18.11.202411:26
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጎብኝታቸው የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና የተለያዩ ክፍሎቹን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎችም ፕሮጀክቱ የደረሰበትን ደረጃ ማብራራታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
https://www.fanabc.com/archives/271478

17.10.202409:38
አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጀንስ ሃንፊልድ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የክልሉ መንግስት እየተገበረ ስላለው የልማት አቅጣጫና ድጋፍ በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ለአምባሳደሩ አብራርተዋል። በዚህም ከግብርና ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ፣ ሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚ ከሚያደርጉ ፕሮጀክቶች አኳያ እንዲሁም ከይርጋዓለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ጋር ተያይዞ…
https://www.fanabc.com/archives/266594

Kirishning iloji bo'lmadi
media kontentga
media kontentga
15.11.202413:52
ተቋማቱ የሥራ ርክክብ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የአዲስ አበባ ከተማ መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የሥራ ርክክብ ፈጸሙ። በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የአዳስ አበባ መንገዶች ባለስልጣንና ዋና ዳይሬክተር ሙዲን ረሻድ (ኢ/ር)፤ የመንገድ ዳር መብራቶች ከመንገድ መሰረተ ልማት ጋር ሲተዳደሩ መቆየታቸውን አስታውሰዋል። ነገር ግን የመንገድ ዳር መብራቶች አስተዳደር አዲስ ለተቋቋመው…
https://www.fanabc.com/archives/271132

07.09.202418:23
14.11.202412:40
#ፋና80 - ሁሉም ይጨበጨብላቸዋል- እሁድ ከቀኑ 9፡00 ይጠብቁን

30.08.202419:11
የአየር መንገዱን ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽም ማንኛውም ሰራተኛ ላይ እርምጃ ይወሰዳል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የስልጠና አካዳሚ፣ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ አየርመንገድ፣ ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን ጉዳዮችና ከጉሙሩክ ኮሚሽን ለተወጣጡ ባለሙያዎችና…
https://www.fanabc.com/archives/260195
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የስልጠና አካዳሚ፣ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ አየርመንገድ፣ ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን ጉዳዮችና ከጉሙሩክ ኮሚሽን ለተወጣጡ ባለሙያዎችና…
https://www.fanabc.com/archives/260195
Kirishning iloji bo'lmadi
media kontentga
media kontentga
12.11.202411:43
ሀብት ከሚባክንበትና ኪሣራ ከሚመዘገብበት ታሪክ መውጣት ተችሏል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋም ግንባታ ማዕቀፍ በተሠራዉ ሪፎርም በርካታ የሀገር ሀብት ከሚባክንበትና በየዓመቱ ኪሣራ ከሚመዘገብበት ታሪክ መውጣት መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ መጀመሩን አስመልክቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት…
https://www.fanabc.com/archives/270662

Ko'rsatilgan 1 - 7 dan 7
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.