06.05.202520:11
ኢኒጎ ማርቲኔዝ ቢጫ ተመልክቷል

06.05.202519:57
ላውታሮ ማርቲኔዝ በዚህ ሲዝን በቻምፒየንስ ሊጉ 9 ግቦችን አስቆጥሮ 1 አሲስት አስመዝግቧል ።
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
30.04.202519:10
ሶመር በመልስ ምት

25.04.202511:55
የአለን ሽረር የዘንድሮው የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ TOP 5 ደረጃ ግምት
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

25.04.202509:56
➨ ፔድሪ ጎንዛሌዝ ባለፉት 15 ጨዋታዎች ያገኘው ሬቲንግ ✨
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
Maestro🧠
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

25.04.202508:59
🗣️ ኬይለር ናቫስ ከባርሴሎና ጥያቄ ቀርቦለት እንደነበር ተናግሯል።
"ባርሳ ከቴር ስቴገን ጉዳት በኋላ ደውለውልኝ ነበር? አዎ ለወኪሌ ደውለው ነበር። ነገር ግን የደወለልኝ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ(የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት)ቢሆን ኖሮ በእርግጠኝነት ጥያቄውን እቀበል ነበር።" በማለትም የባርሳን ጥያቄ እንዳልተቀበለ ተናግሯል።
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
"ባርሳ ከቴር ስቴገን ጉዳት በኋላ ደውለውልኝ ነበር? አዎ ለወኪሌ ደውለው ነበር። ነገር ግን የደወለልኝ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ(የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት)ቢሆን ኖሮ በእርግጠኝነት ጥያቄውን እቀበል ነበር።" በማለትም የባርሳን ጥያቄ እንዳልተቀበለ ተናግሯል።
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
06.05.202520:10
50' ባርሳዎች ጎል ለማግኘት እየጣሩ ነው

06.05.202519:55
✅በጉዳት ምክንያት በጨዋታው ይሰለፋል ተብሎ እንኳን ያልተጠበቀው ላውታሮ ማርቲኔዝ በመጀመሪያ አጋማሽ:
➡️ቡድኑን ቀዳሚ ያደረገች ጎል አስቆጠረ።
➡️ፔናሊቲ እንዲገኝ ምክንያት ሆነ።
@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
➡️ቡድኑን ቀዳሚ ያደረገች ጎል አስቆጠረ።
➡️ፔናሊቲ እንዲገኝ ምክንያት ሆነ።
@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
30.04.202519:10
7' ጨዋታው ቀጥሏል

