Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ avatar
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ avatar
ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™
07.05.202519:16
የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ
በትላንትናው ጨዋታ 3ኛው ጎል ከመቆጠሩ በፊት ማርቲን ላይ የተሰራው ጥፋት 🤐

@ethio_barcelona_society
ሚኪታሪያን ይህን ፋውል ሲሰራ ምንም ካርድ አልተመለከተም ከዚህ ፋውል በፊት ቢጫ ነበረበት hmm ዳኛ🤔

@ethio_barcelona_society
እንዴት አደራችሁ ኩለርስ💔💙

መልካም ውሎን ተመኘን😊🙏🏼

@ethio_barcelona_society
ያማል በዛሬው ጨዋታ 9 ሹቶችን ሞክሮ አንድ አንግል መልሶበታል💔💙

በዚህ እድሜው ነብሱን ነው የሰጠን😔

@ethio_barcelona_society
😢

@ethio_barcelona_society
07.05.202518:41
✅በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅

ማየት ማመን ነው🏆👇
🎂 ዳኒ ኦልሞ በዛሬው እለት 27 አመቱን እያከበረ ይገኛል።

H.B.D Dani🎉

@ethio_barcelona_society
ጄሚ ካራገር

" በጣም የሚያሳዝነው እና ልብ የሚሰብረው ነገር በፍፃሜ ጨዋታ ሙኒክ ላይ ላሚን ያማል ሲጫወት አለማየታችን ነው።

@ethio_barcelona_society
ያማል ግን መቋቋም ነው ነገ የተሻለ ይሆናል🥺😑

ደህና እደሩ ውድ የኩለር ኩሩ ቤተሰቦቻችን የነገ ሰው ይበለን💔💙

@ethio_barcelona_society
BR 💔💙እውነታው

@ethio_barcelona_society
እግር ኩዋስ ማለት ይሄ ነው ሲበዛ ታሽቃብጣለች ከናንተ የቀረ ምንም ነገር የለም
❤💙

@ethio_barcelona_society
07.05.202507:11
🗣 ኢኒጎ ማርቲኔዝ:"ዛሬ የባርሳ ደጋፊዎችን ይቅርታ መጠየቅ አለብን። ተጎድተናል ነገር ግን እሁድ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሌላ የፍፃሜ ጨዋታ አለን::አሸንፈን ሁሉንም ነገር ለደጋፊዎች መስጠት አለብን:: ይገባቸዋል::"

@ethio_barcelona_society
ፔድሪ ፦🗣

" UEFA የዳኞችን ሁኔታ መመልከት አለበት ፤ ምክንያቱም በትክልል እና በፍትሃዊ እየዳኙ አይደለም ፤ ይህን ካልሰሩ ሌላ ምን እንደሚሰሩ ሜዳ ላይ እንደሚገቡ አልገባኝም ።" ሲል ተናግሯል ።

@ethio_barcelona_society
2 ደቂቃ ተከላክሎ መውጣት 😔 እውነት ለመናገር ላሚን ነው ያሳዘነኝ ለሱ ይሄ አይገባም ዛሬ ሌሎቹ ግን ...ስለ ተከላካይ ማውራት አያስፈልግም 💔

@ethio_barcelona_society
ክብር ይገባቹሃል 🙏👏👏👏

@ethio_barcelona_society
የዚህን በቀል ማድሪድ ይከፍላል

@ethio_barcelona_society
07.05.202516:56
🤷‍♂️
🗣 ሲሞን ኢንዛጊ፡ "ስለ ላሚን ብዙ ይወራ ነበር ነገር ግን በዲዮንግ በጣም ተደንቄ ነበር::እንደ ያማል ሁሉ እሱም አስደንቆኛል::

Masterclass De jong 👏

@ethio_barcelona_society
እንደኔ ሌሊቱን እንቅልፍ ያጣ ብቻ ይረዳኛል በቃ ክለቡን ለቆ ቢወጣና ውለታ ቢውልልን it's not his first time 😞

@ethio_barcelona_society
😔

@ethio_barcelona_society
ተያይዞ ያመለጠውን ነግር አስቡት😖❤️💙

@ethio_barcelona_society
ሁላቹም ኮመንት ለይ VISÇA EL BARÇA CATALONIA ብላቹ የፈጠነ አጨናንቁትትትትትትትት🙏🏼💔💙💙💙💙💔💔

@ethio_barcelona_society
Shown 1 - 24 of 5 547
Log in to unlock more functionality.