05.05.202517:30
•ዛሬ ለህይወትህ ዋጋ ካልሰጠሀት
ነገ ህይወት በተራዋ ዋጋህን
ትሰጥሃለች!!
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et
ነገ ህይወት በተራዋ ዋጋህን
ትሰጥሃለች!!
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et
Жойылды01.05.202519:23

01.05.202516:48
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ 👇
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ 👇
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk

30.04.202519:29
➨ RULE 112 :
ደስታህን እና ፈገግታህን በአደባባይ ፤ ሀዘንህን እና ስብራትህን በድብቅ አድርግ ።
➨ አስተውል ፦
ሀዘንህን እና ስብራትህን መደበቅ አለብህ ምክንያቱም ለአንተ ግድ የሚሰጠው ሰው የለም ፤ ግን ያዝኑልኛል ብለህ ወደ አደባባይ ካወጣህ ተሳስተሀል እንደውም በአንተ ላይ ለመሳቅ እና ይበልጥ እንድትጎዳ ነው የሚያደርጉህ ስለዚህ ደበቅ አድርግ ።
ተግባባን ጀግናው 🥶
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

Жойылды29.04.202519:24
29.04.202518:30
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Жойылды29.04.202518:32
29.04.202516:28
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Жойылды27.04.202517:15

25.04.202520:21
💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓
እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆

04.05.202519:22
➨ RULE :
ለሚተውህ ሰው ሳይሆን ፤ ለማይተውህ ፈጣሪ ጊዜህን ስጠው ።
ተግባባን ጀግናው😈😈
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
ለሚተውህ ሰው ሳይሆን ፤ ለማይተውህ ፈጣሪ ጊዜህን ስጠው ።
ተግባባን ጀግናው😈😈
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
Жойылды01.05.202519:23
01.05.202516:46
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Жойылды30.04.202519:30
Қайта жіберілді:
Viable book store(VBS)

30.04.202513:36
በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው Viable Ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች እና Virtual አሰልጣኞች ጋር በመተባበር ይሄንን "የጡንቻ ግንባታ በኢትዮጵያ ምግቦች" የሚል EBook ይዘንላችሁ የመጣነው።መጽሀፉ የያዛቸውን ሀሳቦች ለማወቅ እና መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/viable_Ebook ያናግሩን።
አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️
ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)
ቻናላችን:- t.me/Viable_books
አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️
ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)
ቻናላችን:- t.me/Viable_books
Жойылды29.04.202519:24

29.04.202518:28
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

29.04.202514:27
➨ RULE 115 :
ዙሪያህን አስተካክል ፤ የምትይዛቸውን ጓደኞችን እና የምትውልበትን ቦታ ምረጥ ።
◉ ሴቶችን ስለማተራመስ
◉ ስለ ሱስ
◉ 24 ሰዓት ስለፊልም
◉ ስለማደግ እና ስለለውጥ ከማያወራ ሰው ጋር አትሁን ።
አሁን ትልቅ ሰዎች ነን በህይወትህ ላይ ቆራጥ መሆን አለብህ ፤ አብሮህ አደግ ወይም ለረጅም ጊዜ የቆየ ጓደኝነት ቢኖራችሁም ግን የሱ መኖር ለውጥ ማያመጣ ጭራሽ ወደኋላ የሚያስቀርህ ከሆነ ይቅርብህ ።
ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍
📲 @ETHIO_SIGMA_ET

25.04.202520:16
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

01.05.202517:56
➨ አስተውል ፦
ሁሌም ቢሆን ቁጭ ብሎ ከሚቀመጥ ሰው የሚሞክረው ሰው የተሻለ ነው ።
መሞከር በጭራሽ አትፍራ ፤ ምክንያቱም ለውጥ የሚመጣው ከመሞከር ነውና ፤ መቀመጥ ፣ መተቸት እና አለመሞከር ግን ከለወጥ እንደሚያስቀርህ እወቅ ።
ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍❤
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
ሁሌም ቢሆን ቁጭ ብሎ ከሚቀመጥ ሰው የሚሞክረው ሰው የተሻለ ነው ።
መሞከር በጭራሽ አትፍራ ፤ ምክንያቱም ለውጥ የሚመጣው ከመሞከር ነውና ፤ መቀመጥ ፣ መተቸት እና አለመሞከር ግን ከለወጥ እንደሚያስቀርህ እወቅ ።
ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍❤
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

