

02.05.202504:53
28.04.202514:32
#የወላይታ ሃኪም ቤት
ዶክተር👨⚕፡ ተንፕስስስስስስስ
ታማሚ፡ ኡፕፕፕፕፕፕፕ...😁
Like ማንን ገደለ❤️
ዶክተር👨⚕፡ ተንፕስስስስስስስ
ታማሚ፡ ኡፕፕፕፕፕፕፕ...😁
Like ማንን ገደለ❤️
28.04.202505:53
29.03.202519:14
አተ አሁንም ሰግጠው avocado ሙዝ ሚቀቡ ሴቶች አሉ ለፀጉራቸው😭
አቦ ለሚበላውም አጥተናል 😒🚶♀
አቦ ለሚበላውም አጥተናል 😒🚶♀


29.03.202514:57
Ethio 6 pac


29.03.202512:11
28.04.202519:25
when u መረዋ ኳየር ሆነህ ፈስህ ቦም ሲል
ቀበል አርገህ ተም ተራም ተራራም🎷🎹🎸🎺🤓🤣🤣
ቀበል አርገህ ተም ተራም ተራራም🎷🎹🎸🎺🤓🤣🤣
28.04.202510:00
ሰኞን በ #react
me-🤕
me-🤕
30.03.202511:30
family 10 ሰአት ላይ giveaway አለ እስከዛ ከቻናሉ ግሩፕ ሰዉ አድ እያረጋችሁ ጠብቁን
29.03.202518:27
ሴቶቻችን ተሽከርካሪ ይወዳሉ ሲባል ሰምቼ😜
.
ሳይክል ይዤ ስዞር ስዞር ዋልኩኝ አንድም ዙሮ ያየኝ የለም😢🙁
.
ሳይክል ይዤ ስዞር ስዞር ዋልኩኝ አንድም ዙሮ ያየኝ የለም😢🙁
29.03.202514:52
ብዙ ወንዶች ቆሞ ቀር ... ብዙ ሴቶች ደግሞ ቆሞ ጠባቂ የሆኑት በነኚህ 15 ምክንያችቶ ነው ይላሉ. #ጋሽ_ሙጋቤ🤔
1. ቆንጆ ከሆነች 👉 አስተሳሰቧ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች 👉 ኮስታራ ትሆናለች።
3. ሀብታም ከሆነች 👉 አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነች 👉 ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች 👉 መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች 👉 ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ 👉 ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ 👉 ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት 👉 ታኮርፉለች ወይም ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች 👉 በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች 👉 ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች 👉 ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች 👉 ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች 👉 ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች 👉 ትወሰልትብሃለች።
ይላሉ።
.
#ምን ታስባላችሁ እዉነት ነዉ ትላላችሁ🤣👌ወይስ ሀሰት ነው የምትሉት🤨😡
1. ቆንጆ ከሆነች 👉 አስተሳሰቧ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች 👉 ኮስታራ ትሆናለች።
3. ሀብታም ከሆነች 👉 አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነች 👉 ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች 👉 መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች 👉 ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ 👉 ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ 👉 ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት 👉 ታኮርፉለች ወይም ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች 👉 በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች 👉 ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች 👉 ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች 👉 ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች 👉 ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች 👉 ትወሰልትብሃለች።
ይላሉ።
.
#ምን ታስባላችሁ እዉነት ነዉ ትላላችሁ🤣👌ወይስ ሀሰት ነው የምትሉት🤨😡


29.03.202505:12
🤣


28.04.202515:54
ጉድ ተሰርቼ ነበረ 😁
ቂ** **** ነበረ🤣
ቂ** **** ነበረ🤣
28.04.202508:28
#መምህር... ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ ?
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው😜😂🤣
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው😜😂🤣
30.03.202508:32
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !!
:
:
፡
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው🫶✌️
:
:
፡
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው🫶✌️
29.03.202518:17
Xiratachewun yexebequ eqawoch betemexaxang waga
29.03.202514:52
ደብቄሽ ነው እንጂ ልብሽ ከሚሰበር
አንጀሊና ጆሊ ደውላልኝ ነበር
አላለም_አንዱ 🤔😳
ደብቄ ነው እንጂ ህዝብ እንዳይነሳ
ፍቅር ጀምሪያለው እኔም ከወላንሳ
#ቀጥሉበት👇👇
አንጀሊና ጆሊ ደውላልኝ ነበር
አላለም_አንዱ 🤔😳
ደብቄ ነው እንጂ ህዝብ እንዳይነሳ
ፍቅር ጀምሪያለው እኔም ከወላንሳ
#ቀጥሉበት👇👇


28.03.202513:02
28.04.202515:06
😮💨
28.04.202506:03
አሜሪካን ሀገር ያለው ጎንደሬው #አባቱ ደውሎለት "ልጄ ምን የጎደለ ነገር አለ ምን ልላክልክ" ሲለው?
#ጎንደሬው_ልጁ አባትአለም ባለፈው የገዛውት ክላሽ ሰው ሁሉ ተለቆበታል መትረየስ ላክልኝ እና ከሰው በላይ አድርገኝ አባትዋ።🤣
#ጎንደሬው_ልጁ አባትአለም ባለፈው የገዛውት ክላሽ ሰው ሁሉ ተለቆበታል መትረየስ ላክልኝ እና ከሰው በላይ አድርገኝ አባትዋ።🤣


30.03.202500:03
29.03.202515:27
እኔ ebs ሰኞ ነው ሲሉ ነው ነገ እንደሆነ ያወኩት Eid Al Fitr
Eid mubarek
Eid mubarek
29.03.202514:12
” የመብራት አንፖል ፈጣሪው ቶማስ ኤዲሰን ሲሞት አለም ሁሉ ለእርሱ ክብር እና ሀዘን መብራተቸው ለአንድ ሰዓት አጥፍተው አስበውታል። ነገር ግን #በኢትዮጵያ🇪🇹 ያለው የመብራት ኃይል ኤዲሰንን ፈጽሞ እረስቶት አያውቅም። ሁሌም በቀን ለሁለት ሰዓት ብቻ መብራቱን በማብራት ቀሪውን 22 ሰዓት እሱን በማሰብ ያከብረዋል።
አገሬ አለምን ያበሩ ሳይንቲስቶችን አትረሳምና ትዘክራቸዋለች። ለምሳሌ ዛሬ እኛ ሰፈር መብራት የለም ስለዚህ #እያከበርን ነው🤧
አገሬ አለምን ያበሩ ሳይንቲስቶችን አትረሳምና ትዘክራቸዋለች። ለምሳሌ ዛሬ እኛ ሰፈር መብራት የለም ስለዚህ #እያከበርን ነው🤧


28.03.202508:06
🥶
Shown 1 - 24 of 52
Log in to unlock more functionality.