዲያብብ እንደ ኦርጋኒክ ማዳበሪያ ሆኖ ያገለግለዋል።

አየህ ልጄ፣ በህይወት ውስጥ ዝቅ የሚያደርጉህ፣ በህልሞችህ የሚያሾፉብህ እና ጭቃ የሚለቀልቁብህ አንዳንድ ሰዎች አሉ።

ሁልጊዜም አስታውስ፣ በአንተ ላይ ምንም ችግር የለም፤ እነሱ ናቸው ችግር ያለባቸው ፤ የራሳቸው ትእቢት (ego) ያስቸገራቸው።

ስለዚህ፣ የሰዎች ክፉ ቃላት እንዲጎዱህ አትፍቀድ፤ ይልቁንስ የተሻለ ሰው እንድትሆን ያበረታቱህ። ይህን በማድረግህ እንደ ተክሉ ትሆናለህ፤ እንደ አሉታዊነትና ክፉ ቃላት ባሉ ጭቃ ውስጥም እንኳ ታብባለህ።
ነገሩ እንዲህ ነው ኢዋን ቫለንታይን የተባለ የ36 ዓመት እንግሊዛዊ አንድ ጥቁር 2016 Honda Civic Type-R በአንድ ሌሊት ከመኪና ማቆሚያ ቦታ ይሠረቃል።

ታዲያ ቫለንታይን በደረሰበት ኪሳራ በጣም እንዳዘነ እና መኪናውን በሚመስል ተሽከርካሪ ሊተካው እንደሚችል ተስፋ ያደርጋል።

ከዛም ይህ ግለሰብ አንድ ለሽያጭ የቀረበ መኪና ማግኘቱን እና የመኪናው ቀለም፣ የተመረተበት ዓመት ምርት እና የጭስ ማውጫ ሥርዓት ከተሠረቀበት መኪና ጋር ተመሳሳይ መሆኑን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጽፎ ይመለከታል።

የጠፋው መኪና እና አዲስ ሊገዛ ያሰበው መኪና ታርጋዎች የተለያዩ ስለነበሩ መኪናውን ለመውሰድ ከ26 ሺህ ዶላር በላይ እስኪከፍል ድረስ ስለ ተመሳሳይነቱ ብዙ አላሰበም ነበር።

እናም ቫለንታይን መኪናውን ከገዛ በኋላ ወደ ቤት ሲደርስ አንዳንድ ያልተለመዱ ነገሮችን ማስተዋል ይጀምራል።

መኪና ውስጥ የድንኳን ሚስማር እና አንዳንድ የገና ዛፍ ጽዶችም ይመለከታል፤ በዚህ ጊዜ ታዲያ ሁሉም ነገር ከተሠረቀ መኪናው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያስተውላል።

በመሆኑም ቫለንታይን የመኪናውን የቦርድ ጂ.ፒ.ኤስ ለመፈተሽ አስቦ ይህን አደረገ እናም ከዚህ በፊት የነበረችው የጠፋችው መኪናው መሆኗን ለማወቅ አስተማማኝ መረጃ ሳያገኝ ይቀራል።

በመሆኑም “አዲስ የገዛትን” መኪና የራሱ እንደነበረች ለማውቅ ያደረገውን ሙከራ በተመለከተ ለቢቢሲ ሲናገር “ትንሽ ሞኝነት ነበር ያደረኩት” ብሏል።

በመጨረሻም ግለሰቡ ተሽከርካሪውን ወደ ሆንዳ (Honda) አከፋፋይ ወሰደው እዚያ ያሉ ባለሙያዎችም መኪናውን ፈትሸው የተሽከርካሪ መለያ ቁጥር የውሸት መሆኑን እና መኪናው ከቫላንታይን የተሠረቀችው መኪና መሆኑን አረጋግጠዋል።

መኪናው በአሁኑ ጊዜ በፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራ እየተደረገበት ሲሆን ምርመራው ሲጠናቀቅ መኪናው ለቫላንታይን ኢንሹራንስ ኩባንያ ይሰጣል መባሉን ዩፒአይ ዘግቧል።

እርስዎ የተሠረቀብዎትን ነገር መልሰው ገዝተው ያውቃሉ?ለምን እና እንዴት የሚለውን ቢያጋሩን!!
የለንደን ማራቶንን አትሌት ትዕግስት አሰፋ አሸነፈች

በተጠባቂው የሴቶች ለንደን ማራቶን ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ አሸንፋለች።

