Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
ሊቨርፑል ኢትዮጵያ™ avatar
ሊቨርፑል ኢትዮጵያ™
ሊቨርፑል ኢትዮጵያ™ avatar
ሊቨርፑል ኢትዮጵያ™
25.02.202516:41
🚨ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ የሊቨርፑልን የኮንትራት ሃሳብ ውድቅ አድርጓል። ትሬንት ከሪያል ማድሪድ ጋር ለ4 አመት ኮንትራት የቃል ስምምነት አለው - ሊቨርፑል ሁኔታውን ያውቃል።

✍LaSER

@ETHIOLIVERPOOLynwa
@ETHIOLIVERPOOLynwa
በሊቨርፑል እና አርሰናል መካከል የ10 ጎል ልዩነት አለ 👊

✅ 11 ነጥብ
✅ 10 ጎል

@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202513:52
ማካ በጂም ውስጥ 😍

ተጨማሪ የልምምድ ምስሎችን ተመልከቱ 👇

https://t.me/+y6hTsfNdc3JiOWM0
በዚህ ሲዝን ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተከላካዮች ዝርዝር

◎ 7.10 - ቫንዳይክ
◎ 7.07 - ታርኮውስኪ
◎ 7.03 - ሙሪሎ
◎ 7.00 - ላክሮኢክስ
◎ 6.96 - ኮናቴ

@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202505:04
ሉዊስ ሆል በሊቨርፑል ውስጥ በክረምት አንዱ ፈራሚ ተደርጎ ይቆጠራል። ሊቨርፑሎች የአንዲ ሮበርትሰን ተተኪ ሊሆን እንደሚችል ያምናሉ።

[AnfieldWatch]

@ETHIOLIVERPOOLynwa
ቪቪዲ 🥶
25.02.202516:38
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
በዚህ ሲዝን ቶፕ 4 ውስጥ ለብዙ ቀናት የሊጉ መሪ የሆኑ ቡድኖች ዝርዝር...

ሊቨርፑል 191 ቀን 🥶

@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202513:39
የክለባችን የመጨረሻ ቀሪ 11 የሊግ ጨዋታዎች!

@ETHIOLIVERPOOLynwa
አርቴታ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ተስፋ እንደማይቆርጥ ተናግሯል
25.02.202504:15
ሳላህ በዚህ ሲዝን ጎል ያስቆጠረባቸው የፕሪምየር ሊግ ቡድኖች 👊

@ETHIOLIVERPOOLynwa
24.02.202519:50
ስሎት እና ግራቨን ❤️
25.02.202516:36
🟢|የ90min የዛሬ እና የነገ ጨዋታዎች ግምት !

ክለባችን 2-1 ያሸንፋል ብለዋል።

@ETHIOLIVERPOOLynwa
@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202514:40
ሮድሪ በእሁድ ቀን ክለባችን ማን ሲቲን 2-0 ካሸነፉ በኋላ በኢትሃድ ስታዲየም መግቢያ ውስጥ የሊቨርፑልን ተጫዋቾች እንኳን ደስ አላቹ ሲል ታይቷል።

@ETHIOLIVERPOOLynwa
@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202513:36
ፎቶ ግብዣ 📸

ካርሎ አንቾሎቲ የሳላህን ቲሸርት ጠይቆ ሲወስድ 🤝

@ETHIOLIVERPOOLynwa
@ETHIOLIVERPOOLynwa
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም

ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
25.02.202503:22
በሰላም ታደረ ቤተሰብ?

መልካም ቀን ተመኘን 🙏
24.02.202519:37
ዶኩ 15 ጊዜ አታሎ አለፈ ግን ለቡድኑ ምን ጠቀመ?

ወደ ኋላ አፈግፍጎ የነበረው ሳላህ እንኳን 1 ጎል እና 1 አሰሲስት አድርጓል

@ETHIOLIVERPOOLynwa
🥶

@ETHIOLIVERPOOLynwa
@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202514:26
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ትልቅ እድል የፈጠሩ ቡድኖች ዝርዝር

◎ 79 - ሊቨርፑል
◎ 71 - አርሰናል
◎ 66 - ቼልሲ
◎ 65 - ማን ሲቲ
◎ 61 - አስቶን ቪላ

@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202512:20
ተጫዋቾቻችን ልምምድ ለመስራት በልምምድ ማእከሉ ውስጥ ተሰባስበዋል 👊

@ETHIOLIVERPOOLynwa
25.02.202505:07
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ከጠዋት አንስቶ ስትከታተሉን ስለነበር ከልብ እናመሰግናለን 🙏

ደህና እደሩ ቤተሰቦች ❤️

የነገ ሰው ይበለን 🙏

YNWA ❤️

የትላንት ጨዋታዎችን ሁሉንም ምስሎች ለመመልከት 👇

https://t.me/+y6hTsfNdc3JiOWM0
በ26ተኛ ሳምንት ብዙ ኳሶችን የዳኑ ግብ ጠባቂዎች ዝርዝር.... አሊሰን 5 ኳስ በማዳን 5ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል 👊

@ETHIOLIVERPOOLynwa
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 717
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.