25.04.202510:57
⏳ የአለም ክለቦች ዋንጫ ሊጀመር 50 ቀናት ቀርተዋል።
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
25.04.202509:35
📰 ዛሬ በአውሮፓ ሚዲያዎች የፊት ገፅ ላይ ሲዘዋወሩ የቆዩ የዝውውር ጭምጭምታዎችን እነሆ 🫴🏻
➨ አርሰናል በሪያል ሶሲዳድ ኮንትራቱ ላይ 60ሚ ዩሮ የውል ማፍረሻ ያለውን ማርቲን ዙቢሜንዲን ለማስፈረም ጥሩ ድርድር ላይ ናቸው።
(ምንጭ፡ ESPN)
➨ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ኦሊ ዋትኪንስን ይፈልጋሉ እና አስቶንቪላ በክረምቱ ለአጥቂው የዝውውር ጥያቄ እንደሚቀርብላቸው ተማምነዋለሰ።
(ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)
➨ ዣቢ አሎንሶ ካርሎ አንቸሎቲን በሪያል ማድሪድ የሚተካ ከሆነ አዲስ የመሀል ተከላካይ ፣ የግራ ተከላካይ እና የመሀል አማካኝ የሚያስፈርም ይሆናል።
(ምንጭ፡ ፊቻጄስ)
➨ ባየር ሙኒክ እና ጁቬንቱስ አደም ዋርተንን ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ማንችስተር ዩናይትድን ተቀላቅለዋል።
(ምንጭ፡ TEAMtalk)
➨ ባርሴሎና ቲያኒ ራይንደርስን ከኤሲ ሚላን ለማስፈረም €50m አዘጋጅቷል።
እናም ይሄን ዝውውር እውን የሚያደርጉት ምናልባትም ፍሬንኪ ዴ ዮንግ አዲስ ኮንትራት በክለቡ ካልፈረመ ብቻ ነው።
(ምንጭ፡ ኤል ናሲዮናል)
➨ ካልቪን ፊሊፕስ የአይፕስዊች የውሰት ውሉ እንደተጠናቀቀ በመጪው ክረምት በድጋሚ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጋቸውን ያረጋገጡትን የቀድሞ ክለቡን ሊድስ ዩናይትድን ሊቀላቀል ይችላል።
(ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)
➨ ጄምስ ማዲሰን በዚህ ክረምት አሰልጣኙ አንጌ ፖስቴኮግሉ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ በክለቡ የመቆየት እድሉ ሰፊ ነው።
(ምንጭ፡ ቲቢአር ፉትቦል)
➨ አርሰናል እና ሊቨርፑል በኖቲንግሃም ፎረስት £70m ያህል የተገመተውን ተከላካይ ሙሪሎን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
(ምንጭ፡ CaughtOffside)
➨ ማንቸስተር ዩናይትዶች በክረምቱ የማቲያስ ኩንሃን እና የፊሊፔ ማቴታን ፊርማ ለማግኘት እየሰሩ ነው።
(ምንጭ: ቲቢአር ፉትቦል)
➨ ማንቸስተር ዩናይትድ ለናይጄሪያዊው አጥቂ አዴሞላ ሉክማን ዝውውር ከገንዘብ በተጨማሪ ራስሙስ ሆይሉንድን ለአታላንታ ሊያቀርበው ይችላል።
(ምንጭ፡ ዘ ሰን ፉትቦል)
➨ ማንቸስተር ዩናይትድ ከኤስፓኞሉ ግብ ጠባቂ ሁአን ጋርሺያ ተወካዮች ጋር ተገናኝተው የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል።
(ምንጭ፡ COPE)
➨ ቶትንሃም በአዲስ ኮንትራት ላይ ድርድር ቢጀምርም ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ የክርስቲያን ሮሜሮን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው።
ተከላካዩ በላሊጋ መጫወት እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል።
(ምንጭ፡ CaughtOffside)
➨ ቶትንሃም የማንቸስተር ዩናይትዱን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን በክረምቱ በቋሚነት የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
(ምንጭ፡ Transfersdotcom)
➨ አትሌቲኮ ማድሪድ ከክርስቲያን ሮሜሮ በተጨማሪ የቡድን አጋሩን ሮድሪጎ ቤንታንኩርን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
(ምንጭ: Times)
[✍🏻Compiled by @Cherubb_12]

ራሽፎርድን ብትሆኑ ማንን መቀላቀል ትመርጣላችሁ - አስቶንቪላ ወይስ ስፐርስ? 🤔
➨ አትሌቲኮ ማድሪድ ከክርስቲያን ሮሜሮ በተጨማሪ የቡድን አጋሩን ሮድሪጎ ቤንታንኩርን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
(ምንጭ: Times)
[✍🏻Compiled by @Cherubb_12]
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

25.04.202508:43
ጁሊያን አልቫሬዝ ለ አትሌቲኮ ማድሪድ
🏟️ 50 ጨዋታ
⚽ 27 ጎል
🎯 5 አሲስት
Incredible
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
🏟️ 50 ጨዋታ
⚽ 27 ጎል
🎯 5 አሲስት
Incredible
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

06.05.202520:08
🏆 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ 🏆
⌚️ 48 '
🇮🇹 ኢንተር ሚላን 2-0 ባርሴሎና 🇪🇸
⚽️ ማርቲኔዝ 21'
⚽️ ቻንሆሎግሉ 45' (P)
AGG ( 5-3)
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⌚️ 48 '
🇮🇹 ኢንተር ሚላን 2-0 ባርሴሎና 🇪🇸
⚽️ ማርቲኔዝ 21'
⚽️ ቻንሆሎግሉ 45' (P)
AGG ( 5-3)
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
30.04.202519:11
🏆 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ 🏆
⌚️ 10'
🇪🇸 ባርሴሎና 0-1 ኢንተር ሚላን 🇮🇹
⚽️ ቱራም 1'
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⌚️ 10'
🇪🇸 ባርሴሎና 0-1 ኢንተር ሚላን 🇮🇹
⚽️ ቱራም 1'
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
26.04.202522:25
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