በ45ኛውን የለንደን ማራቶን የሴቶች ምድብ ውድድር የፓሪስ ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበላይነት ማሸነፏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።

አትሌት ትዕግስት አሰፋ ውድድሩን
2:15.50 በመግባት በአንደኝነት ስታሸንፍ ኬንያዊቷ አትሌት ጆይስሊን ጄፕኮስጊ ሁለተኛ እንዲሁም ኔዘርላንዳዊቷ አትሌት ሲፈን ሀሰን ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

እስቲ ለ አትሌትታችን ❤️ 1.1K
like
የጄሰን አርዳይ ታሪክ ትልቅ ነገር ያስተምረናል። ጄሰን እስከ 11 አመቱ ድረስ መናገር ካለመቻሉም በላይ 18 አመት እስኪሞላው ድረስ መጻፍም ሆነ ማንበብ አልተማረም። ነገርግን በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ በእድሜ ትንሹ ጥቁር ፕሮፌሰር እስከ መሆን የደረሰ ሲሆን ፅናት፣እምነት እና ለውጥን ያስተምረናል።

ጅማሬዎችህ መጨረሻህን እንደማይገልጹ ጭምር ያስታውሰናል። በሂይወታችን ምንም አይነት ተግዳሮቶች ወይም ጉድለቶች ቢያጋጥሙንም ታሪካችንን እንደገና የመጻፍ ችሎታ አለን። ምንም ነገር ለማድረግ ጊዜው አይረፍድም።

የጄሰን ጉዞ ቀስ ያለ እድገት፣ ፅናት እና የማይዋዥቅ እምነት ለውጥን እንደሚፈጥረው ሁሉ ታሪክ ለመስራት መቼም እንደማይረፍድ፣ ለመለወጥ መቼም እንደማይረፍድ እና ታላቅነትን ለማግኘትም ቢሆን መቼም እንደማይረፍድ እንረዳለን። ጀሶን አርዳይ እንዳደረገው ሁሉ ህይወትህን የመለወጥ ሀይል አለህ፤ ይህም አቅም በሁላችንም ውስጥ ይኖራል
7ቱ የስኬት ሚስጥራት መፅሐፍ

“ይህ* 7 ቱ የስኬት ምሲጥር የሚለወ መፅሐፍ በኒውዯርከ ታይምስ ምርጥ የመፅሐፍ ሽያጭ ሰንጠረዥ ላይ ከ 40 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች )- ሊሸጥ ከመቻሉም በላይ ፡ የሃያኛው ከፍለ ዘምን ከፍተኛ ተወዳጅነት እና ተቀባይነት ያለው
መፅሐፍ ሆኖ እስካሁን ድረስ ቆይቷል።

እስከዛሬ  ከተፃፉት እጅግ በጣም አነቃቂ እና በሰዎች ሀይወት ላይ ምርጥ በሆነ መለኩ ተእፅኖን  መፍጠር ከቻሉ መጽሐፍት ውስ እንዱም ነው።

ይህ  የ 7ቱ የከፍተኛ ውጤታማ ሰዎች ልማድ የሚለው መፅሐፍ ለባለፉት ለሦስት አስርት ዓመታት የ አንባቢዎችን ቀልብ ይዞ በከፍተኛ ሁኔታ ውጤታማ ያደረጋቸውን መንገድን - ያሳየ - መፅሐፍ ነው።

መፅሐፉ የፕሬዚዳንቶችን እና ዋና ሥራ አሰፈፃሚዎችን ፥ የአስተማሪዎችን ! የወላጆችን እና በሁሉዏ ዕድሜዎች እና የሙያ መስከ ውስጥ የሚገኙትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወትን ለውጧል፣በመለወጥም ላይ ይገኛል፡ ለወደፊቱም ይለውጣል =

🔵መፅሐፉን ማንበብ ከፈለጉ

https://t.me/Enmare1988/10303
https://t.me/Enmare1988/10303
https://t.me/Enmare1988/10303
ፊልም አይደለም የኢትዮጵያ አውሮፕላን
መጨረሻውን በጭራሽ አታምኑም !!
          👇🏾👇🏽👇🏼👇👇🏼👇🏽👇🏾

https://youtu.be/wUaJA2ORz_g?si=iQnez-hPWO9Xm5q7
https://youtu.be/wUaJA2ORz_g?si=iQnez-hPWO9Xm5q7
显示 1 - 24 1 068
登录以解锁更多功能。