01.05.202509:06
ጨለማ ባይኖር ጨረቃን እንደ ማናያት ሁሉ ችግሮች ባይኖሩ የፈጣሪን ፀጋ ባልተረዳን ነበር!
#ወንድሜ_ስማኝ_ወንድ_ሁን_እንጂ_አትምሰል!
#ወንድሜ_ስማኝ_ወንድ_ሁን_እንጂ_አትምሰል!
Жойылды30.04.202516:38

29.04.202521:01
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Жойылды29.04.202518:32
29.04.202517:06
ተማሪ ነህ 🤗

28.04.202517:58
ቀበሮ
የጀብደኝነትና
የጀግንነት
ታሪክ
አለው
ግን
ሁሉም
ከዶሮ ጋር
የተደረገ
ጦርነት
ነው
..
🙂አለው ለማለት ነው ጀማው 💀
📲 @ETHIO_SIGMA_ET
Жойылды25.04.202520:27
25.04.202519:55
ተማሪ ነህ 🤗
Жойылды01.05.202519:23
01.05.202517:33
ተማሪ ነህ 🤗
Жойылды01.05.202519:23
01.05.202509:06
💸የድሮ GROUP💰
ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ እየገዛው ነው💕
በ 2023 months የተከፈተ
በ 2022 የተከፈተ
በ 2021 የተከፈተ
በ 2020 የተከፈተ
በ 2019 የተከፈተ
በ 2018 የተከፈተ
በ 2017 የተከፈተ
በ 2016 የተከፈተ
👆👆👆👆
በነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ እገዛለው💰
Payment
💳payment method
🇪🇹Telebirr 🏦- Cbe 🏦 - Awash 🏦 (Anybank)
🌍 binance🔶, Cwallet
እና ደሞ በጣም ደስ ሚለው ነገር☺️ member ብዛት 1️⃣ ቢሆንም ችግር የለውም
ለመሸጥ @MR_JOMANN ያናግሩኝ trusted 💯
@ETHIO_SIGMA_ET✅

29.04.202519:09
➨ እነዚህን 7 ባህሪዎችን በፍጥነት ማቆም ካልቻልክ የወደፊት ህይወትህን ያበላሹታል ።
1, መዘግየት
2, ያለ እቅድ መኖር
3, ከምታገኘው ገንዘብ በላይ ማውጣት
4, ምቾትን መውደድ
5, ሱስ
6, ገደብ የሌለው ከሰዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር
7, ስልክ ላይ ረጅም ሰዓት ማጥፋት
#ሼር_እና_ሪአክሽን_ቀንሷል !
ተግባባን ጀግኖች ! ❤🔥👍
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
1, መዘግየት
2, ያለ እቅድ መኖር
3, ከምታገኘው ገንዘብ በላይ ማውጣት
4, ምቾትን መውደድ
5, ሱስ
6, ገደብ የሌለው ከሰዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር
7, ስልክ ላይ ረጅም ሰዓት ማጥፋት
#ሼር_እና_ሪአክሽን_ቀንሷል !
ተግባባን ጀግኖች ! ❤🔥👍
"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
Жойылды29.04.202518:32

29.04.202516:33
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️

27.04.202510:02
➨ አስተውል ፦
ነገ ጎዳና ላይ ስትወጣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ ለሚያልፍ ሰው እንዲሁም ሲቸገርህ እና ስትወድቅ ፊቱን ለሚያዞርብህ ሰው
እነሱ ምን አሉኝ እያልክ ራስህን አታስጨንቅ ፤ ሰው ምንም ብትሰራ መናገሩን አያቆሙም ስለዚህ ሰው ምን ይለኛል ብለህ እየተጨነቅ መኖር የሚገባህን ህይወት ሳትኖር እንዳትሞት ፤ ሞኝ አትሁን ።
ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍
📲 @ETHIO_SIGMA_ET
ነገ ጎዳና ላይ ስትወጣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ ለሚያልፍ ሰው እንዲሁም ሲቸገርህ እና ስትወድቅ ፊቱን ለሚያዞርብህ ሰው
እነሱ ምን አሉኝ እያልክ ራስህን አታስጨንቅ ፤ ሰው ምንም ብትሰራ መናገሩን አያቆሙም ስለዚህ ሰው ምን ይለኛል ብለህ እየተጨነቅ መኖር የሚገባህን ህይወት ሳትኖር እንዳትሞት ፤ ሞኝ አትሁን ።
ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍
📲 @ETHIO_SIGMA_ET
Жойылды25.04.202520:27
25.04.202518:55
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 429
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.