25.04.202510:20
#Fact
አርኔ ስሎት = 79 ነጥብ
አንጌ ፖስቴኮግሉ + ሩበን አሞሪም = 75 ነጥብ
🫡Respect Slot!
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
አርኔ ስሎት = 79 ነጥብ
አንጌ ፖስቴኮግሉ + ሩበን አሞሪም = 75 ነጥብ
🫡Respect Slot!
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

25.04.202509:31

25.04.202508:33
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች የሪያል ቤቲሱን አማካኝ ጆኒ ካርዶሶን በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ሲከታተሉት ቆይተዋል።
የማንቸስተር ዩናይትዱ ብራዚላዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ አሁን በውሰት ሪያል ቤቲስ ይገኛል። እስካሁን በይፋ የቀረበ ጥያቄ ባይኖርም በካርዶሶ ላይ ያለው ፍላጎት በሁለቱ ክለቦች መካከል የተጫዋች መለዋወጥ ስምምነት ሊያመጣ ይችላል ወይ የሚለው ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
የማንቸስተር ዩናይትዱ ብራዚላዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ አሁን በውሰት ሪያል ቤቲስ ይገኛል። እስካሁን በይፋ የቀረበ ጥያቄ ባይኖርም በካርዶሶ ላይ ያለው ፍላጎት በሁለቱ ክለቦች መካከል የተጫዋች መለዋወጥ ስምምነት ሊያመጣ ይችላል ወይ የሚለው ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

06.05.202520:01
➨ ኢንተር ሚላን ባርሴሎናን በገጠሙባቸው ሁለት ጨዋታዎች ያስቆጠሯቸው አራት ጎሎች፡-
🅰️ ደምፍሬይስ አሲስት
⚽️ ደምፍሬይስ ግብ
⚽️ ደምፍሬይስ ግብ
🅰️ ደምፍሬይስ አሲስት
Wow, what a RIGHT wing! 👏
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🅰️ ደምፍሬይስ አሲስት
⚽️ ደምፍሬይስ ግብ
⚽️ ደምፍሬይስ ግብ
🅰️ ደምፍሬይስ አሲስት
Wow, what a RIGHT wing! 👏
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
30.04.202519:11
ሲሞኒ ኢንዛጊ ቡድናቸውን እያበረታቱ ይገኛሉ
26.04.202522:24
105' ኮርና ለማድሪድ

25.04.202510:11
ይሄንን ያውቃሉ?
➨ የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የ2024/25 የውድድር ዘመን ከ10ኛ ደረጃ ማለትም ከወገብ በላይ መሆን የቻለው በመጀመሪያው ሳምንት ብቻ ነው እሱም ቀሜዳቸው ፉልሀምን 1-0 ካሸነፉ በኋላ ፤ ከ2ኛው ሳምንት ጀምሮ ባሉት ሳምንታት ከወገብ በታች ያሉ ደረጃዎችን ነበር እያቀያየረ ሲይዝ የነበረው።
አሁን በ38 ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል!

Deleted25.04.202511:51

25.04.202509:13
እግር ኳስ የሚወዱ ከሆነ ይህን ቻናል እንዳያመልጦ በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የሙሌ ስፖርት ቻናልን ይቀላቀላሉ
የሙሌ ስፖርት አዲሱን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
የሙሌ ስፖርት አዲሱን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk

25.04.202508:22
በጉዳት ለረዥም ጊዜ ከሜዳ ርቆ የነበረው ማርክ አንድሬ ተርስታይገን አሁን ከጉዳቱ አገግሟል ።
ማን ቋሚ የሚሆን ይመስላቹሀል ? ሼዝኒ ወይስ ተርስታይገን ?
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
ማን ቋሚ የሚሆን ይመስላቹሀል ? ሼዝኒ ወይስ ተርስታይገን ?
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
Shown 1 - 24 of 14 757
Log in to unlock more functionality.